قناة أبي الفردوس نظيف بن علي الحبشي
Open in Telegram
ይህ የወንድም አቡል_ፊርደውስ ቻናል ነው! በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ላይ፦ 。አስተማሪ የሆኑ ሸሪዐዊ ትምህርቶች፣ 。ልብን የሚያርሱና እውቀትን የሚጨምሩ ፈዋኢዶች፣ 。ወቅታዊ የዲን ምክሮች በስፋት ይቀርቡበታል። አሁኑኑ ይቀላቀሉን፣ ለወዳጅ ዘመዶዎም ያጋሩ! https://t.me/nezifali123
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
329
Subscribers
+124 hours
-57 days
+230 days
Posts Archive
نحن نتحدث عن 📚 የምንጀምራት ኪታብ «ሚፍታሁ አት-ተጅዊድ» (مفتاح التجويد) ትባላለች።. انقر على الرابط للانضمام إليها! https://s.imoim.net/UgRrTR?from=other
🍂 በአላህ ፈቃድ በተጅዊድ ዘርፍ አዲስ ደርስ የምንጀምር ይሆናል ✅
📚የምንጀምራት ኪታብ «ሚፍታሁ አት-ተጅዊድ» (مفتاح التجويد) ትባላለች። 🎉 ሌሎች እህትና ወንድሞችንም ወደ ግሩፑ እንጋብዛቸው፤ በእኛ ሰበብ አንድ ሰው ተምሮ ቢለወጥልን ዋጋው ቀላል አይደለም!
👉 ማታ 3:30 ላይ ሁላችንም እንገኝ። አላህ ተምረው ከሚጠቀሙት ያድርገን! 🌹ደርሱን የሚያስቀራው
أبو الفردوس نظيف بن علي الحبشي حفظه الله تعالى«الدال على الخير كفاعله»
ወደ መልካም ነገር ያመለከተ እንደሰራው ይቆጠራል)🔗 የመድረሳው የኢሞ ሊንክ፦https://s.imoim.net/UgRrTR?from=copy_link 🔗 የመድረሳው የኢሞ ሊንክ፦https://s.imoim.net/UgRrTR?from=copy_link
በአላህ ፈቃድ በተጅዊድ ዘርፍ አዲስ ደርስ የምንጀምር ይሆናል ✅ 📚የምንጀምራት ኪታብ «ሚፍታሁ አት-ተጅዊድ» (مفتاح التجويد) ትባላለች።
🎉 ሌሎች እህትና ወንድሞችንም ወደ ግሩፑ እንጋብዛቸው፤ በእኛ ሰበብ አንድ ሰው ተምሮ ቢለወጥልን ዋጋው ቀላል አይደለም!👉 ማታ 3:30 ላይ ሁላችንም እንገኝ። አላህ ተምረው ከሚጠቀሙት ያድርገን! 🌹 ደርሱን የሚያስቀራው
أبو الفردوس نظيف بن علي الحبشي حفظه الله تعالى
«الدال على الخير كفاعله»(ወደ መልካም ነገር ያመለከተ እንደሰራው ይቆጠራል) 🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦https://t.me/ibnu_ali_2650 ♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ Like Comment Save Share
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
ዛሬ እጅግ ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ውድ ወንድሞቼ ጋር ለመገናኘት አላህ ስላበቃኝ ምስጋና ይገባው።
በዚህች በተባረከችው የጁምዓ ዕለት፣ ከውድ ወንድሞቻችን ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ናሙስ እና ኡስታዝ አብዱልከሪም ጋር በመሆን የተባረከ ውሎ አሳልፈናል።
በተለይም በጣም እፈልገው የነበረውን «إثبات كتاب الحد» የተሰኘውን ኪታብ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም በሀድያ መልክ ስላበረከተልኝ ደስታዬ የላቀ ነው።
አላህ መልካም ምንዳውን በጀነት ይክፈለው፤ በዕውቀቱ ላይ ዕውቀት ይጨምርለት (በዕውቀቱ ይጠቅመን)! አሚን።
https://t.me/nezifali123
محاضرة واعظة بليغة ننصح بسماعها بعنوان👈 ( ذنوب الخلوات & أكثروا ذكر هاذم اللذات)
بالأخ الفاضل أبي فردوس نظيف بن علي
ሞትን አብዝቶ ማስታወስ የድብቅ ወንጀል አደገኝነት (በስልካችን ተደብቀን የምንሰራው ወንጀል) በሚል ርዕስ ሁልግዜ ሊሰማ የሚገባ።
ለደረቀች ልብ ህክምና የሆነ ገፃጭ መካሪ ወሳኝ አስተማሪ ሙሃደራህ።
በወንድም አቡ ፊርደውስ ነዚፍ አሏህ ይጠብቀው👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abumuhemed1
https://t.me/nezifali123
🌟 ታላቅ የምስራች ለቀሪው የዱንያና የአኺራ ስኬት ለሚተጉ በሙሉ! 🌟
🍂 ዳር አል-ቁርዓን ወል-ሱና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ማዕከል
🫧 የላቀ ጥራትና ተደራሽነት ባለው መልኩ በኦንላይን (በቴሌግራም እና በኢሞ) አዳዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩን በደስታ ያበስራል።
🌘 የጊዜና የቦታ መራራቅ ሳይገድብዎት፣ ባሉበት ቦታ ሆነው የኢስላማዊ እውቀት ገበታ ላይ ተሳታፊ ይሁኑ!
📖 የሚሰጡ ዋና ዋና ትምህርቶች (ኮርሶች)፦
1️⃣ ቃኢደቱ ኑራንያ፦ ለአጠቃላይ ጀማሪዎች ቁርኣንን በተገቢው መንገድ ለማንበብ መሰረት የሚጥል
2️⃣ ነዞር ቁርኣን፦ ቁርኣንን በጥንቃቄና በተጅዊድ ህጎች እያዩ የማንበብ ልምምድ
3️⃣ የተጅዊድ ትምህርት፦ የቁርኣን አቀራረብዎን ውብና ትክክለኛ የሚያደርጉ ህጎች
4️⃣ አቂዳና ተውሂድ፦ የእምነታችንን መሰረትና ዋና ምሶሶዎች የምንማርበት
5️⃣ ሌሎች ልዩ ልዩ ኪታቦች፦ ለዕለት ተዕለት ህይወታችንና ለዒባዳችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ የፊቅህና የሐዲስ ኪታቦች
📚ትምህርቱ የሚቀርበው በኡስታዝ ነዚፍ አሊ
📌 ለመመዝገብና ቦታዎን ለመያዝ፦
አሁኑኑ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
💬 በቀጥታ ለማነጋገር፦ @Abulfirdewus
«እውቀትን መፈለግ በሙስሊም ሁሉ ላይ ግዴታ ነው» — (ሐዲስ
◞ ⇡
إِلَهِـي عَمَلِي ڪَسَـرَاب
وَقَلْبِي مِنْ التَّقْـوَى خَرَاب
وَذُنُوبِي أَڪثَـرَ مِنْ التُّــرَاب
وَأَنتَ أَولَى بِالْعَفْـو وَالصَّفْـح💧
https://t.me/nezifali123
أتيت القبور فناديتها … أين المعظم والمحتقر
وأين المذل بسلطانه … وأين القوي على ما قدر
تفانوا جميعاً فما مخبرٍ … وماتوا جميعاً ومات الخبر
فيا سائلي عن أناسٍ مضوا … أما لك فيما مضى معتبر
تروح وتغدو بنات الثرى … فتمحو محاسن تلك الصور
https://t.me/nezifali123
تلاوة جميلة خاشعة
لأخي الشقيق الغالي إلى قلبي
الذي أرجو من الله تعالى جل ثناؤه وتقدست أسماؤه أن يجعله من أهل القرآن الذين يوفقهم ويسددهم ويدافع عنهم
أبي فوزان شرف الدين بن علي الحبشي
https://t.me/nezifali123
مقطع مهم لشيخنا مصعب بن صلاح
حفظه الله ووفقه
حول ضوابط التكفير
https://t.me/nezifali123
الفرق بين مذهب السلف والأدعياء
⏰ መዝሐቡ-ሠለፍ እና የሠለፎችን መንገድ እንከተላለን ባዮች ልዩነት
-----------------------
👌 የተከበረው ሼይኻችን «ሼይኽ ዐብዱሏህ ብኑል ሙባረክ አል-ዐሲሚይ » حفظه الله
https://t.me/nezifali123
محاضرة حول الموت وبعض أهوال يوم القيامة
للأخ أبي الفردوس نظيف بن علي الحبشي
كان الله معه في الدارين
ሰለ ሞት የተደረገ ሙሀዷራ
በወንድም አቡል_ ፊርደውስ
https://t.me/nezifali123
خطبة الجمعة
في مسجد التوحيد في باب المندب
للأخ أبي الفردوس نظيف بن علي
وفقه الله وسدده
https://t.me/nezifali123
مقتبسة من منظومة الألبيري
بصوت الأخ أبي الفردوس الحبشي
https://t.me/nezifali123
يا طالِبَ العِلمِ لا تَبْغِي به بَدَلا
فقَدْ ظَفرْتَ ورَبِّ اللَّوْحِ والْقَلَمِ
وقَدِّسِ العِلمَ واعْرِفْ قَدْرَ حُرْمَتِهِ
فِي القَوْلِ والفِعْلِ والآدابَ فَالْتَزِمِ
واجْهَدْ بِعَزْمٍ قَوِيٍّ لا انْثِنَاءَ لَهُ
لَوْ يَعْلَمُ الْمَرْءُ قَدْرَ العِلْمِ لَمْ يَنَمِ
👌ﻫﻮ ﺍﻟﻌﻼﻣﺔ ﺍﻟﻤﺤﺪِّﺙ ﺃﺑَﻮْ ﻋَﺒْﺪِﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦِ ﺑَﺪْﺭُ ﺑْﻦُ ﻋَﻠَﻲ ﺍﻟﻌُﺘﻴﺒﻲ ﻧﺴﺒﺎً، ﺍﻟﻄﺎﺋﻔﻲ ﻣﻮﻟﺪﺍً ﻭﻣﺴﻜﻨﺎً، ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ ﺍﻷﺛﺮﻱ ﺍﻋﺘﻘﺎﺩﺍً ﻭﺗﻔﻘﻬﺎً هو من طلاب الإمام ابن باز رحمه الله تعالى ،
----
وهذا كلام يحرك المشاعر
--
👌الميزان كتاب الله وسنة رسول الله صلى الله عليه وسلم ⭕️.
هناك طائفة مارقة لنفسها عن الحق وممزقة لغيرها من المسلمين ، وهذه الطائفة لها شيخ تحبه وتقلده بأكثر من تقليد من تلومهم هي بالتقليد ، وهذه الطائفة الضالة إذا لم تحب شيخها تغصب سلفييتك وتكون أنت مطرودا ملعونا يقولون عنك فهو حزبي وتكون دعوتك تحت شك وريب ، ولو قلت أخطأ الشييخ في هذه المسألة يقيمون عليك الدنيا ولا يقعدونها،
لاينصح بعضه بعضا لأنه يخاف
https://t.me/nezifali123
اللامية المنسوبة إلى شيخ الإسلام
بصوة الأخ أبي الفردوس الحبشي وفقه الله
https://t.me/nezifali123
የተይሲሩ አህካሚ ተጅዊድ እና የ ثلاثة الأصول ሙሉ ደርስ ማገኝት ልምትፈልጉ ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ👇👇👇👇
https://t.me/durusnezif
