قناة أبي الفردوس نظيف بن علي الحبشي
Open in Telegram
ይህ የወንድም አቡል_ፊርደውስ ቻናል ነው! በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ላይ፦ 。አስተማሪ የሆኑ ሸሪዐዊ ትምህርቶች፣ 。ልብን የሚያርሱና እውቀትን የሚጨምሩ ፈዋኢዶች፣ 。ወቅታዊ የዲን ምክሮች በስፋት ይቀርቡበታል። አሁኑኑ ይቀላቀሉን፣ ለወዳጅ ዘመዶዎም ያጋሩ! https://t.me/nezifali123
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
329
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+330 days
Number of Posts
Data loading in progress...
Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by
Data loading in progress...
Publication analysis
Posts | Views dynamics | |||||
ورحم الله العلّامة إسحاق بن عبد الرحمن بن حسن آل الشيخ إذ قال :
"ومن تغذى بكلام المتأخرين من غير إشراف على كتب أهل السنة المشتهرين، ككتاب السنة لعبد الله بن الإمام أحمد، وكتاب السنة للخلال، وكتاب السنة للالكائي، والدارمي، وغيرهم، بقي في حيرة وضلال".
(الدرر السنية ج٣ ص٣٣٨) | 63 | 1 | 0 | 2 | Loading... | |
No text... | 102 | 2 | 0 | 1 | Loading... | |
مفتاح التجويد 21.m4a | 88 | 3 | 0 | 0 | Loading... | |
مفتاح التجويد 20.m4a | 84 | 3 | 0 | 0 | Loading... | |
مفتاح التجويد 21.m4a | 2 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ | 75 | 0 | 3 | 0 | Loading... | |
رياضة_اللسان_على_النطق_بأحرف_القرآن.pdf | 86 | 1 | 0 | 0 | Loading... | |
ዛሬ በአላህ ፍቃድ ደርስ ይኖረናል | 342 | 1 | 0 | 0 | Loading... | |
ለንፅፅር ዳዕዋ አዘውታሪዎች!!
-------------
፨ የምትሰሩት ስራ ትልቅ ነው። በተለይ ኢኽላስ ያለው ከሆነ እንኳን ለሌላው ለራሳችሁም ትልቅ አጅር አለው። ኢስላም ብዙ በሮች አሉት። በርካቶች በሚችሉት እና አሏህ በፈቀደላቸው መስክ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ነው። እናንተም አንዱ ክንፍ ላይ የድርሻችሁን እየተወጣቹህ ነው።
በዳዕዋቹህ ላይ የሚከሰቱ ስህተቶች በተመለከተ ግን እርማት የሚሰጥበት መንገድ ይኖረዋል።
አንድ አንድ ስህተቶች የስህተቱ ባለቤት በውስጥ በማናገር ለመፍታት ጥረት ይደረጋሉ። ካልተመለሰና ስህተቱ ሌሎች ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል ተብሎ ከተሰጋ ስሙ ፣ የስህተቱ ምንነት እና እርማቱ ተጠቅሶ ሌሎች እንዳይከተሉት ሲባል ምላሽ (ረድ) ይሰጥበታል።
፨ እንደ አንድ ወጥ የሆነ ስህተት አካሄድን ስብስቡ (ጀመዓው) በራሱ ተቀብሎ እየሄደበት ከሆነ በገሀድ ይህ ችግር ሌሎች እንዳይጋሩት ይነገራል ። ተጠንቀቁ ይባላል።
📮 ግን ደግሞ ዋናው «ንፅፅር» የሚለውን የዳዕዋ ሽፋን ተጠቅማቹህ በሠለፍያ መካከል ያሉ ኺላፎችን ውስጥ ገብታቹህ የምትዝረከረኩ ከሆነ «መድኸሊያ ፣ ሐዳዲያ ፣ ተክፊርያ ...» የሚል ርዕስ ማቡካት ከጀመራቹህ ... እባካቹህ ከፈለጋቹህ ቀጥሉበት ግን
ግን ረድ ሲሰጥባቹህ «የንፅፅር ዳዕዋ » የሚለው ለቅሶ እንዳትጀምሩት !! በዚህ ሽፋን እጠለላለሁ እንዳትሉ ..
ወይ አርፈህ ንፅፅርህን ሥራ ፣ ወይም ደግሞ ወደህ የገባህበት የኺላፍ ነጥብ ችለህ አቡካ !! በሠለምቴዎች ስም እንዳታለቃቅስ !!
📮 ምክሬ! እነዚህ አንጀንዳዎች እንድትርቁና ዋናው ሥራቹህ ላይ እንድታተኩሩ ነው። ስህተትም ከተገኘ በተገቢው መልኩ ከተቻለ በውስጥ ቅድሚያ ፣ እንደመስለሀው ደግሞ በገሀድም ረድ መስጠት ሊኖር ይችላል። !! በዒልም ፣ በዐደብ !!
📮 እምቢ ያለ ግን
ولا يلومن الا نفسه !!
ሌላ የሚባል የለም !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!! | 110 | 0 | 0 | 2 | Loading... | |
No text... | 121 | 2 | 0 | 1 | Loading... | |
ይቅርታ ዛሬ ደርስ አይኖረንም | 117 | 0 | 3 | 0 | Loading... | |
የምትለብሽው ጅልባቡ ልትሰተሪበት እንጂ ተውበሽ ልትታይበት አይደለም ጂልባብ ዉበትሽ ሳይሆን ዉበትሽን የምትሸፍኒበት ነዉ የዛኔ አንች ዉብ ነሽ ❗️
አሁን ላይ በጣም ከሚያሳዝነው የሚታዩ በየ አይነቱ የጅልባብ እና የኒቃብ አሰፋፍ ድዛይን ነው
ብዙ ሴቶች ጅልባባቸው ኒቃቡም ሲታይ ለመሰተር ሳይሆን ተውበው ለመታየት የለበሱት ይመስላል ሁኔታዉ ❗️
ጅልባቡ ሲታይ አይንን ይስባል በየ ጊዜው አዲስ አይነት የጅልባብ የኒቃብ አሰፋፍ በየ ጊዜዉ እየበዛ ነዉ ❗️
አሁን ላይ ብዙ ሴቶች ላይ ከሚስተዋለው ኒቃብ ሆነ ጅልባብ በተለያየ አሰፋፍ እየለበሱ ከመሰተር ይልቅ እይታን ይስባል ፊትና ነዉ ❗️
ኒቃብ ሆነ ጅልባብ ስታሰፉ በየ ኒዜው አዲስ ዲዛይን አትጨምሩ እውነተኛ ሸሪአዊ ጅልባብ እና ኒቃብ ከአመት አመት እሚቀያየር አይደለም ❗️
አንቺን ዉበትሽን አቋምሽን ሊሰትርሽ እጂ እይታን እንዲስ ወይም ለውበት አደለም እምትለብሽው አስተውይ ❗️
https://t.me/Algurebaa | 117 | 0 | 0 | 0 | Loading... |

