Nani Becoming
前往频道在 Telegram
Figuring it out..
显示更多未指定国家未指定类别
213
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-230 天
帖子存档
+1
I’ve said it a thousand times, and I’ll say it a thousand more… women need their circle, their save haven.
Oh, if only I had it two years ago, so much pain could have been gentler, left fewer scars.
እግዚአብሔር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ባይሆን ፡ ኖሮ ፡ በእነዚህ ፡ ዓመታት
በክንዱ ፡ ደግፎ ፡ ባያሻግረኝ ፡ ክፉዎቹን ፡ ቀናት
አጠገቤ ፡ ቆሞ ፡ ባያበረታኝ ፡ በነውጡ ፡ ሰዓት
ሕያው ፡ ሳለሁኝ ፡ በዋጠኝ ፡ ነበር ፡ ጠላቴ ፡ እንደቁጣው ፡ ጽናት
Creating a life condition so fulfilling, incredible and desirable that one will be willing to live it over and over again for all eternity
ኢያሱ 1:7-9
7 ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።
8 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
9 በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?
