ru
Feedback
‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

Открыть в Telegram

https://t.me/yengstogzat

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
231
Подписчики
+224 часа
-27 дней
+630 дней
Архив постов
💔🌹 ውሸታሙ አፌ... 😊❤️ ውሸታሙ አፌ... 😊😊 አይንሽን ካላየሁ እንቅልፍም አይወስደኝ... 👀❤️ ድምፅሽን ካልሰማሁ ቀኑም ቀን አይመስለኝ... 🎶💔 ምግብም በአፌ አይዞር እያልኩኝ ስናገር... 🍽️🥺 በዚያን ቅፅበትኮ እየበላሁ ነበር... 😂❤️ አይ እኔ... 😅💔 ይቅር! ጠላና ጠጅ እንኳን፣ ውስኪ ቢራ... 🍷🥃🍺 ውሃም አያሰኘኝ ካልሆንኩ አንቺ ጋራ... 💦❤️ ብዬ ሳሳምንሽ መሃላ እየገበርኩ... 💋🤞❤️ ያኔም መጠጥ ይዤ ካፌ ውስጥ ነበርኩ... ☕😂 መቼ ይሄ ብቻ... 😏💔 ከኔ ውጭ ወንድ አልቆ፣ ምድር ሴት ብትሞላ... 🌍👫 መቼም አያምረኝም ሄዋን ካንቺ ሌላ... ❤️🌹 እያልኩ ስነግርሽ፣ ስምልልሽ በአፌ... 🤞🥺 አልቤርጎ ነበርኩኝ ሌላ ሴት አቅፌ... 😂💔 ዳሩ ምን ዋጋ አለው... 😔💭 በአንደበቴ ያለው ቃልና መሃላ... 🗣️🤞 ውሸት ዘርቼበት ካለቀ በኋላ... 🌱💔 ደግነትሽ ገዝቶኝ፣ ቅንነትሽ ማርኮኝ... 🥺❤️ መውደድሽ ጠፍሮ፣ ፍቅርሽ አንበርክኮኝ... ❤️‍🔥🌹 የልቤን ልነግርሽ... ❤️ ከቤትሽ ብመጣ... 🏠🥺 ውሸታሙ አፌ... 🤐💔 አንድ የእውነት ቃል አጣ... 😔❤️‍🩹 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ❤️ LIKE ❤️ 😊 SHARE 😊 🌹 ለምትወዱት ሰው ያጋሩ 🌹 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━