en
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Open in Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
228
Subscribers
-124 hours
+197 days
+1430 days
Posts Archive
ከተውሂድ ጥቅሞች መካከል 1 ጀነት መግባት ነብዩ صلى الله عليه وسلم (በአላህ ላይ ምንንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ)ብለዋል 2 ከእሳት መዳን ነብዩ صلى الله عليه وسلم (የአላህን ፊት ፈልጎ ላኢላሀኢለላህ ያለ ሰው ላይ አላህ እሳትን እርም አርጓል)ብለዋል 3 ወንጀልን መማር ነብዩ صلى الله عليه وسلم (በሀዲሰልቁድስይ አላህ እንድህ አለ:የአደም ልጅ ሆይ ምድርን የሞላ ሓጢያት ይዘህ ወደኔ ብትመጣ ከዚያም ምንም ሳታጋራብኝ ብትገናኘኝ መሬትን የሞላ ማርታን እስጥሃለሁ) ብለዋል። الموسوعة العقدية موقع الدرر السنية አላህ በተውሂድ ኑረው በተውሂድ ከሚሞቱት ያድርገን። https://t.me/rebizidniielma

ታቢዒዩ ሶፍዋን ብኑ ሱለይማን እንዲህ ብለዋል፦ ليأتين على الناس زمان ، تكون هِمّةُ أحدهم فيه : بطنُهُ، ودينُهُ : هواه. "በሰዎች ላይ ሀሳባቸው ሁሉ ሆዳቸው፣
ታቢዒዩ ሶፍዋን ብኑ ሱለይማን እንዲህ ብለዋል፦ ليأتين على الناس زمان ، تكون هِمّةُ أحدهم فيه : بطنُهُ، ودينُهُ : هواه. "በሰዎች ላይ ሀሳባቸው ሁሉ ሆዳቸው፣ ሃይማኖታቸው ደግሞ ስሜታቸው የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል።" [አልጁዕ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ ፡ 261] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ እህት ወንድሞች  ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በዚህ ኸይር ስራ አሻራችንን እንጣል ለእህታችን መዳን ስበብ እንሁናት ዘንድ
​عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​«المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لاَ يَظْلِمُهُ وَلاَ يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً، فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِماً سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ القِيَامَةِ»
  ☎️ተጋባዥ ኡስታዞች🎙 1⃣ሸይኽ መሀመድ ሁሴን 2⃣ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 3⃣ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ 4⃣ኡስታዝ ዓብደረዛቅ 5⃣ኡስታዝ አቡ ረያን 6⃣ኡስታዝ አብደ ሸኩር ቲላዋ 1⃣ወንድም አቡ ማሂር 2⃣ወንድም አቡ ዒምራን የፕሮግራማችን መሪዋች ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ ወንድም መሀመድ አያሌው ወንድም አቡ ሁዘይፋ ዓሊ ምሺንጋ
ቀን ነገ ሰኞ ማታ 
በኢትዬ 3:00 በዱባይ 10:00 በሳዑድ 9:00 ፕሮግራሙ የሚካሄደው በቴሌግራም 👇 https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
ሸርርር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም

تلاوة بديعة من سورة آل عمران 🎙القارئ: #محمد_الغزالي _

​«عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: ​إِنَّ العَبْدَ إِذَا أَخْطَأَ خَطِيئَةً نُكِتَتْ فِي قَلْبِهِ نُكْتَةٌ سَوْدَاءُ، فَإِذَا هُوَ نَزَعَ وَاسْتَغْفَرَ وَتَابَ صُقِلَ قَلْبُهُ، وَإِنْ عَادَ زِيدَ فِيهَا حَتَّى تَعْلُوَ قَلْبَهُ، وَهُوَ الرَّانُ الَّذِي ذَكَرَ اللَّهُ: {كَلَّا بَلْ رَانَ عَلَى قُلُوبِهِمْ مَا كَانُوا يَكْسِبُونَ}» (رواه الترمذي وقال: حديث حسن صحيح) ​ ​«አንድ ሰው ኃጢአት ሲሠራ ልቡ ላይ ጥቁር ነጥብ ታርፋለች። ወዲያውኑ ከኃጢአቱ ከተከለከለ፣ እስቲግፋር ካደረገና ንስሐ ከገባ ልቡ ይጸዳል (ይጠራል)። ወደ ኃጢአቱ ከተመለሰ ግን ጥቁረቱ እየጨመረ ይሄዳል ልቡን ሙሉ በሙሉ እስክትሸፍነው ድረስ።

👉ውድ ሐብት! የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لأَنْ أقُولَ سُبْحانَ اللهِ، والحَمْدُ لِلَّهِ، ولا إلَهَ إلّا اللهُ، واللَّهُ أكْبَرُ، أحَبُّ إلَيَّ ممّا طَلَعَتْ عليه الشَّمْسُ﴾ “ፀሀይ ከወጣችበት ቀን እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ንግግሮች ሱብሃነላህ፣ ወልሐምዱሊላህ፣ ወላአኢላህ  ኢለላህ፣ ወላሁአክበር የሚሉት ናቸው።” ~

​የልብ ህክምና❹: "የልብ ትልቁ ህክምና መድኃኒት መዋጥ ሳይሆን፣ በቁርአን አንቀጾች ውስጥ ተረጋግቶ ማስተንተን ነው።"

ግዜያችን በረካ ያጣው ለምን ነው!? 🎙ከ ደርስ ላይ የተቆረጠ― ~t.me/AbuSufiyan_Albenan

ምክር በወንድም አቡ ሹራ🎙 አስታውስ ማስታወስ ትጠቅማለችና الدنُ النصيحة
በወረባቦ የሱና እህቶች ጀማዓ

ውልቄነው ለማለት መታጁን ነቅለን በጫካውስጥ ጥለናል ያልወለደው እህል ላይም ሰቅለናል እሱ ያንኛው ይወልዳል ይኸ ይደርቃል ተሰብሮ አገኘን ለማለትም ሰብረን አሳድረናል

ጥንቃቄ
በዚህ በዋትሳብ ቻናል ላይ የተለያዩ የጥመት አንጃወች አሉ እንጠንቀቅ ዝም ብለን ያገኘነውን ቁርአን ሀድስ ስለተፃፈ የቻናሉ ስም ፕሮፋይሉ ስላማረ የኛን የሂወታችን ጉዳይ የሚገልፅ ስለተፃፈ ያን እያየን follow አናድርግ በውስጡ የሚለቀቀው የእነ ማን ደርስ እንደሆነ የሚያስቀምጡት የቴሌግራም ሊንክ ወደየት እንደሚወስድ እንየው በቴሌግራም ብቻ አይደለም መንሃጅን መጠበቅ ባረከላሁ ፊኩም

ኢብኑ አል ጅውዚይ رحمه الله 🔶አንተ ደርጃህ በተቅዋ ከፍ ያልከው አካል ሆይ በአላህ ይሁንብህ የተቅዋህን ልቀቅና ወራዳ በሆነው ወንጀል አትሽጠው ይላሉ። .
| صيد الخاطر👉ምንጭ

አስቸኳይ ድጋፍ ለወዳጆቼ! ✨ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቻናሉን Join በማድረግ ብቻ የ100 Telegram Stars አሸናፊ እንድሆን ልትረዱኝ ትችላላችሁ! የእናንተ አንዲት ሰከንድ ለእኔ ትልቅ ዕድል ናት፤ ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉልኝ: 👉 https://t.me/+NYt7NDusFDhkZmJk ስለ ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ⭐️ ኡሙ ዓፊፋ

👉አልፊና አስቸጋሪ ነገሮች ባይኖሩ      ሰዎች ሁሉ አለቃ ይሆኑ ነበር። copy

‏ «اللهم أدّبنا بأدب القرآن، وزيّنا بأخلاق القرآن، وارزقنا هدى القرآن».

السلام عليكم وراحمةالله وبركاته ውድ እህቶች እስኪ ዱአ አድርጉ ልባችን ደርቋል አሏህ ይመልሰን ዱሮ ምንም ሳናውቅ የነበረን አህዋል? ይሻል ።ነበር  አንድት፨ ነገር ስንሰማ እንይዝ። ነበር አሁንማ ጭራሽ ከአላዋቂወቹ ?ብሰናል ፡እየሰማን ነው እየተመከርነው። ጧት ማታ ቁርአን ።እንቀራለን እናዳምጣለን ከትንሽ ትልቅ ኪታቦችን እንደየ አቅማችን እንቀራለን ።የትልልቅ መሻይኾች አውዶች ደርሶች፦ ምክሮች እንሰማለን ፡ ግን መስተካከሉ ቀርቶ እየደነቆርነው መሄድ የያዝነው  አሁንማ ሁሉም አስተማሪ ሁኖ ተነሳ ፡ ቁርአን ቢያቀሩ በክፍያ፦ ቃኢዳ ቢያቀሩ በክፍያ ፡ኪታቦችን ቢያቀሩ በክፍያ ፡ ሀቂቃ እነዛ ምርጥ ትውልዶች ስንት ሁነው እዚህ ያደረሱትን ድን መነገጃ እና ራሳችንን ማስተዋወቂያ  አደረግነው ልታይ ልታይ እኔ ታዋቂ ልሁን እኔ ስሜ ይጠራ ቅድድም ነው የተያዘው አሏህ ይዘንልን ። እርስ በእርሳችንን መመቃኘት ሴቶቹማ አቤት በሙሃደራም ፣በየግሩፑ የሴት የብቻ እየተዘጋጀ ይመከራል ፣ይዘከራል በየጊዜው አሏህን እንፍራ ሴቶች ተሰተሩ ይባላል። የዛች ቀን ማታ ደነገጥ፦ ደንገጥ ይባላል። ከዛ በነጋታው እዛው እነበረበት ይመለሳል ፦ሴቶችም አላህን እንፍራ በተለይ ከአጅነብይ ወንድጋ በውስጥ መስመር የምትገናኙ ማንነቴ አይወጣብኝም አይናገርብኝም በማለት ራሳችሁን አትሸውዱ እምትማሩት እምታስተምሩት ይመሰክርባችኋል ሲጀመር ለምንድን አይብ ወሏሂ በጣም ነው የሚደብረው በተለይ ሚስት ያለው ወንድ ኡስታዝ ተብየውን ቢዚ አታድርጉ እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ ሁላችንም ስራችንን እናውቃለን  የራሳችን ወንጀል ይብቃን እስኪ ወንዶቹን አዛ አናድርጋቸው ኡስታዞቹም ያስተምሩ በውስጥ እየሄድን አንረብሻቸው አሁንማ ወንዶቹን የሚያስተምር ኡስታዝ ጠፋ ለምን ይመስላችኋል? አንዱ ኡስታዝ ብቅ ሲል ሚድያ ላይ  ሴቶቹ ናቸው ሰርፕራይዝ ሙፋጀአ እያሉ ይጀመርለታል ኡስታዝ ተሰማን የሸበካ እናስብለሃለን ይባላል ያን በሚድያ የሚያስተምረውን ትውት አድርጎ የብቻ ግሩፕ ይከፈታል ስንት ኡስታዞች የጀመሩትን ትተው ሂደዋል የክፍያውን ብቻ ይዘው  ክፍያ የማይችሉትን ገና ቃኢዳ የሚቀሩትን ማን ያስተምራቸው በእናንተ ምክንያት ታግደው ብዙ ማለት ይቻላል በእኛ በሴቶች ዙሪያ እኔ የመፃፍም የሆነ የመናገር ችሎታ የለኝም የተሰማኝን ለመግለፅ ያክል ነው ይቅርታ ይኸን በማለቴ ካጠፋሁ እረሙኝ አማና ስተት አይታችሁ እንዳታልፉ https://t.me/httpYelbochMeriQuran

خطبة الجمعة عن خطر التكفير የተክፊር አደጋወች https://t.me/sheikhmohamedhussen ቢስቲማ ፉርቃን መስጅድ አቡ አስማእ

የቁርአን ግብዣ ሱረቱል አል_ከህፍ በቃሪዕ ኸሊፋህ አት_ቶናጂይሪ https://t.me/httpYelbochMeriQuran

የቁርአን ግብዣ በቃሪዕ ፋሪስ አባድ   የቴሌግራም ቻናል https://t.me/httpYelbochMeriQuran