en
Feedback
Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

Open in Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
Buy Ad
895
Subscribers
-124 hours
-47 days
+10030 days
Posts Archive
🎱 የKeno አድናቂዎች፣ ይሄ ለእናንተ ነው! በMelbet ላይ በአንድ ቦታ ብዙ የKeno ጨዋታዎች ታገኛላችሁ! 🚀 🎮 የምትወዱትን ስሪት ምረጡ፣ አዳዲስ ጨዋታዎችን ያግኙ እና ያለገደብ መዝናኛን
🎱 የKeno አድናቂዎች፣ ይሄ ለእናንተ ነው! በMelbet ላይ በአንድ ቦታ ብዙ የKeno ጨዋታዎች ታገኛላችሁ! 🚀 🎮 የምትወዱትን ስሪት ምረጡ፣ አዳዲስ ጨዋታዎችን ያግኙ እና ያለገደብ መዝናኛን ይደሰቱ። 🎁 ቦነሶቻችንን መውሰድ አትርሱ፤ እያንዳንዱን ጨዋታ የበለጠ አስደሳች ያድርጉት! 👉 ዛሬውኑ የምትወዱትን Keno ተጫወቱ!

ዋትኪንስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ? ማንቸስተር ዩናይትድ የአጥቂ ገበያውን ማሰሱን ቀጥሏል ፤ ነገር ግን በቅርቡ ኦሊ ዋትኪንስን ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋል ተብሎ አይጠበቅም። ክለቡ ቤንጃሚን ሴስኮን
ዋትኪንስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ? ማንቸስተር ዩናይትድ የአጥቂ ገበያውን ማሰሱን ቀጥሏል ፤ ነገር ግን በቅርቡ ኦሊ ዋትኪንስን ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋል ተብሎ አይጠበቅም። ክለቡ ቤንጃሚን ሴስኮን ከማስፈረሙ በፊት በባለፈው የክረምቱ የዝውውር መስኮት በእሱ ላይ ፍላጎት ነበረው። ይሁን እንጂ ቀዮቹ በአሁኑ ጊዜ ይህንን እንደ አማራጭ እያሰቡበት አይደለም።

ሮናልዶ ሊያገባ ነው 📍 ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂኒያ ሮድሪጌዝ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ላይ ሮናልዶ በተወለደበት እና ባደገበት የፖርቹጋል ደሴት ማዴይራ ላይ ጋብቻቸውን ለመፈጸም ተዘጋጅተዋል።
ሮናልዶ ሊያገባ ነው 📍 ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጆርጂኒያ ሮድሪጌዝ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ላይ ሮናልዶ በተወለደበት እና ባደገበት የፖርቹጋል ደሴት ማዴይራ ላይ ጋብቻቸውን ለመፈጸም ተዘጋጅተዋል።

በ1999 በዚህ ቀን፡ አርሰናል ቴሪ ሄንሪን ከጁቬንቱስ በ11 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርሟል። ✍️🇫🇷 የተቀረው ታሪክ ነው። 🔥👑 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
በ1999 በዚህ ቀን፡ አርሰናል ቴሪ ሄንሪን ከጁቬንቱስ በ11 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈርሟል። ✍️🇫🇷 የተቀረው ታሪክ ነው። 🔥👑 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

✅ "ማንችስተር ዩናይትድን በቀላል አትመልከቱት!" ፔፕ ጋርዲዮላ፡ 👀 ስፔናዊዉ የእግር ኳስ ቴክኒሻል ፔፕ ጋርዲዮላ ለ2026/27 የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ከመጀመሩ በፊት ስለ ማንችስተር ዩናይትድ አ
✅ "ማንችስተር ዩናይትድን በቀላል አትመልከቱት!" ፔፕ ጋርዲዮላ፡ 👀 ስፔናዊዉ የእግር ኳስ ቴክኒሻል ፔፕ ጋርዲዮላ ለ2026/27 የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ከመጀመሩ በፊት ስለ ማንችስተር ዩናይትድ አስጠንቅቋል።   🎙"ብዙ ሰዎች ሊጉን የሚያሸንፈውን ቡድን መርጠዋል፤ ግን ማንችስተር ዩናይትድን የመረጡት ጥቂቶች ብቻ ናቸው። ይህ ትልቅ ስህተት ነው።"   🎙ጋርዲዮላ ንግግሩን ሲቀጥል ባለፈው ዓመት ዩናይትድ ከአስቸጋሪ ጅማሬ በኋላ በማይክል ካሪክ መምጣት እጅግ መሻሻሉን ጠቅሶ፣ ዘንድሮ ደግሞ በተሻለ ዝግጅትና በአዳዲስ ፈራሚዎች ምክንያት ለዋንጫው ከሚፎካከሩ ቡድኖች አንዱ እንደሚሆን ተናግሯል ::

ስለ ቪኒ ጁኒዬር ከማድሪድ ትልቅ ምንጭ የተገኘ ዜና : - በአርሰናል በኩል አርሰናል አሁንም ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳላቸው ያምናሉ ። - ሪያል ማድሪድ -በሪያል ማድሪድ በኩል ደግሞ
ስለ ቪኒ ጁኒዬር ከማድሪድ ትልቅ ምንጭ የተገኘ ዜና : - በአርሰናል በኩል አርሰናል አሁንም ቪኒ ጁኒየርን  ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳላቸው ያምናሉ ። - ሪያል ማድሪድ -በሪያል ማድሪድ በኩል ደግሞ ሁሉም ነገር በቪኒ ላይ የተመሰረተ ነው ብለዋል ። ቪኒ ለመልቀቅ ከፈለገ ከመንገዱ ላይ አይቆሙም !

🚨 ፌነርባቼ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል። የተጫዋቹ ተወካዮች ወደ ቱርኩ ክለብ ስለሚዛወርበት ሁኔታ ተገናኝተው አውርተዋል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! �
🚨 ፌነርባቼ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል። የተጫዋቹ ተወካዮች ወደ ቱርኩ ክለብ ስለሚዛወርበት ሁኔታ ተገናኝተው አውርተዋል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨BREAKING ኒውካስትል ዩናይትድ አርሰናል ለብሩኖ ጉማሬሽ ያቀረበውን የመክፈቻ ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል። መድፈኞቹ አሁንም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን የተሻሻለውን ጥያቄ ይዘው እንደሚመለሱ ይጠበቃል።
🚨BREAKING ኒውካስትል ዩናይትድ አርሰናል ለብሩኖ ጉማሬሽ ያቀረበውን የመክፈቻ ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል። መድፈኞቹ አሁንም ፍላጎት ያላቸው ሲሆን የተሻሻለውን ጥያቄ ይዘው እንደሚመለሱ ይጠበቃል።

🗣️ አንዶኒ ኢራኦላ ከሊድሱ ጨዋታ በኋላ ፡- የምንፈልገውን ውጤት ባይሆንም ምናልባት የተጫወትነው በጣም ጠቃሚ የወዳጅነት ጨዋታ ነው። "በመጀመሪያው አጋማሽ በአሪፍ መልኩ አንጫወትም በሁለተኛው አጋ
🗣️ አንዶኒ ኢራኦላ ከሊድሱ ጨዋታ በኋላ ፡- የምንፈልገውን ውጤት ባይሆንም ምናልባት የተጫወትነው በጣም ጠቃሚ የወዳጅነት ጨዋታ ነው። "በመጀመሪያው አጋማሽ በአሪፍ መልኩ አንጫወትም በሁለተኛው አጋማሽ ላይ አሉታዊ በሆነ መልኩ ተንቀሳቅሰናል ። ከዚህ ጨዋታ ብዙ የተማርን ይመስለኛል ። ጥሩ መደምደሚያዎችን ወስደን አንዳንድ ነገሮችን መፍታት እንችላለን። ለጨዋታው መጀመሪያ መዘጋጀት እንፈልጋለን - ያ ሰዎች ጥሩ ተጫውተን ውጤቱን እንድናገኝ እንደሚፈልጉ ያመላክታል ። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨💣 ሪያል ማድሪድ ለቪኒሲየስ ጁኒየር የኮንትራት ማደሻ ጥያቄውን “ፈርም ወይም ተወው” (Take it or leave it) የሚል የመጨረሻ አማራጭ አቅርበውለታል! ክለቡ ለተጫዋቹ ምንም አይነት ተጨ
🚨💣 ሪያል ማድሪድ ለቪኒሲየስ ጁኒየር የኮንትራት ማደሻ ጥያቄውን “ፈርም ወይም ተወው” (Take it or leave it) የሚል የመጨረሻ አማራጭ አቅርበውለታል! ክለቡ ለተጫዋቹ ምንም አይነት ተጨማሪ ከፍተኛ ደመወዝ እንደማያቀርብ የገለፀ ሲሆን፣ አሁን ላይ ውሳኔው ሙሉ በሙሉ በቪኒሲየስ እጅ ይገኛል።

በዚህም መሰረት ቼልሲ እስከ ሰኔ፤ 2027 ድረስ ተጫዋች ማያስፈርም ይሆናል፤ እገዳው ከተከናወነ
በዚህም መሰረት ቼልሲ እስከ ሰኔ፤ 2027 ድረስ ተጫዋች ማያስፈርም ይሆናል፤ እገዳው ከተከናወነ

🚨 ሀል ሲቲ ኖቤል ሜንዲን ከ ራዮ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል ፣ ሀል አጠቃላይ ለተጫዋቹ €20M የሚከፍል ይሆናል !
🚨 ሀል ሲቲ ኖቤል ሜንዲን ከ ራዮ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል ፣ ሀል አጠቃላይ ለተጫዋቹ €20M የሚከፍል ይሆናል !

TAKE IT OR LEAVE IT.... ማድርዶች ለቪኒ ''የቀረበልህን ውል ተቀበል አልያም ተወው'' ስሉ የመጨረሻ ውሳኔያቸውን ተናግረዋል። ​ከቀረበለት ሌላ አዲስ ቅናሽ እንደማይኖርም ለተጫዋቹ አስረ
TAKE IT OR LEAVE IT.... ማድርዶች ለቪኒ ''የቀረበልህን ውል ተቀበል አልያም ተወው'' ስሉ የመጨረሻ ውሳኔያቸውን ተናግረዋል። ​ከቀረበለት ሌላ አዲስ ቅናሽ እንደማይኖርም ለተጫዋቹ አስረግጠው አሳውቀዋል። ​ቅናሹን ከተቀበለ ውሉን ያራዝማል....ነገር ግን ​ቅናሹን ውድቅ ካደረገ በ2027 በነፃ ላለመልቀት ሲባል ክለቡ አሁኑኑ የሽያጭ በሩን ይከፍታል።

ለማስታወስ ! ሮናልዶ በ36 አመቱ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲመለስ 18 ግቦችን አስቆጥሮ ነበር አመቱን የጨረሰዉ ።
ለማስታወስ ! ሮናልዶ በ36 አመቱ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲመለስ 18 ግቦችን አስቆጥሮ ነበር አመቱን የጨረሰዉ ።

Arsenal ሊደግም ነው በቃ ዘንድሮ
Arsenal ሊደግም ነው በቃ ዘንድሮ

ሪዮ ፈርዲናንድ ግብ ጠባቂ ሆኖ ይህን አጋጣሚ ትክክለኛ የዩናይትድ ደጋፊዎች ያስተውሱታል።😁
ሪዮ ፈርዲናንድ ግብ ጠባቂ ሆኖ ይህን አጋጣሚ ትክክለኛ የዩናይትድ ደጋፊዎች ያስተውሱታል።😁

ስለ ቪኒ ጁኒዬር ከማድሪድ ትልቅ ምንጭ የተገኘ ዜና : - በአርሰናል በኩል አርሰናል አሁንም ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳላቸው ያምናሉ ። - ሪያል ማድሪድ -በሪያል ማድሪድ በኩል ደግሞ
ስለ ቪኒ ጁኒዬር ከማድሪድ ትልቅ ምንጭ የተገኘ ዜና : - በአርሰናል በኩል አርሰናል አሁንም ቪኒ ጁኒየርን  ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳላቸው ያምናሉ ። - ሪያል ማድሪድ -በሪያል ማድሪድ በኩል ደግሞ ሁሉም ነገር በቪኒ ላይ የተመሰረተ ነው ብለዋል ። ቪኒ ለመልቀቅ ከፈለገ ከመንገዱ ላይ አይቆሙም ! RODRA🥇

ፍራንኮ ማስታንቱኖ በውሰት ሪያል ማድሪድን እንደሚለቅ ተረጋግጧል። ማስታንቱኖ በ ጆዜ ፕሮጀክት ውስጥ የለም ተብሏል።
ፍራንኮ ማስታንቱኖ በውሰት ሪያል ማድሪድን እንደሚለቅ ተረጋግጧል። ማስታንቱኖ በ ጆዜ ፕሮጀክት ውስጥ የለም ተብሏል።