fa
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

رفتن به کانال در Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
248
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
Story

Story from Genesis Within

Goal

አስባችሁት ይሆን? እንዴት ባለ ፍጥነት የቴክኖሎጂው አለም እየተለዋወጠ እንዳለ፤ ግርምትን የሚጭር ነው። ለአብነት ያህል የግንኙነት ክንፉን ብንመለከት እንኳ እንዴት በአጭር ጊዜ ውስጥ የሰውን ልጅ የ
አስባችሁት ይሆን? እንዴት ባለ ፍጥነት የቴክኖሎጂው አለም እየተለዋወጠ እንዳለ፤ ግርምትን የሚጭር ነው። ለአብነት ያህል የግንኙነት ክንፉን ብንመለከት እንኳ እንዴት በአጭር ጊዜ ውስጥ የሰውን ልጅ የመገናኛ ዘዴዎችና የማኅበራዊ ህይወት ገፅታ ሙሉ በሙሉ እንደቀየረው ስናስተውል እጅግ የሚያስደንቅ ነው። ይህ አስደናቂ ፈጣን ጉዞ አንድ ትልቅ ጥያቄ በአዕምሯችን ላይ ይፈጥራል፦ የቴክኖሎጂው ምጥቀት ሰዎችን በዲጂታሉ ዓለም ቢያቀራርበንም፣ በአካል ግን እያራራቀን ይሆን? ምርጫው የኛ ነው፤ የቴክኖሎጂውን ፍጥነት ተረድተን ለበጎ ነገር ማዋልና ሰብዓዊ ትስስራችንን አለማጣት። ☞ @GenesisSpeaks

እስኪ እዩት! የዛሬን አያርገውና ድሮ በስንት ብር ወርሃዊ ክፍያ እንማር እንደነበር..."🙂‍↕️ @GenesisSpeaks
እስኪ እዩት! የዛሬን አያርገውና ድሮ በስንት ብር ወርሃዊ ክፍያ እንማር እንደነበር..."🙂‍↕️ @GenesisSpeaks

At first, I stuck to our old rule of 'You're African, so you support your fellow brother.' 😂 Then social media taught me why we're all supporting Mexico instead… ! 🇲🇽 https://t.me/atleastheis/234 @GensisSpeaks

Due to the time difference, we're forced to watch only selected matches ig 😭😭. Yesterday, I really struggled to stay up and watch. @GenesisSpeaks

The 2026 FIFA World Cup is underway!!! 🔥 🔥 🇿🇦 Vs. 🇲🇽 @GenesisSpeaks

Only one more day to go 🏆⚽️

POV: በስነ -ግጥም ገጣሚው አዳዲስ ቃላትን የመፍጠር ወይም የነበሩ ቃላትን በአዲስ መልኩ የመጠቀም መብት አለው። But if you want to see that taken to the next level, just ask an AI to write a poem. @GenesisSpeaks

ጎረቤቶች ለልደት ጠርተውኝ በሄድኩበት፣ ያገኘኝ ሰው ሁሉ ከሰላምታው ቀጥሎ ‘እንዴ... በቃ ትልቅ ሰው ሆንክ እኮ!’ ይለኛል። በአንድ ወቅት መልሴ ምን እንደሚሆን ግራ ስለሚገባኝ፣ እየተሽኮረመምኩ በሳቅ ማለፍን እመርጥ ነበር። አሁን ግን ተቀይሬያለሁ፤ ‘አዎ! እንዴታ ከትምህርቱ ጋር አብረን አደግን እኮ’ እያልኩ በፈገግታ አግራሞት እፈጥርባቸዋለሁ። ​ድሮ... ‘ሰው ከተወለደ ማደጉ አይቀር፣ ለምን በተራ ጥያቄ ያደክሙብኛል?’ እያልኩ እገረምና እናደድም ነበር። ዛሬ ግን እኔ ራሴ የማውቃቸውን ልጆች  ደህነንታቸውን ጠይቄ የምቀጥለው ስለ ማደጋቸው በመደነቅ የማስከትለው  ‘እንዴ... እንዴት አድገሃል? አሁን ስንተኛ ክፍል ደረስክ?’ የሚለውን ጥያቄ ሆኗል። ​መቼስ እናንተም እንዲህ ዓይነቱ ነገር ሳይገጥማችሁ የቀረ አይመስለኝም። ለካስ ለዚህ ነው ‘በሰው ጫማ ውስጥ ሆነህ አስብ’ የሚባለው! የሰው ነገር የሚገባን በቦታው ሆነን ስንገኝ ነው። #Toughts @GenesisSpeaks

Helping my sis with her homework and just saw this. 1st & 2nd graders doing solfege... bomboclat! 🤯
Helping my sis with her homework and just saw this. 1st & 2nd graders doing solfege... bomboclat! 🤯

Wasn't this the same movie that creeped me out once? 🤔 Not anymore ig 😢

Went back to Charlie and the Chocolate Factory 😭😭😭 #𝓞𝓸𝓶𝓹𝓪_𝓛𝓸𝓸𝓶𝓹𝓪𝓼
Went back to Charlie and the Chocolate Factory 😭😭😭 #𝓞𝓸𝓶𝓹𝓪_𝓛𝓸𝓸𝓶𝓹𝓪𝓼

I have a dream that one day our nation will rise to greatness on the football field.
@GenesisSpeaks

እንዴያዉም የማትገመት ሰው ሁን፤ አንዲቷን አፍሪቃዊት አገር ደግፍና ይለይልህ!😁 @GenesisSpeaks

What if the dream came true? 🏆🇦🇷 @dhugaagooftaa