es
Feedback
قناة أبي الفردوس نظيف بن علي الحبشي

قناة أبي الفردوس نظيف بن علي الحبشي

Ir al canal en Telegram

ይህ የወንድም አቡል_ፊርደውስ ቻናል ነው! ​በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ላይ፦ 。​አስተማሪ የሆኑ ሸሪዐዊ ትምህርቶች፣ 。​ልብን የሚያርሱና እውቀትን የሚጨምሩ ፈዋኢዶች፣ 。​ወቅታዊ የዲን ምክሮች በስፋት ይቀርቡበታል። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፣ ለወዳጅ ዘመዶዎም ያጋሩ! https://t.me/nezifali123

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
334
Suscriptores
+124 horas
+27 días
+630 días
Número de Publicaciones

Carga de datos en curso...

Reacciones
Comentarios
Estrellas de Telegram
PUBLICACIONES TOP por

Carga de datos en curso...

Análisis de publicación
Mensajes
Ver dinámicas
የምትለብሽው ጅልባቡ ልትሰተሪበት እንጂ ተውበሽ ልትታይበት አይደለም ጂልባብ  ዉበትሽ ሳይሆን ዉበትሽን  የምትሸፍኒበት ነዉ  የዛኔ አንች ዉብ ነሽ ❗️ አሁን ላይ በጣም ከሚያሳዝነው የሚታዩ በየ አይነቱ የጅልባብ እና የኒቃብ አሰፋፍ  ድዛይን  ነው ብዙ ሴቶች ጅልባባቸው ኒቃቡም  ሲታይ ለመሰተር ሳይሆን ተውበው ለመታየት የለበሱት ይመስላል ሁኔታዉ ❗️ ጅልባቡ ሲታይ አይንን ይስባል በየ ጊዜው አዲስ አይነት የጅልባብ  የኒቃብ አሰፋፍ በየ ጊዜዉ  እየበዛ ነዉ ❗️ አሁን ላይ ብዙ ሴቶች ላይ ከሚስተዋለው ኒቃብ ሆነ ጅልባብ በተለያየ አሰፋፍ እየለበሱ ከመሰተር ይልቅ እይታን ይስባል ፊትና ነዉ ❗️ ኒቃብ ሆነ ጅልባብ ስታሰፉ በየ ኒዜው አዲስ ዲዛይን አትጨምሩ እውነተኛ ሸሪአዊ ጅልባብ እና ኒቃብ ከአመት አመት እሚቀያየር አይደለም ❗️ አንቺን  ዉበትሽን አቋምሽን ሊሰትርሽ እጂ እይታን እንዲስ ወይም ለውበት አደለም እምትለብሽው አስተውይ ❗️ https://t.me/Algurebaa
45000Loading...
ዛሬ ደርስ አለ ኢንሻ አላህ
380120Loading...
مفتاح التجويد 19.m4a
164301Loading...
ልንጀምር ነው ገባገባ በሉ!
195010Loading...
​📚 የሚፍታሁ ተጅዊድ ደርስ 📚 ​ዛሬ እንደሚታወቀው ከምሽቱ 3:30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) የቀጥታ ስርጭት የተጅዊድ ትምህርት (ደርስ) አለን። ​📖 የደርሶቹ መለቀቂያ ቻናል: ቀደም ብለው የተለቀቁ ደርሶችን ለመከታተል ወይም ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/nezifali123 ​💬 ማሳሰቢያ: እባክዎ መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ፤ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
210100Loading...