Ethio Goal Room ⚽️
Open in Telegram
⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
894
Subscribers
-124 hours
-47 days
+10030 days
Posts Archive
የጂያኒ ኢንፋንቲኖ አማካሪ ስራቸውን ለቀቁ
የፊፋው ፕሬዝዳንት አማካሪ ካርሎስ ኮርዴይሮ በገዛ ፍቃዳቸው ስራቸውን ለቀዋል። የ70 ዓመቱ አማካሪ ፊፋ የዓለም ዋንጫ ድርሻ የመሸጥ እቅዱን በመቃወም ነው ከሃላፊነታቸው እራሳቸውን ያነሱት።
የ2026 ዓለም ዋንጫ ዝግጅት ላይ አማካሪ የነበሩት አሜሪካዊው ኮርዴይሮ እቅዱን የእግርኳስን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚያቀጭጭ ብለውታል።
በፊፋ ከፍተኛ አማካሪ በመሆን ለአራት ዓመት ከ11 ወራት የሰሩት ካርሎስ ኮርዴይሮ “ፊፋ ንግድን ማሳደድ ሳይሆን ያለበት ፣ ስፖርቱ ለቀጣዩ ትውልድ ሳይበረዝ የማሸጋገር ሃላፊነት ነው” ብለዋል። እቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ እየተኬደ ያለበት መንገድ ሃላፊነት የጎደለው ነው ሲሉም ተችተዋል። በእቅዱ ላይም ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንደሌላቸው ተናግረዋል።
በተያያዘም የእስያ አህጉር እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን የፊፋን እቅድ አልቀበልም ብሏል። አባል ሃገራቱ ውይይት ሳያደርጉበት እቅዱ መቅረቡ ፊፋ የአሰራር ድክመት እንዳለበት ያሳየ ነው ሲል ኮንፌዴሬሽኑ ባወጣው መግለጫ ላይ አስፍሯል።
እግርኳስን ወደ ፊት ያራምዳሉ የሚባሉ ውሳኔዎች ሁሌም በኮንፌዴሬሽኖች እና አባል ሀገራት ሊመከርባቸው ይገባል ሲልም መልዕክቱን አስተላልፏል።
ቀደም ብሎ የአውሮፓ እግርካስ ማህበር እንዲሁም የሰሜን ፣ የመካከለኛ እና ካሪቢያን ሀገራት እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን እቅዱን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል።
በዚህ ምክንያት ፊፋ ወደ ተግባር ቀይረዋለሁ ያለው የዓለም ዋንጫን ድርሽ የመሸጥ እቅድ እውን የማድረግ ዕድሉ ጠቧል። ፊፋ እቅዱን ለማፀደቅ ካሉት 211 አባል ሀገራት 106 ድምፅ ማግኘት ይጠበቅበታል። አሁን ባለው ሁኔታ በሦስት ኮንፌዴሬሽኖች የሚገኙ 136 ሀገራት እቅዱን እንደማይቀበሉ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ ስፖርት ዘግቧል።
በሸዋንግዛው ግርማ
🚨 ዳግላስ ሉዊዝ ማንቸስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል፣ ጁቬንቱስ በ€𝟑𝟎𝐌 መሸጥ ነው የሚፈልገው።
ኦልድ ትራፎርድ መጫወት ህልሙ ነው
🚨 የብሩኖ ጉማሬስ የወደፊት ዕጣ ፈንታ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ ግልጽ ይሆናል።
ተጫዋቹ ስለወደፊቱ ሁኔታ ከአዲሱ የኒውካስትል አሰልጣኝ ጋር ስብሰባ ያደርጋል
ተጫዋቹ ዛሬ ከቀሪው ቡድን ጋር ወደ ስፔን አይጓዝም።
ከአርሰናል አንድ ምንጭ ብሩኖ ወደ ኒውካስትል ላይመለስ እንደሚችል ይጠቁማል።
ፖል ፖግባ 🗣
በጁቬንቱስ እያለሁ የማደርገዉ የግብ እድል መፍጠር እና ጎል ማስቆጠር ነዉ ተከላካይ ማገዝ አይደለም ወደ ኃላ አልመለከትም
ጠያቂዉ 🗣 በማንቸስተር ዩናይትድስ
ፖግባ 🗣ኦ አምላኬ ሁሉንም ነገር ራሴ ማድረግ ነበረብኝ ኳሱን ከሜዳ ለማዉጣት ከላይ ታች ማለት ነበረብኝ ኳሱን ወደ መሀል ሜዳ ማምጣት ነበረብኝ ለፉል ባክ ሜዳዉን ክፍት ለማረግ ኳስ መያዝ ነበረብኝ ፔናሊቲ ቦክስ የማደርሰዉ እኔ ነኝ ጎል ማስቆጠር ይጠበቅብኝ ነበር።
ካሴሜሮ በማያሚ ቤት ከሜሲ ጋ ስለመጫወቱ :
"ምፈልገው ነገር ቢኖር ሊዮ ሜሲ ዋንጫዋቹን ማሸነፉን እንዲቀጥል ማገዝ ነው። እሱ የእግር ኳስ አምላኳ ነው ! "
🔥 ገንዘብዎን ዛሬውኑ ያሳድጉ! 🔥
⚽ በተወዳጅ ቡድንዎ ላይ ውርርድ ያድርጉ
🎰 በምርጥ የካዚኖ ጨዋታዎች ይጫወቱ
💰 ትልቅ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
🎁 የመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ 200% ቦነስ!
✅ ፈጣን ምዝገባ
✅ ፈጣን ተቀማጭና ወጪ
✅ ብዙ የስፖርት ገበያዎች
✅ ሺዎች የካዚኖ ጨዋታዎች
✅ በየቀኑ አዳዲስ ቦነሶች
🚨 ዕድሉን አታሳልፉ!
ሌሎች እየተጫወቱ እያሸነፉ ነው — እርስዎስ?
👇 አሁን ይጫኑ፣ ይመዝገቡና መጫወት ይጀምሩ!
🔞 ለ18 ዓመት በላይ ብቻ። በኃላፊነት ይጫወቱ።
🔴👕 Manchester United - Squad Depth 2026/27
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨 BREKING ፦
ታይለር ፍሬድሪክሰን ማንቸስተር ዩናይትድ ለቆ በቋሚ ዝዉዉር ሎዛን ስፓርትን ተቀላቅሏል ።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨 💣
ኤዲ ሃው ብሩኖ ጉማሬሽ በዚህ ክረምት ወደ አርሰናል እንደሚሄድ ያምናል። 🇧🇷 🌟
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
