en
Feedback
Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

Open in Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
Buy Ad
895
Subscribers
-124 hours
-47 days
+10030 days
Posts Archive
⚡ ፒኤስጂ በአውሮፓ እግር ኳስ ካሉ ታላላቅ ተስፋ ያላቸው ተጫዋቾች አንዱን ለማስፈረም ተቃርቧል። እንደ የዝውውር ምንጮች መረጃ፣ የፓሪሱ ክለብ የአያክስ ተከላካይ ዮሬል ሃቶን ለማስፈረም በንቃት እየ
⚡ ፒኤስጂ በአውሮፓ እግር ኳስ ካሉ ታላላቅ ተስፋ ያላቸው ተጫዋቾች አንዱን ለማስፈረም ተቃርቧል። እንደ የዝውውር ምንጮች መረጃ፣ የፓሪሱ ክለብ የአያክስ ተከላካይ ዮሬል ሃቶን ለማስፈረም በንቃት እየሰራ ነው። ስምምነቱ በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ማን ሲቲ የሮድሪን ዝውውር እንደሚጨርሱ በራሳቸው ተማምነዋል። ይፋዊ የክለብ ድርድሮች እየተካሄዱ ሲሆን ባርሳ ከ €45 ሚልየን ዩሮ ከፍ ያለ ጥያቄ አቅርበዋል ። ሮድር ባርሳን ብቻ ይፈልጋል 🔜

ሊቨርፑሎች የአስቶንቪላውን ተከላካይ ኢዝሪ ኮንሳ እየተከታተሉት ነው።

በማድሪድ ያሉ ሰዎች የሮድሪን ፊርማ እንዳጠቱት እየተናገሩ ነው።🥇

🚨𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 ሚኪ ቫንደቬን በቶተንሀም የሚያቆየውን አዲስ ውል ለመፈራረም ተቃርቧል

ያን ዲዮማንዴ ወደ ማድሪድ በመብረር ላይ ይገኛል ✈️
ያን ዲዮማንዴ ወደ ማድሪድ በመብረር ላይ ይገኛል ✈️

ማንቸስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼስኮ በዚህ ክረምት ለሽያጭ እንደማይቀርብ ግልፅ አድርገዋል። ባየርን ሙኒክ፣ ባርሴሎና እና ቶተንሃም ሁሉም በተወካዮች በኩል ጥያቄዎችን አቅርበዋል፣ ነገር ግን ዩናይትድ
ማንቸስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼስኮ በዚህ ክረምት ለሽያጭ እንደማይቀርብ ግልፅ አድርገዋል። ባየርን ሙኒክ፣ ባርሴሎና እና ቶተንሃም ሁሉም በተወካዮች በኩል ጥያቄዎችን አቅርበዋል፣ ነገር ግን ዩናይትድ ምንም የድርድር እድሉን አልሰጣቸውም በቀጥታ ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጎ የ ስሎቬኒያውን አጥቂ በኦልድ ትራፎርድ እንዲቆይ ወስነዋል። ባለፈው የውድድር ዘመን መጨረሻ ላይ ባሳየው እድገት እና ብቃት በጣም ተደስተዋል እናም በዚህ አዲስ የውድድር ዘመን ያንን አቋም እንደሚደግም እምነት አላቸው።

ሮድሪ ወደ ስፔን መመለስ ብቻ ነው ሚፈልገው ። ባርሳ ወይም ማድሪድ፣ ይሄን የሚለው ምርጫ የለውም ወሳኝ ሚሆነው ከ ሲቲ ጋር ማን ይስማማል የሚለው ነው።

🎰🌟 እያንዳንዱን ቅጽበት የበለጠ አስደሳች ለማድረግ ዝግጁ ነዎት? Melbet አስደናቂ ስሎቶች፣ የቀጥታ ካሲኖ፣ የስፖርት ውርርድ እና ልዩ ቦነሶች የሚጠብቁዎት ቦታ ነው። ጃክፖትን እያሳደዱም ይሁ
🎰🌟 እያንዳንዱን ቅጽበት የበለጠ አስደሳች ለማድረግ ዝግጁ ነዎት? Melbet አስደናቂ ስሎቶች፣ የቀጥታ ካሲኖ፣ የስፖርት ውርርድ እና ልዩ ቦነሶች የሚጠብቁዎት ቦታ ነው። ጃክፖትን እያሳደዱም ይሁን የሚወዱትን ቡድን እየደገፉ፣ ደስታው መቼም አይቆምም! 💎 ለምን Melbet? 🎁 ትልቅ የእንኳን ደህና መጡ ቦነሶች። 🏆 በሺዎች የሚቆጠሩ ጨዋታዎች እና ምርጥ የስፖርት ዝግጅቶች። 💸 ፈጣን ገንዘብ ማስገባት እና ማውጣት። 📲 በማንኛውም መሣሪያ ላይ ለስላሳ የጨዋታ ልምድ። ✨ በየቀኑ አዳዲስ ፕሮሞሽኖች እና ሽልማቶች። 🚀 ቀጣዩ ትልቅ ድልዎ አንድ ጠቅታ ብቻ ሊርቅ ይችላል። ዛሬ ይጀምሩ እና ደስታው ወዴት እንደሚወስድዎ ይመልከቱ!

🚨💣 BREAKING ቪኒ በሪያል ማድሪድ አዲሱን ውል ለመፈረም ከጫፍ ደርሷል:: ከቪኒ እና ወኪሎቹ ከትላንቱ ጥሩ ድርድር በኃላ በስምምነቱ ደስተኛ ሆነው ለመፈረም ተዘጋጅቷል

ቪኒ በዚህ የኮንትራት እድሳት ላይ አርሰናልን እንደ ደሞዝ ጭማሪ ነበር የተጠቀማቸው በሪያል ማድሪድ እንደሚቆይ በግልፅ እያወቀ እንደ አርሰናል ያሉ ቡድኖች በዚህ ዝውውር ላይ ጣልቃ እንዲገቡ በሩን ከፍቶ ነበር ... ይህም ማድሪድ እሱን ለማቆየት ሲሉ በአመት የሚያገኘው ደሞዝ እና የምስል መብቶች ላይ ጭማሪ እንዲያደርጉለት አድርጓል

🚨ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ሮድሪን የማስፈረም እቅዳቸውን አበላሽቷል። ❌🇫🇷 የማድሪድ እቅድ ካማቪንጋን በመሸጥ ለሮድሪ ዝውውር የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ነበር።

🚨ፒኤስጂ ከ€150ሚ.ዩሮ በላይ የሚያወጣ የጥቅል ውል ለብራድሌይ ባርኮላ እንዲቀርብ ይፈልጋል። 🏷️ ሊቨርፑል ደሞ ለዝዉዉሩ እስከ €120m ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው።

🚨 ሮድሪ ለብዙ ሳምንታት ከሪያል ማድሪድ ጋር ድርድር ላይ ቆይቷል ፤ ነገር ግን በማድሪድ በኩል ስምምነቱ በመዘግየቱ ምክንያት ባርሴሎና ሁኔታውን ሊጠቀም ችሏል። የካታሎኑ ክለብ አሁን ሮድሪን ለማስፈረም በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል።

🚨 ብራዚላዊው ተጫዋች ብሩኖ ጉማሬሽ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ለንደን እንዲያቀና ከክለቡ ፍቃድ ተሰጥቶታል ! ✅

📸📊 ማርከስ ራሽፎርድ ከማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂዎች ጋር ሲነጻጸር (2025/26 የውድድር ዘመን) 🔥 በተለያዩ የአጥቂ መለኪያዎች ራሽፎርድ ከዩናይትድ አጥቂዎች የበለጠ ቁጥሮችን አሳይቷል። 👀
📸📊 ማርከስ ራሽፎርድ ከማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂዎች ጋር ሲነጻጸር (2025/26 የውድድር ዘመን) 🔥 በተለያዩ የአጥቂ መለኪያዎች ራሽፎርድ ከዩናይትድ አጥቂዎች የበለጠ ቁጥሮችን አሳይቷል። 👀 [Sky]