Ibro markets
Open in Telegram
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
292
Subscribers
No data24 hours
+67 days
+630 days
Posts Archive
292
እኔ ምለው ይህን ፍልሚያ ለመመልከት ቆይ ግን ይሄ ሁሉ ሰው ከ 10k እስከ 100k ከፍሎ ነው የገባው???
ኑሮ ተወዷል የሚባለው ነገር ዝም ብለው ነው ማለት ነው ወይሥ እኛ የማናውቀው ህዝቡ ይህን ሁላ ብር ከፍሎ የሚመለከተበት የብር ምንጭ ብሩን የሚገኝበት ነገር አለ ?😖
292
Repost from SEMER NUR
your company's ceiling is your ceiling. The business can only scale as far as the founder's current level of knowledge, discipline, network, and mindset so if you stop growing, growth stalls, and worse, the parts of the company that did grow start to break (bad hires, missed opportunities, decisions you're not equipped to make anymore).
292
+1
BREAKING Russian-speaking cybercriminals reportedly used SpaceX's Cursor AI coding tool to hack seven companies, according to Reuters.The hackers allegedly bypassed Cursor's safeguards to steal credentials and take over accounts.
292
👊 ይሄ የሴዶ ሰውነት መቼስ በዋዛ የሚረታ አይመስልም…ያች ጆኒ የተባለች ሰውየ አዘናግታ በሆነ ሙድ ካልቆለፈችው በስተቀር…በቡጢ እንኳን እንጃ የሚቀመስ አይነት ሰውነት አይደለም
292
+3
looks like COVID-19 is making a remontada in the USA
Yihen chance dgame atagegnutm TikTok jemru 😁
292
Repost from HULU TECH
🚨 Googleን የሚያሰጋው አዲሱ የ AI ቴክኖሎጂ! (SearchGPT መጣ) 🌐
ሰላም ቤተሰቦች! የዛሬው ትኩስ የቴክኖሎጂ ዜናችን የዓለማችንን ትልቁን ኩባንያ Googleን እንቅልፍ ስለነሳው አዲስ ቴክኖሎጂ ነው።
የ ChatGPT ፈጣሪ የሆነው ታዋቂው OpenAI ኩባንያ፣ "SearchGPT" የተባለ አዲስ እና እጅግ ዘመናዊ የ Search Engine (መፈለጊያ) ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል።
SearchGPT ከ Google በምን ይለያል?
እስካሁን Google ላይ አንድ ነገር ስንፈልግ፣ ከመልሱ ይልቅ በርካታ የ Website ሊንኮችን እና ማስታወቂያዎችን ነው የሚደረድርልን። አዲሱ SearchGPT ግን ልክ እንደ ሰው ጥያቄያችንን ተረድቶ፣ ትክክለኛውን እና የተብራራ መልስ ከተለያዩ ድረ-ገጾች አሰባስቦ ከነ ምንጩ (Source) በቀጥታ ያቀርብልናል።
ይህ የ AI ቴክኖሎጂ መረጃ የምንፈልግበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ ስለሚቀይረው፣ ብዙ የቴክኖሎጂ ተንታኞች የ Googleን የዓመታት የበላይነት ሊያናጋው እንደሚችል እያወሩ ይገኛሉ።
@techpluset
292
Allah has a plan. A plan far greater than you can imagine. Stop worrying, stop stressing, and trust ALLAH. ☝️
292
Repost from FX¥ CALL Trading 🐋
She was brainwashed into thinking education was the only way to succeed......
እንደዚ እምታስቡ ካላችሁ ግን... More ብታስቡበት ይሻላል....
.Failure isn’t the end of the
292
Repost from Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗
ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች።
ነፍስ ይማር❗
#አዩዘሀበሻ
=====================
💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
