en
Feedback
Nani Becoming

Nani Becoming

Open in Telegram

Figuring it out..

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
214
Subscribers
-124 hours
-27 days
No data30 days
Posts Archive
ቀን ለሰጠው እድል እንጂ ሰው ለምርጫው አይታጭም!

I’ve said it a thousand times, and I’ll say it a thousand more… women need their circle, their save haven. Oh, if only I had
+1
I’ve said it a thousand times, and I’ll say it a thousand more… women need their circle, their save haven. Oh, if only I had it two years ago, so much pain could have been gentler, left fewer scars.

ሐዋ. ሥራ 4:12 12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”

እግዚአብሔር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ባይሆን ፡ ኖሮ ፡ በእነዚህ ፡ ዓመታት በክንዱ ፡ ደግፎ ፡ ባያሻግረኝ ፡ ክፉዎቹን ፡ ቀናት አጠገቤ ፡ ቆሞ ፡ ባያበረታኝ ፡ በነውጡ ፡ ሰዓት ሕያው ፡ ሳለሁኝ ፡ በዋጠኝ ፡ ነበር ፡ ጠላቴ ፡ እንደቁጣው ፡ ጽናት

የጠላትን ፡ ትዕቢት ፡ የጨለማውን ፡ ብርታት በአፉ ፡ ቃል ፡ ሽሮ ፡ ያከብራል ፡ በቅጽበት

On days I feel like glitching, my heart screams praise louder than ever!

Yo, we just added Chapa payments!!!!

Creating a life condition so fulfilling, incredible and desirable that one will be willing to live it over and over again for all eternity

photo content

Just saying 😂😂
Just saying 😂😂

ኢያሱ 1:7-9 7 ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። 8 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። 9 በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?

A bad singer becomes a louder bad singer with a microphone in their hands

Lolllll she is an AI not a real person

Owww Jesus, this song made me stop in my tracks

My peace cost me my people But Ⲓ ain’t sorry for the bill

If it is past 10PM, for Gods sake sleep… nothing good comes out of it 😭😭😭😭

Repost from Dagmawi Babi
Every man who walks with God has a story to tell

እድሜ፡ ሮጦ ፡ ሮጦ ፡ ቢደርስ ፡ ጫፍ ሰማይ ፡ ምድር ፡ ያልፋል ፡ የኔ ፡ ቃል ፡ አያልፍም