Genesis Within
Open in Telegram
Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
248
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
አስባችሁት ይሆን? እንዴት ባለ ፍጥነት የቴክኖሎጂው አለም እየተለዋወጠ እንዳለ፤ ግርምትን የሚጭር ነው። ለአብነት ያህል የግንኙነት ክንፉን ብንመለከት እንኳ እንዴት በአጭር ጊዜ ውስጥ የሰውን ልጅ የመገናኛ ዘዴዎችና የማኅበራዊ ህይወት ገፅታ ሙሉ በሙሉ እንደቀየረው ስናስተውል እጅግ የሚያስደንቅ ነው።
ይህ አስደናቂ ፈጣን ጉዞ አንድ ትልቅ ጥያቄ በአዕምሯችን ላይ ይፈጥራል፦ የቴክኖሎጂው ምጥቀት ሰዎችን በዲጂታሉ ዓለም ቢያቀራርበንም፣ በአካል ግን እያራራቀን ይሆን? ምርጫው የኛ ነው፤ የቴክኖሎጂውን ፍጥነት ተረድተን ለበጎ ነገር ማዋልና ሰብዓዊ ትስስራችንን አለማጣት።
☞ @GenesisSpeaks
At first, I stuck to our old rule of 'You're African, so you support your fellow brother.' 😂 Then social media taught me why we're all supporting Mexico instead… ! 🇲🇽
https://t.me/atleastheis/234
@GensisSpeaks
Due to the time difference, we're forced to watch only selected matches ig 😭😭. Yesterday, I really struggled to stay up and watch.
@GenesisSpeaks
POV: በስነ -ግጥም ገጣሚው አዳዲስ ቃላትን የመፍጠር ወይም የነበሩ ቃላትን በአዲስ መልኩ የመጠቀም መብት አለው።
But if you want to see that taken to the next level, just ask an AI to write a poem.
@GenesisSpeaks
ጎረቤቶች ለልደት ጠርተውኝ በሄድኩበት፣ ያገኘኝ ሰው ሁሉ ከሰላምታው ቀጥሎ ‘እንዴ... በቃ ትልቅ ሰው ሆንክ እኮ!’ ይለኛል። በአንድ ወቅት መልሴ ምን እንደሚሆን ግራ ስለሚገባኝ፣ እየተሽኮረመምኩ በሳቅ ማለፍን እመርጥ ነበር። አሁን ግን ተቀይሬያለሁ፤ ‘አዎ! እንዴታ ከትምህርቱ ጋር አብረን አደግን እኮ’ እያልኩ በፈገግታ አግራሞት እፈጥርባቸዋለሁ።
ድሮ... ‘ሰው ከተወለደ ማደጉ አይቀር፣ ለምን በተራ ጥያቄ ያደክሙብኛል?’ እያልኩ እገረምና እናደድም ነበር። ዛሬ ግን እኔ ራሴ የማውቃቸውን ልጆች ደህነንታቸውን ጠይቄ የምቀጥለው ስለ ማደጋቸው በመደነቅ የማስከትለው ‘እንዴ... እንዴት አድገሃል? አሁን ስንተኛ ክፍል ደረስክ?’ የሚለውን ጥያቄ ሆኗል።
መቼስ እናንተም እንዲህ ዓይነቱ ነገር ሳይገጥማችሁ የቀረ አይመስለኝም። ለካስ ለዚህ ነው ‘በሰው ጫማ ውስጥ ሆነህ አስብ’ የሚባለው! የሰው ነገር የሚገባን በቦታው ሆነን ስንገኝ ነው።
#Toughts
@GenesisSpeaks
Helping my sis with her homework and just saw this. 1st & 2nd graders doing solfege... bomboclat! 🤯
I have a dream that one day our nation will rise to greatness on the football field.@GenesisSpeaks
