Genesis Within
الذهاب إلى القناة على Telegram
Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
248
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
ይኸው... የብልጽግና ፓርቲ በግቢ አካባቢ የምርጫ ቅስቀሳውን በደመቀ ሁኔታ አጧጡፎ ቀጥሏል። አጀብ ነው!
ዋንጫው ሊበላ ነው፤ ትንቢቱም ሊፈጸም ይመስላል!😂😂
This is the end!
Skip vaccines, risk death. (Appeal to fear)
Bad breath? Even dogs avoid you! (Appeal to humour)
Donate blood, save a child. (Appeal to emotion)
This drug cures fast! (Card stacking)
Public health: ''Act now!!''
Logic: ''Where is the evidence tho? 😭''
╔═══━━━─── • ───━━━═══╗
✨ HAPPY MOTHER’S DAY✨
╚═══━━━─── • ───━━━═══╝
╭────────────────────╮
│ 𝑆𝑢𝑛𝑑𝑎𝑦, 𝑀𝑎𝑦 10,2026│
╰────────────────────╯
They call it “not checking a channel streak”… interesting 😏
Obviously they’re used to TikTok ... dumping so much content at once.
@GenesisSpeaks
The restroom is apparently called the rest room because it’s where your parasympathetic system goes to rest after digestion lol
— a teacher said this
አፈ-ታሪክም እንዲህ ነው መሰል የሚነገር፣ የሚፈጠር፤ ነገርየው መፈጠሩን ተከትሎ የኋሊት ሄዶ የየትመጤነቱን ነገር ለመረዳት እና ለማስረዳት መሞከር። 🥸
የአንድን ነገር መሠረትና ጥንተ-መነሻ ለመመርመርና ምክንያታዊ ለማድረግ ወደ ኋላ የሚዘረጋ የሃሳብ ድልድይ (?)
ከክስተቶች መወለድ በኋላ የሚቀመር ትረካ (?)@GenesisSpeaks
“አርሶ ያልዘራውን፣ ዘርቶ ያላጨደውን፣ አጭዶ ጎተራ ያላስገባውን ሰነፍ ሰው፦ ‘አታስብ! ዝም ብለህ ምጣድህን አስማና ተኛ፤ ጠዋት እንጀራው ተቆልሎ ይጠብቅሃል’ የሚል የሀሰተኛ ነብይ መጠሪያ ነው። ሁሌም ቡሃቃህ ባዶ ቢሆንም፣ ‘በእምነት ምጣድህን አስምተህ ተኛ’ ስለሚል የዚህ ሀሰተኛ ነብይ መጠሪያ ‘አስማ-ተኛ’ ሆኖ ቀረ።”
… which is very true 😁
Source: ታገል ሰይፉ
#WordPrank😉
@GenesisSpeaks
Ethiotel ግን ተቋማዊ ለውጥ ሳያስፈልገው አይቀርም። Wait… what does ‘unlimited internet package’ even mean? 😭😭😭 Just turning flight mode on and off 10 × ?
+7
When you guys stayed silent, this bot (@ChannelPersonalityBot) said it out loud 😅
That was the analysis…
Looks like there’s some level of lies apparently 😀
ይህን ቻናል ለወዳጅ ጓደኛዎ ማጋራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?😱 ምናልባት ከረሱት ብለን ነው! ዘንግተውትም ቢሆን፤ መርሳት የሰው ሁሉ ባህሪ ነውና አይፈርድብዎትም ። አሁን ግን ይፍጠኑ፤ ለምትወዷቸው በማጋራት አብረውን እንዲሆኑ ይጋብዙልን።
