MMKC Youth
Open in Telegram
“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
609
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1230 days
Posts Archive
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት" በሚል ርዕስ የመጀመሪያውን ክፍል እንማራለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ ተባረኩ!
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5
በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው።
ክፍል -1
አርብ ጥር 15
⌚️ 11:30
609
ሰላም እህቶች 👋
መጋቢት 13 በሚካሄደው የጎዳና ላይ ወንጌል ስርጭት ተኮር ሩጫ🏃♀🏃♀ ላይ ተሳታፊ ለመሆን ከላይ በተጠቀሱት ስልኮች በመደወል 📞ወይም ይህንን ማስፈንጠሪያ (link) በመጫን ይመዝገቡ። https://forms.gle/xfX9K5J53a4Sdkjw5
አደራ‼️ ለምዝገባ ያሉን ቀናቶች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ፤ ላልሰሙ እህቶችም መልዕክቱን ያድርሱ🙏‼️ የእህቶች ህብረት
609
ሰላም እህቶች!
የጎዳና ላይ አምልኮና ወንጌል ስርጭት የምናደርግበት እሁድ መጋቢት 13 ቀን የሚካሄደው የሴቶች እሩጫ ምዝገባው ጥር 7 የሚጀመር በመሆኑ ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት እንድትመዘገቡ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ።
* የቲሸርት ዋጋ 675 ብር አካባቢ ነው።
* ሌሎችንም ስፓንሰር ማድረግ አትርሱ 😊
609
ሰላም እህቶች፤ በዓል እንዴት ነበር?
ደስ የሚለውን የአብ ስጦታ በማሰብ እናዳሳለፋችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ይህንን ስጦታችንን ለእህቶቻችን ለማስተዋወቅ የሴቶችን ቀን በማስመልከት እሁድ መጋቢት 13 በከተማችን በሚዘጋጀው ሩጫ ላይ ለመሳተፍ እንደ አምናው ዘንድሮም እቅድ ይዘናል። በሩጫው ላይ በመሳተፍ የምስራቹን ለማብሰር ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ለሩጫው አዘጋጆች የተሳታፊ ቁጥር ለማሳወቅ ይረዳን ዘንድ፦
1) እህት ትሩፋት ስዩም 0911453806
2) እህት ቤተልሔም ከተማ 0926287088
3) እህት ራሔል መኮንን 0913282099
ስማችሁን እና ስልካችሁን በመስጠት ከዛሬ ጀምሮ እንድትመዘገቡ። በተጨማሪ ለሚሮጡ እህቶች የቲሸርት እና የትራንስፖርት ድጋፍ በማድረግ እንድትተባበሩ አደራ እንላለን። ስለምትሰጡት ፈጣን ምላሽና ትብብር ጌታ ይባርካችሁ።
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "መንፈስቅዱስን'' እያሰብን የምንጸልይበት ጊዜ ነው። 11:30 እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
እሁድ /ጥር 3, ከአምልኮ በኋላ
ወርሃዊ የወጣቶች(>18) የሕብረት ጊዜአችን ነው።
የምሳ ጊዜ | አምልኮ | እንዲሁም አገለግልሃለሁ በሚል ርዕስ እንማራለን።
እንዳትቀሩ😊
ምስራቅ አአ መሠረተ ክርስቶስ የወጣት አገልግሎት MMKCY
609
መንፈስቅዱስ ለአንተ/ለአንቺ ምንድነው?? 🕊
ትንቢተ ኢዮኤል 2:28-29
“ከዚህም በኋላ፣ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ ጕልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ። በእነዚያ ቀናት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ እንኳ፣ መንፈሴን አፈስሳለሁ።
📌ነገ አርብ 12:00 ሰዓት,
በጋራ የመንፈስቅዱስን ሙላት እያሰብን በጌታ ፊት የምንሆንበት ጊዜያችን ነው።
በሰዓታችን እንገኝ ተባረኩ!
MMKCY
609
ደስታ ለአለም ሰዎች ሁሉ 🔈🔈🔈
የዓለም ሰው ሁሉ ከኃጢአት በታች ነው (ሮሜ 3÷9)። የዓለም ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ነው። (ሮሜ3÷19) ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል በሁሉም ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ አርፏል (ዕብ9÷27)። አልተማርሁም አልሰማሁም፣ አላወኩም ብሎ ማመካኘት ከፍርድ ማምለጥም የለም!! ክርሰቲያን ነኝ ፣የሠለጠንሁ ዐዋቂ ፣ህግን ተቀባይ ደሞም ፈጻሚ ፣ምጽዋት ሰጪ ሀይማኖትንም ፈጻሚ ነኝ ብሎ ማምለጥም የለም!!
ሁሉ ከፍርድ በታች ሆነዋል ማንም አያመልጥም። ከዚህ ከፍርድ የሚያድን አንድ መንገድ ብቻ ግን አለ ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ያለ እርሱ መዳን የለም። ስለዚህም ነው አምላክ ሰው የሆነው!!
"ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።"
ዮሐንስ 1:12
መልካም በዓል!!
#MMKCY
Follow MMKCY On:
Instagram | Telegram | Telegram sermon
609
ፊልሙ የክርስቶስ ልደትን ምስጢር እስካሁን ከተለመደው የገና ታሪክ ለየት ባለ አቀራረብ ከአንድ “የተናቀ” እረኛ እና ከአንዲት “ምስኪን” ልጃገረድ ዕይታ አንፃር ለዛ በተሞላ መንገድ ይተርካል ።
THE CHOSEN በተባለው የፊልም ሥራ በኩል የቀረበ Holly Night የሚሰኘው ልዩ የገናጥንቅር (special release) አካል ነው። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች የጌታችንን የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ልዩ የበዓል ፕሮግራም ይኖረናል በመሆኑም ፕሮግራማችን 11:00 ሰዓት ይጀምራል። በደረስን ሰዓት እንገኝ ተባረኩ!
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሃሳብ የቆላስይስን መጽሐፍ የመጨረሻ ክፍል ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር እንማራለን። 11:30 እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
MMKCY
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሃሳብ የቆላስይስን መጽሐፍ ትምህርት ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር እንቀጥላለን። 11:30 እንገናኝ።
መልካም ቀን 😊
MMKCY
