እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር
Open in Telegram
አኢንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ በስልኮ ይማሩ!! Contact @Thebrokeeconomist
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 360
Subscribers
+924 hours
+647 days
+5530 days
Posts Archive
🎉I let you down
አሳፈርኩሽ/ህ
🪃Don't lie to me
አትዋሸኝ/ሺኝ
🪃I'm proud of you
አኮራኸኝ
🪃How much do i owe u?
ምን ያህል ልክፈልህ
Break aleg
መልካም ዕድል
🪃What is that supposed to mean?
ያ ማለት ምን ማለት ነው
It's not worth it
ምንም ትርፍ የለውም
Don't panic
ተረጋጋ
I'm starving
በጣም እርቦኛል
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን😇
Repost from KANA TV | ቃና ቲቪ
🔥 ህልምህ አለህ? አሁን ወደ ስኬት ቀይረው! 🔥
https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a70b6f9888a0_Hamrawi
📘 የስኬት ሚስጥር
ስኬታማ ሰዎች ምን ያውቃሉ? 🤔
እንዴት ግብ ያወጣሉ? 🎯
እንዴት ህልማቸውን ወደ እውነታ ይቀይራሉ? 🚀
ይህ መጽሐፍ ከትክክለኛ አስተሳሰብ እስከ ግብ ማውጣት፣ እቅድ ማውጣት እና ተግባር ድረስ የስኬት ጉዞህን እንድትጀምር ይመራሃል።
💡 ህይወትህን ለመቀየር አንድ ውሳኔ ብቻ ያስፈልግሃል!
💰 ዋጋ፦ 299 ብር ብቻ
መፅሀፉን ለማግኘት 👇🏿👇🏿
https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a70b6f9888a0_Hamrawi
🚀 ህልምህን አትጠብቅ—ዛሬ ጀምር!
⭕️Fat cat
ሀብታም ሰው
🎀Peer pressure
የጓደኛ ግፊት
🏮So do i
እኔም
📌What else
ሌላስ
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን😇
🏮I cheated death
ከሞት ለጥቂት አምልጠሀል
🪭I'm so parched
በጣም ጠምቶኛል
⭕️Go big or go home
ሙሉ አቅምህን ተጠቀም/
ደፋር ሁን
🏮I caught u red handed
እጅ ከፍንጅ ይዤካለው
🏮I'm not falling for that again
ድጋሚ ለዛ አልታለልም
🏮Give him a taste of his own medicine
ልክ አስገቢለት/ አስገባላት ከሆነ him እና his ወደ her ይቀየራሉ
🏮Why the long face?
ለምንድነው የተናደደከው/ሽው?
🏮U wanna make out?
ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ትፈልጊያለሽ/ለህ?
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን😇
ንፅፅር ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው
Comparatively - ከሌላ ጋር ሲነፃፀር
Eventhough - ቢሆንም
In contrast - በንፅፅር ፣ በተቃራኒው
Whereas - ሲሆን ፣ በተቃራኒው
On the contrary - በተቃራኒው
However - ነገር ግን
Instead - በሱ ፈንታ ፣ ከ ___ ይልቅ
On the other hand - በሌላ በኩል
ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን😇
I swore an oath
ቃለ መሀላ ፈጽሜያለሁ
Become your own man
ራስህን ቻል/ጥገኛ አትሁን
Hold on tight
በደንብ አጥብቀህ ያዝ/ዢ
I got/was wasted
የሌለ ሰክሬ ነበር
Go back to the drawing boards
ስላልተሳካ እንደገና ጀምር
Peace out
ደህና ሁን/ኚ
Most common mistake
❌ አይባልም
✅ ይባላል
❌ People is 👈አይባልም
✅ People are 👈ይባላል
❌ I'm agree
✅ I agree
❌ I'm waiting you
✅ I'm waiting for you
❌ I lost the bus
✅ I missed my bus
❌ Everyone are happy
✅ Everyone is happy
❌ I need to go to home
✅ I need to go home
❌ He's afraid from dogs
✅ He's afraid of dogs
❌ How we call this word?
✅ What do we call this word?
❌ He speak English good.
✅ He speaks English well.
❌ I prefer tea than coffee
✅ I prefer tea to coffee
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን😇
Detective ✍️ ወንጀል መርማሪ ፖሊስ
Suspect ✍️ ተጠርጣሪ
Victim ✍️ ተጠቂ ፣ ተጎጁ
Witness ✍️ ምስክር
Jail ✍️ እስር ቤት
Handcuffs ✍️ የ እጅ ካቴና
Gavel ✍️ ዳኛ የሚይዘው ሞደሻ
Defense attorney ✍️ የተከላካይ ጠበቃ
Guilty ✍️ ወንጀለኛ
Judge ✍️ ዳኛ
---------------------------
#Contractions
___
1) I am - I’m
2) I will - I'll
3) I had I'd
4) I would - I'd
5) I have - I've
6) you are - you’re
7) you will - you'll
8) you had - you'd
9) you would - you'd
10) you have - you've
11) he is - he’s
12) he has - he’s
13) he will - he’ll
14) he would - he'd
15) he had - he’d
16) she is - she’s
17) she has - she's
18) she will - she’ll
19) she had - she'd
20) she would - she’d
21) it has - it’s
22) it is - it’s
23) it will - it’ll
24) it would - it'd
25) it had - it’d
etc...
I can never tell them the truth.
🥰 So do I
🎉 Me either
😱 Neither can I
😂 So can I
React to correct ✅ answer
😎"ምንም አላውቅም" ለማለት ፦
❤️ I don't know nothing.
👍 I don't know anything.
😍 A and B
React to the correct ✅ answer
Personality (የግል ባህሪ )
👉 Kind ደግ
👉 Generous ለጋስ
👉 Polite ትሁት
👉 Honest ሀቀኛ
👉 Responsible ታማኝ
👉 Reliable መታመን የሚችል
👉 Sociable ተግባቢ
👉 Shy አይናፋር
👉 Tolerance ቻይ፣ ትእግስተኛ
👉 Frank ግልጽ
👉 Hot headed ችኩል
👉 Aggressive ጠብ አጫሪ
👉 Selfish ራስ ወዳድ
👉 Foolish ሞኝ
👉 Philanthropist ለጋስ
👉 Religious ሀይማኖተኛ
Don't forget to react our post
እንግሊዝኛን አቀላጥፎ መናገር ይፈልጋሉ?
ሐሳብዎን በእንግሊዝኛ መግለጽ ከብዶዎታል?
«እንግሊዝኛን በቀላሉ፦ ከሰዋሰው እስከ አቀላጥፎ መናገር» የተሰኘውን ይህንን አዲስ ኢ-መጽሐፍ (E-book) በ245 ብር ብቻ ዛሬውኑ ያግኙ!
ከመሠረታዊ ሰዋሰው ጀምሮ በራስ መተማመን እስከ መናገር የሚያደርስዎትን ቀጥተኛ መንገድ በአማርኛ ይማሩ።
✅ቀላል ማብራሪያዎች
✅የዕለት ተዕለት ንግግሮች
✅አንደበትን የማለማመጃ ስልቶች
ፍርሃትን ሰብረው እንግሊዝኛን በልበ ሙሉነት ይናገሩ!
መፅሀፉን በቀላሉ በእጅ ስልኮ ለማመግዛት 👇👇👇👇👇
https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a6483c310e6f_Hamrawi
✅ Better than nothing.
ከምንም ይሻላል።
✅ Better late than never
ከመቅረት መዘግየት።
✅ I have nothing to say
ምንም የምለው የለኝም።
✅ We have nothing in common
ምንም የሚያመሳስለን ነገር የለም።
✅ He cares for nothing
ለምንም ነገር አይጨነቅም።
✅ She knows nothing about him
ስለሱ ምንም ምታውቀው ነገር የለም
✅ Nothing is impossible
የማይቻል ነገር የለም
🔥🔥 Conjunctions አያያዥ ቃላት
❇️Provided = እንደሚያመለክተው
❇️Provided that = በውጤቱም / እንደሚያሳየው
❇️Although = in spite of = Despite the fact that = ቢሆንም
Even though = though = ምንም እንኳን
❇️As long as = እስከ...
❇️As much as = በተቻለ መጠን/አቅም
❇️As soon as = በተቻለ ፍጥነት /ወዲያውኑ
❇️As far as = እስከማውቀው /አስከሚመለከተኝ
❇️As though = ቢሆንም
❇️By the time = ያኔ/ በዚያን ጊዜ
❇️By the way = በነገራችን ላይ
❇️In order to = እንዲህ እንዲያ እንዲሆን
❇️In order that = እንዲሉ
❇️in case = ምናልባት /ድንገት
❇️Now that = አሁን እንግዲህ
❇️Now when = ከመቼ ጀምሮ since when
The man___ I gave my wallet has absconded with it.
👍 Who
❤️ Which
🎉 Whom
React to right ✅ Answer
እነዚህን ማወቅ አለባችሁ
Someone who eats a lot = Foodie
ብዙ የምበላ ሰው Foodie ይባላል
Someone who lies a lot = Phony
በጣም ውሸታም ሰው Phony ይባላል
Someone who talks a lot = Chatty
ብዙ የምያወራ ሰው Chatty ይባላል
Don't forget to react on our posts 👍
Repost from KANA TV | ቃና ቲቪ
ከሴ#ጋ ሱስ በ21 ቀናት ይገላገሉ!!
የጨለመውን የሱስ አዙሪት ሰብሮ መውጣት ይፈልጋሉ? 📚✨
በዘመናችን ብዙዎች በዝምታ የሚሰቃዩበት፣ ለመነጋገር የሚከብድ እና የሰውን አዕምሮ፣ ጉልበትና ተስፋ የሚፈትን ከባድ ፈተና አለ—የሴጋ እና የፖርኖግራፊ ሱስ።
ነገር ግን ከዚህ የባርነት ሕይወት ወጥቶ ሙሉ ነፃነትን መቀዳጀት ፍጹም ይቻላል!
አዲስ የወጣው እና ሕይወትዎን ሊቀይር የሚችለው አጠቃላይ መመሪያ «ከባርነት ወደ ነፃነት፡ የሴጋ ሱስን ሰብሮ የመውጣት ዘላቂ መንገድ»
የተሰኘው ኢ-መጽሐፍ እነሆ ብሎ በ395 ብር ተዘጋጅቷል።
መፅሀፉን በእጅ ስልኮ ይግዙ!! ለመግዛት 👇🏿👇🏿👇🏿
https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a661119b6fce_Hamrawi
