⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟
Open in Telegram
231
Subscribers
+224 hours
-27 days
+630 days
Posts Archive
💔🌹 ውሸታሙ አፌ... 😊❤️
ውሸታሙ አፌ... 😊😊
አይንሽን ካላየሁ እንቅልፍም አይወስደኝ... 👀❤️
ድምፅሽን ካልሰማሁ ቀኑም ቀን አይመስለኝ... 🎶💔
ምግብም በአፌ አይዞር እያልኩኝ ስናገር... 🍽️🥺
በዚያን ቅፅበትኮ እየበላሁ ነበር... 😂❤️
አይ እኔ... 😅💔
ይቅር! ጠላና ጠጅ እንኳን፣ ውስኪ ቢራ... 🍷🥃🍺
ውሃም አያሰኘኝ ካልሆንኩ አንቺ ጋራ... 💦❤️
ብዬ ሳሳምንሽ መሃላ እየገበርኩ... 💋🤞❤️
ያኔም መጠጥ ይዤ ካፌ ውስጥ ነበርኩ... ☕😂
መቼ ይሄ ብቻ... 😏💔
ከኔ ውጭ ወንድ አልቆ፣ ምድር ሴት ብትሞላ... 🌍👫
መቼም አያምረኝም ሄዋን ካንቺ ሌላ... ❤️🌹
እያልኩ ስነግርሽ፣ ስምልልሽ በአፌ... 🤞🥺
አልቤርጎ ነበርኩኝ ሌላ ሴት አቅፌ... 😂💔
ዳሩ ምን ዋጋ አለው... 😔💭
በአንደበቴ ያለው ቃልና መሃላ... 🗣️🤞
ውሸት ዘርቼበት ካለቀ በኋላ... 🌱💔
ደግነትሽ ገዝቶኝ፣ ቅንነትሽ ማርኮኝ... 🥺❤️
መውደድሽ ጠፍሮ፣ ፍቅርሽ አንበርክኮኝ... ❤️🔥🌹
የልቤን ልነግርሽ... ❤️
ከቤትሽ ብመጣ... 🏠🥺
ውሸታሙ አፌ... 🤐💔
አንድ የእውነት ቃል አጣ... 😔❤️🩹
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
❤️ LIKE ❤️
😊 SHARE 😊
🌹 ለምትወዱት ሰው ያጋሩ 🌹
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
