en
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

Open in Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
248
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
ይኸው... የብልጽግና ፓርቲ በግቢ አካባቢ የምርጫ ቅስቀሳውን በደመቀ ሁኔታ አጧጡፎ ቀጥሏል። አጀብ ነው! ዋንጫው ሊበላ ነው፤ ትንቢቱም ሊፈጸም ይመስላል!😂😂 This is the end!🫆

#Chit_Chat_Time ☕

Skip vaccines, risk death. (Appeal to fear) Bad breath? Even dogs avoid you! (Appeal to humour) Donate blood, save a child. (Appeal to emotion) This drug cures fast! (Card stacking) Public health: ''Act now!!'' Logic: ''Where is the evidence tho? 😭''

╔═══━━━─── • ───━━━═══╗ ✨ HAPPY MOTHER’S DAY✨ ╚═══━━━─── • ───━━━═══╝ ╭────────────────────╮ │ 𝑆𝑢𝑛𝑑𝑎𝑦, 𝑀𝑎𝑦 10,2026│ ╰────────────────────╯

🖋 ዐጭሬ ረጅሜ ✨ #AmharicPoem @GenesisSpeaks 📢
🖋 ዐጭሬ ረጅሜ ✨ #AmharicPoem @GenesisSpeaks 📢

They call it “not checking a channel streak”… interesting 😏 Obviously they’re used to TikTok ... dumping so much content at once. @GenesisSpeaks

Meanwhile, some other ppl ... @crazymedfacts
Meanwhile, some other ppl ... @crazymedfacts

Me: Trying to keep my posts manageable.

The restroom is apparently called the rest room because it’s where your parasympathetic system goes to rest after digestion lol — a teacher said this

አፈ-ታሪክም እንዲህ ነው መሰል የሚነገር፣ የሚፈጠር፤ ነገርየው መፈጠሩን ተከትሎ የኋሊት ሄዶ የየትመጤነቱን ነገር ለመረዳት እና ለማስረዳት መሞከር። 🥸
የአንድን ነገር መሠረትና ጥንተ-መነሻ ለመመርመርና ምክንያታዊ ለማድረግ ወደ ኋላ የሚዘረጋ የሃሳብ ድልድይ (?)
ከክስተቶች መወለድ በኋላ የሚቀመር ትረካ (?)
@GenesisSpeaks

“አርሶ ያልዘራውን፣ ዘርቶ ያላጨደውን፣ አጭዶ ጎተራ ያላስገባውን ሰነፍ ሰው፦ ‘አታስብ! ዝም ብለህ ምጣድህን አስማና ተኛ፤ ጠዋት እንጀራው ተቆልሎ ይጠብቅሃል’ የሚል የሀሰተኛ ነብይ መጠሪያ ነው። ሁሌም ቡሃቃህ ባዶ ቢሆንም፣ ‘በእምነት ምጣድህን አስምተህ ተኛ’ ስለሚል የዚህ ሀሰተኛ ነብይ መጠሪያ ‘አስማ-ተኛ’ ሆኖ ቀረ።” … which is very true 😁 Source: ታገል ሰይፉ #WordPrank😉 @GenesisSpeaks

This way, we know who is making the sacrifice and for whom it is being made😅

Ethiotel ግን ተቋማዊ ለውጥ ሳያስፈልገው አይቀርም። Wait… what does ‘unlimited internet package’ even mean? 😭😭😭 Just turning flight mode on and off 10 × ?

Saint George S.C. 🤯🤯🤯 ሳላውቀው ተናግሬ ነበር እንዴ?!

When you guys stayed silent, this bot (@ChannelPersonalityBot) said it out loud 😅 That was the analysis… Looks like there’s
+7
When you guys stayed silent, this bot (@ChannelPersonalityBot) said it out loud 😅 That was the analysis… Looks like there’s some level of lies apparently 😀

———————ብስጦሽ ቁዋጭ ቁዋጣሽ ቆር Life is becoming more and more ............ 😁

ይህን ቻናል ለወዳጅ ጓደኛዎ ማጋራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?😱 ምናልባት ከረሱት ብለን ነው! ዘንግተውትም ቢሆን፤ መርሳት የሰው ሁሉ ባህሪ ነውና አይፈርድብዎትም ። አሁን ግን ይፍጠኑ፤ ለምትወዷቸው በማ
ይህን ቻናል ለወዳጅ ጓደኛዎ ማጋራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?😱 ምናልባት ከረሱት ብለን ነው! ዘንግተውትም ቢሆን፤ መርሳት የሰው ሁሉ ባህሪ ነውና አይፈርድብዎትም ። አሁን ግን ይፍጠኑ፤ ለምትወዷቸው በማጋራት አብረውን እንዲሆኑ ይጋብዙልን።

200 FAM! 🥂 ± ወጣ ገባ 🥲😁 Thank you for being part of the journey.😊