es
Feedback
እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር

እንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ | English For Ethiopia | ኢንግሊዘኛ ለመማር

Ir al canal en Telegram

አኢንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ በስልኮ ይማሩ!! Contact @Thebrokeeconomist

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 360
Suscriptores
+924 horas
+647 días
+5530 días
Archivo de publicaciones
🎉I let you down አሳፈርኩሽ/ህ 🪃Don't lie to me አትዋሸኝ/ሺኝ 🪃I'm proud of you አኮራኸኝ 🪃How much do i owe u? ምን ያህል ልክፈልህ Break aleg መልካም ዕድል 🪃What is that supposed to mean? ያ ማለት ምን ማለት ነው It's not worth it ምንም ትርፍ የለውም Don't panic ተረጋጋ I'm starving በጣም እርቦኛል ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇

🔥 ህልምህ አለህ? አሁን ወደ ስኬት ቀይረው! 🔥 https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a70b6f9888a0_Hamrawi 📘 የስኬት ሚስጥር ስኬ
🔥 ህልምህ አለህ? አሁን ወደ ስኬት ቀይረው! 🔥 https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a70b6f9888a0_Hamrawi 📘 የስኬት ሚስጥር ስኬታማ ሰዎች ምን ያውቃሉ? 🤔 እንዴት ግብ ያወጣሉ? 🎯 እንዴት ህልማቸውን ወደ እውነታ ይቀይራሉ? 🚀 ይህ መጽሐፍ ከትክክለኛ አስተሳሰብ እስከ ግብ ማውጣት፣ እቅድ ማውጣት እና ተግባር ድረስ የስኬት ጉዞህን እንድትጀምር ይመራሃል። 💡 ህይወትህን ለመቀየር አንድ ውሳኔ ብቻ ያስፈልግሃል! 💰 ዋጋ፦ 299 ብር ብቻ መፅሀፉን ለማግኘት 👇🏿👇🏿 https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a70b6f9888a0_Hamrawi 🚀 ህልምህን አትጠብቅ—ዛሬ ጀምር!

⭕️Fat cat ሀብታም ሰው 🎀Peer pressure የጓደኛ ግፊት 🏮So do i እኔም 📌What else ሌላስ ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇

🏮I cheated death ከሞት ለጥቂት አምልጠሀል 🪭I'm so parched በጣም ጠምቶኛል ⭕️Go big or go home ሙሉ አቅምህን ተጠቀም/ ደፋር ሁን 🏮I caught u red handed እጅ ከፍንጅ ይዤካለው 🏮I'm not falling for that again ድጋሚ ለዛ አልታለልም 🏮Give him a taste of his own medicine ልክ አስገቢለት/ አስገባላት ከሆነ him እና his ወደ her ይቀየራሉ 🏮Why the long face? ለምንድነው የተናደደከው/ሽው? 🏮U wanna make out? ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ትፈልጊያለሽ/ለህ? ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇

ንፅፅር ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው Comparatively - ከሌላ ጋር ሲነፃፀር Eventhough - ቢሆንም In contrast - በንፅፅር ፣ በተቃራኒው Whereas - ሲሆን ፣ በተቃራኒው On the contrary - በተቃራኒው However - ነገር ግን Instead - በሱ ፈንታ ፣ ከ ___ ይልቅ On the other hand - በሌላ በኩል ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇

I swore an oath ቃለ መሀላ ፈጽሜያለሁ Become your own man ራስህን ቻል/ጥገኛ አትሁን Hold on tight በደንብ አጥብቀህ ያዝ/ዢ I got/was wasted የሌለ ሰክሬ ነበር Go back to the drawing boards ስላልተሳካ እንደገና ጀምር Peace out ደህና ሁን/ኚ

Most common mistake     ❌ አይባልም     ✅ ይባላል ❌ People is   👈አይባልም ✅ People are  👈ይባላል ❌ I'm agree ✅ I agree ❌ I'm waiting you ✅ I'm waiting for you ❌ I lost the bus ✅ I missed my bus ❌ Everyone are happy ✅ Everyone is happy ❌ I need to go to home ✅ I need to go home ❌ He's afraid from dogs ✅ He's afraid of dogs ❌ How we call this word? ✅ What do we call this word? ❌ He speak English good. ✅ He speaks English well. ❌ I prefer tea than coffee ✅ I prefer tea to coffee ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌😇

Detective ✍️ ወንጀል መርማሪ ፖሊስ Suspect ✍️ ተጠርጣሪ Victim ✍️ ተጠቂ ፣ ተጎጁ Witness ✍️ ምስክር Jail ✍️ እስር ቤት Handcuffs ✍️ የ እጅ ካቴና Gavel ✍️ ዳኛ የሚይዘው ሞደሻ Defense attorney ✍️ የተከላካይ ጠበቃ Guilty ✍️ ወንጀለኛ Judge ✍️ ዳኛ

--------------------------- #Contractions ___ 1) I am - I’m 2) I will - I'll 3) I had I'd 4) I would - I'd 5) I have - I've 6) you are - you’re 7) you will - you'll 8) you had - you'd 9) you would - you'd 10) you have - you've 11) he is - he’s 12) he has - he’s 13) he will - he’ll 14) he would - he'd 15) he had - he’d 16) she is - she’s 17) she has - she's 18) she will - she’ll 19) she had - she'd 20) she would - she’d 21) it has - it’s 22) it is - it’s 23) it will - it’ll 24) it would - it'd 25) it had - it’d etc...

I can never tell them the truth. 🥰 So do I 🎉 Me either 😱 Neither can I 😂 So can I React to correct ✅ answer

😎"ምንም አላውቅም" ለማለት ፦ ❤️ I don't know nothing. 👍 I don't know anything. 😍 A and B React to the correct ✅ answer

Personality (የግል ባህሪ ) 👉 Kind    ደግ 👉 Generous ለጋስ 👉 Polite ትሁት 👉 Honest ሀቀኛ 👉 Responsible ታማኝ 👉 Reliable መታመን የሚችል 👉 Sociable ተግባቢ 👉 Shy      አይናፋር 👉 Tolerance ቻይ፣ ትእግስተኛ 👉 Frank  ግልጽ 👉 Hot headed ችኩል 👉 Aggressive ጠብ አጫሪ 👉 Selfish    ራስ ወዳድ 👉 Foolish    ሞኝ 👉 Philanthropist  ለጋስ 👉 Religious       ሀይማኖተኛ Don't forget to react our post

እንግሊዝኛን አቀላጥፎ መናገር ይፈልጋሉ? ሐሳብዎን በእንግሊዝኛ መግለጽ ከብዶዎታል? «እንግሊዝኛን በቀላሉ፦ ከሰዋሰው እስከ አቀላጥፎ መናገር» የተሰኘውን ይህንን አዲስ ኢ-መጽሐፍ (E-book) በ24
እንግሊዝኛን አቀላጥፎ መናገር ይፈልጋሉ? ሐሳብዎን በእንግሊዝኛ መግለጽ ከብዶዎታል? «እንግሊዝኛን በቀላሉ፦ ከሰዋሰው እስከ አቀላጥፎ መናገር» የተሰኘውን ይህንን አዲስ ኢ-መጽሐፍ (E-book) በ245 ብር ብቻ ዛሬውኑ ያግኙ! ከመሠረታዊ ሰዋሰው ጀምሮ በራስ መተማመን እስከ መናገር የሚያደርስዎትን ቀጥተኛ መንገድ በአማርኛ ይማሩ። ✅ቀላል ማብራሪያዎችየዕለት ተዕለት ንግግሮችአንደበትን የማለማመጃ ስልቶች ፍርሃትን ሰብረው እንግሊዝኛን በልበ ሙሉነት ይናገሩ! መፅሀፉን በቀላሉ በእጅ ስልኮ ለማመግዛት 👇👇👇👇👇 https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a6483c310e6f_Hamrawi

✅ Better than nothing.       ከምንም ይሻላል። ✅ Better late than never         ከመቅረት መዘግየት። ✅ I have nothing to say         ምንም የምለው የለኝም። ✅ We have nothing in common         ምንም የሚያመሳስለን ነገር የለም። ✅ He cares for nothing       ለምንም ነገር አይጨነቅም። ✅ She knows nothing about him        ስለሱ ምንም ምታውቀው ነገር የለም ✅ Nothing is impossible        የማይቻል ነገር የለም

🔥🔥 Conjunctions አያያዥ ቃላት ❇️Provided = እንደሚያመለክተው ❇️Provided that = በውጤቱም / እንደሚያሳየው ❇️Although = in spite of = Despite the fact that = ቢሆንም Even though = though = ምንም እንኳን ❇️As long as = እስከ... ❇️As much as = በተቻለ መጠን/አቅም ❇️As soon as = በተቻለ ፍጥነት /ወዲያውኑ ❇️As far as = እስከማውቀው /አስከሚመለከተኝ ❇️As though = ቢሆንም ❇️By the time = ያኔ/ በዚያን ጊዜ ❇️By the way = በነገራችን ላይ ❇️In order to = እንዲህ እንዲያ እንዲሆን ❇️In order that = እንዲሉ ❇️in case = ምናልባት /ድንገት ❇️Now that = አሁን እንግዲህ ❇️Now when = ከመቼ ጀምሮ since when

The man___ I gave my wallet has absconded with it. 👍 Who ❤️ Which 🎉 Whom React to right ✅ Answer

እነዚህን ማወቅ አለባችሁ Someone who eats a lot = Foodie ብዙ የምበላ ሰው Foodie ይባላል Someone who lies a lot = Phony በጣም ውሸታም ሰው Phony ይባላል Someone who talks a lot  = Chatty ብዙ የምያወራ ሰው Chatty ይባላል Don't forget to react on our posts 👍

ከሴ#ጋ ሱስ በ21 ቀናት ይገላገሉ!! የጨለመውን የሱስ አዙሪት ሰብሮ መውጣት ይፈልጋሉ? 📚✨ በዘመናችን ብዙዎች በዝምታ የሚሰቃዩበት፣ ለመነጋገር የሚከብድ እና የሰውን አዕምሮ፣ ጉልበትና ተስፋ የሚ
ሴ#ጋ ሱስ በ21 ቀናት ይገላገሉ!! የጨለመውን የሱስ አዙሪት ሰብሮ መውጣት ይፈልጋሉ? 📚✨ በዘመናችን ብዙዎች በዝምታ የሚሰቃዩበት፣ ለመነጋገር የሚከብድ እና የሰውን አዕምሮ፣ ጉልበትና ተስፋ የሚፈትን ከባድ ፈተና አለ—የሴጋ እና የፖርኖግራፊ ሱስ። ነገር ግን ከዚህ የባርነት ሕይወት ወጥቶ ሙሉ ነፃነትን መቀዳጀት ፍጹም ይቻላል! አዲስ የወጣው እና ሕይወትዎን ሊቀይር የሚችለው አጠቃላይ መመሪያ «ከባርነት ወደ ነፃነት፡ የሴጋ ሱስን ሰብሮ የመውጣት ዘላቂ መንገድ» የተሰኘው ኢ-መጽሐፍ እነሆ ብሎ በ395 ብር ተዘጋጅቷል። መፅሀፉን በእጅ ስልኮ ይግዙ!! ለመግዛት 👇🏿👇🏿👇🏿 https://ye-buna.com/Hamrawi?ref=product_detail&product=6a661119b6fce_Hamrawi