en
Feedback
Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

Open in Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
Buy Ad
895
Subscribers
-124 hours
-47 days
+10030 days
Posts Archive
🎯 እያንዳንዱ ስፒን እንደ ፔናልቲ ምት ነው! ወደ መስመሩ ይቅረቡ፣ ምትዎን ይመቱ እና በMelbet ውስጥ ባለው Penalty Shoot-Out ስሎት ትልቅ ሽልማቶችን ያሸንፉ። ⚽🥅 🏆 ትልልቅ ሽል
🎯 እያንዳንዱ ስፒን እንደ ፔናልቲ ምት ነው! ወደ መስመሩ ይቅረቡ፣ ምትዎን ይመቱ እና በMelbet ውስጥ ባለው Penalty Shoot-Out ስሎት ትልቅ ሽልማቶችን ያሸንፉ። ⚽🥅 🏆 ትልልቅ ሽልማቶችን ያስቆጥሩ። 🔥 በእያንዳንዱ ስፒን የጨዋታውን ደስታ ይሰሙ። 🍀 አንድ ፍጹም ምት ሕይወትዎን ሊቀይር ይችላል!

⚽ اوپتا | کریستیانو رونالدو در لیگ برتر انگلیس ۵۰۶ دریبل موفق ثبت کرده. 🟠این بیشترین تعداد دریبل موفق توسط یک بازیکن در این
⚽ اوپتا | کریستیانو رونالدو در لیگ برتر انگلیس ۵۰۶ دریبل موفق ثبت کرده. 🟠این بیشترین تعداد دریبل موفق توسط یک بازیکن در این رقابت‌ها بین سال‌های ۲۰۰۳ تا ۲۰۰۹ محسوب می‌شه

ማንችስተር ዩናይትድ ለባይንዲር መልካም ዕድል ተመኝቶለታል ! На постинг ДПС пт የትኛውንም መንገድ ብትመርጥ አትሳሳትም። 🚀 ሁለቱም ወደሚገባህ ቦታ ያደርሱሃል — ወደ ትልቅ ሽልማቶች ከM
ማንችስተር ዩናይትድ ለባይንዲር መልካም ዕድል ተመኝቶለታል ! На постинг ДПС пт የትኛውንም መንገድ ብትመርጥ አትሳሳትም። 🚀 ሁለቱም ወደሚገባህ ቦታ ያደርሱሃል — ወደ ትልቅ ሽልማቶች ከMelbet ጋር። 💰🔥...

ሮድሪ እና ባርሳ በግል ጥቅማ ጥቅም ዙርያ ሙሉ በመሉ ከስምምነት ደርሰዋል
ሮድሪ እና ባርሳ በግል ጥቅማ ጥቅም ዙርያ ሙሉ በመሉ ከስምምነት ደርሰዋል

🗣 ኒኮ ጎንዛሌዝ :- "ህልሜ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ነው። ምንም አይነት ጨዋታ ሳልጫወት በሚቀጥለው አመት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ዋንጫ ካሸነፍን በጣም ደስተኛ እሆናለሁ።
🗣 ኒኮ ጎንዛሌዝ :- "ህልሜ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ነው። ምንም አይነት ጨዋታ ሳልጫወት በሚቀጥለው አመት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ዋንጫ ካሸነፍን በጣም ደስተኛ እሆናለሁ።

ስንት ተጫዋቾችን መጥቀስ ትችላላችሁ ይሄንን ያሳኩ ?
ስንት ተጫዋቾችን መጥቀስ ትችላላችሁ ይሄንን ያሳኩ ?

🚨 ባርኮላ በ€128 ሚሊዮን + ቦነስ ወደ ሊቨርፑል ለመዘዋወሬ ከስምምነት ደርሷል!
🚨 ባርኮላ በ€128 ሚሊዮን + ቦነስ ወደ ሊቨርፑል ለመዘዋወሬ ከስምምነት ደርሷል!

🇲🇦 አዩብ ቡአዲ ወደ ማንቸስተር ሲቲ የሚደረገው ዝውውር ወደ መጨረሻው ደረጃ እየተሸጋገረ ሲሆን በክለቦች መካከል ሊጠናቀቅ የደረሰ ስምምነት አለ ማን ሲቲ ከሊል ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከጫፍ
🇲🇦 አዩብ ቡአዲ ወደ ማንቸስተር ሲቲ የሚደረገው ዝውውር ወደ መጨረሻው ደረጃ እየተሸጋገረ ሲሆን በክለቦች መካከል ሊጠናቀቅ የደረሰ ስምምነት አለ ማን ሲቲ ከሊል ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከጫፍ ላይ ሲሆን በተጫዋቾች በኩል ንግግሮች እየተካሄዱ ነው።

አርሰናል ቪኒ ጁንየርና ብሩኖ ጉማሬሽን ካስፈረሙ የሚኖራቸው Squad Depth 🤙🏽🔥
አርሰናል ቪኒ ጁንየርና ብሩኖ ጉማሬሽን ካስፈረሙ የሚኖራቸው Squad Depth 🤙🏽🔥

ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር በለንደን የህክምና ምርመራውን አጠናቆ ውሉን በይፋ ተፈራርሟል!
ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር በለንደን የህክምና ምርመራውን አጠናቆ ውሉን በይፋ ተፈራርሟል!

🚨አርሰናል ዛሬ ብሩኖ ጉማሬስን ለማስፈረም እና ለመጨረስ ዝግጅት እያደረገ ነው። ታማኝ ምንጮች እንደሚሉት አጠቃላይ የጥቅሉ ዋጋ 80 ሚሊዮን ፓውንድ ደርሷል ብራዚላዊው ተጫዋች ነገ የህክምና እና የ
🚨አርሰናል ዛሬ ብሩኖ ጉማሬስን ለማስፈረም እና ለመጨረስ ዝግጅት እያደረገ ነው። ታማኝ ምንጮች እንደሚሉት አጠቃላይ የጥቅሉ ዋጋ 80 ሚሊዮን ፓውንድ ደርሷል ብራዚላዊው ተጫዋች ነገ የህክምና እና የመደበኛ የወረቀት ስራዎችን ለማጠናቀቅ ዛሬ በረራ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። [ Hand of Arsenal ]

አስቶንቪላ በሚቀጥለው አመት የሚጠቀሙትን 3ተኛ ማሊያቸውን ይፋ አድርገዋል 🥶🔥
አስቶንቪላ በሚቀጥለው አመት የሚጠቀሙትን 3ተኛ ማሊያቸውን ይፋ አድርገዋል 🥶🔥

ኒውካስትል ዩናይትድ ማቲያስ ጃይስልን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ኒውካስትል ዩናይትድ ማቲያስ ጃይስልን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ቪኒሺየስ ጁኒየር ኮንትራቱን እስከ 2032 ድረስ አራዝሟል።
ቪኒሺየስ ጁኒየር ኮንትራቱን እስከ 2032 ድረስ አራዝሟል።

•. ለ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ሊጀመር 14 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
•. ለ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ሊጀመር 14 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

| OFFICIAL ​ሴልታ ቪጎ አልታይ ባይንድርን በማንችስተር ዩናይትድ በውሰት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ​መልካም እድል፣ Altay Bayindir
| OFFICIAL ​ሴልታ ቪጎ አልታይ ባይንድርን በማንችስተር ዩናይትድ በውሰት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ​መልካም እድል፣ Altay Bayindir

🇧🇷 ብሩኖ ጉማሬሽ አዲስ የአርሰናል ተጫዋች ሆኖ ኮንትራቱን ፈርሟል። 🔐 ሕክምናው ተከናውኗል፣ ሐሙስ ምሽት ላይ ውል የተፈረመ ሲሆን ስምምነቱ በቅርቡ ይፋ ይሆናል ። FABRIZIO ROMANO
🇧🇷 ብሩኖ ጉማሬሽ አዲስ የአርሰናል ተጫዋች ሆኖ ኮንትራቱን ፈርሟል። 🔐 ሕክምናው ተከናውኗል፣ ሐሙስ ምሽት ላይ ውል የተፈረመ ሲሆን ስምምነቱ በቅርቡ ይፋ ይሆናል ። FABRIZIO ROMANO

ክሪስትያን ሮሜሮ ወደ አትሌቲኮ ለማቅናት እየተቃረበ ነው ። ስፐርስ ተጫዋቹን በ 35 ሚልየን ፓውንድ ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።
ክሪስትያን ሮሜሮ ወደ አትሌቲኮ ለማቅናት እየተቃረበ ነው ። ስፐርስ ተጫዋቹን በ 35 ሚልየን ፓውንድ ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።

⚡ ፒኤስጂ በአውሮፓ እግር ኳስ ካሉ ታላላቅ ተስፋ ያላቸው ተጫዋቾች አንዱን ለማስፈረም ተቃርቧል። እንደ የዝውውር ምንጮች መረጃ፣ የፓሪሱ ክለብ የአያክስ ተከላካይ ዮሬል ሃቶን ለማስፈረም በንቃት እየ
⚡ ፒኤስጂ በአውሮፓ እግር ኳስ ካሉ ታላላቅ ተስፋ ያላቸው ተጫዋቾች አንዱን ለማስፈረም ተቃርቧል። እንደ የዝውውር ምንጮች መረጃ፣ የፓሪሱ ክለብ የአያክስ ተከላካይ ዮሬል ሃቶን ለማስፈረም በንቃት እየሰራ ነው። ስምምነቱ በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።