uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

MMKC Youth

MMKC Youth

Відкрити в Telegram

“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
609
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
+1230 днів
Архів дописів
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት" በሚል ርዕስ የመጀመሪያውን ክፍል እንማራለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ ተባረኩ! መልካም ቀን 😊 MMKCY

በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5 በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው። ክፍል -1 አርብ ጥር 15 ⌚️ 11:30
በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5 በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው። ክፍል -1 አርብ ጥር 15 ⌚️ 11:30

ሰላም እህቶች 👋 መጋቢት 13 በሚካሄደው የጎዳና ላይ ወንጌል ስርጭት ተኮር ሩጫ🏃‍♀🏃‍♀ ላይ ተሳታፊ ለመሆን ከላይ በተጠቀሱት ስልኮች በመደወል 📞ወይም ይህንን ማስፈንጠሪያ (link) በመጫን
ሰላም እህቶች 👋 መጋቢት 13 በሚካሄደው የጎዳና ላይ ወንጌል ስርጭት ተኮር ሩጫ🏃‍♀🏃‍♀ ላይ ተሳታፊ ለመሆን ከላይ በተጠቀሱት ስልኮች በመደወል 📞ወይም ይህንን ማስፈንጠሪያ (link) በመጫን ይመዝገቡ። https://forms.gle/xfX9K5J53a4Sdkjw5
አደራ
‼️ ለምዝገባ ያሉን ቀናቶች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ፤ ላልሰሙ እህቶችም መልዕክቱን ያድርሱ🙏‼️ የእህቶች ህብረት

ሰላም እህቶች! የጎዳና ላይ አምልኮና ወንጌል ስርጭት የምናደርግበት እሁድ መጋቢት 13 ቀን የሚካሄደው የሴቶች እሩጫ ምዝገባው ጥር 7 የሚጀመር በመሆኑ ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት እንድትመዘገቡ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ።        *  የቲሸርት ዋጋ 675 ብር አካባቢ ነው።         * ሌሎችንም ስፓንሰር ማድረግ አትርሱ 😊

ሰላም እህቶች፤ በዓል እንዴት ነበር? ደስ የሚለውን የአብ ስጦታ በማሰብ እናዳሳለፋችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ይህንን ስጦታችንን ለእህቶቻችን ለማስተዋወቅ የሴቶችን ቀን በማስመልከት እሁድ መጋቢት 13 በከተማችን በሚዘጋጀው ሩጫ ላይ ለመሳተፍ እንደ አምናው ዘንድሮም እቅድ ይዘናል። በሩጫው ላይ በመሳተፍ የምስራቹን ለማብሰር ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ለሩጫው አዘጋጆች የተሳታፊ ቁጥር ለማሳወቅ ይረዳን ዘንድ፦ 1) እህት ትሩፋት ስዩም 0911453806  2) እህት ቤተልሔም ከተማ 0926287088 3) እህት ራሔል መኮንን 0913282099 ስማችሁን እና ስልካችሁን በመስጠት ከዛሬ ጀምሮ  እንድትመዘገቡ። በተጨማሪ ለሚሮጡ እህቶች የቲሸርት እና የትራንስፖርት ድጋፍ በማድረግ እንድትተባበሩ አደራ እንላለን። ስለምትሰጡት ፈጣን ምላሽና ትብብር ጌታ ይባርካችሁ።

photo content

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ወርሃዊ የወጣቶች የሕብረት ጊዜአችን ነው። ከአምልኮ በኋላ ግራውንድ እንገናኝ። ተባረኩ🙏 (MMKCY)

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "መንፈስቅዱስን'' እያሰብን የምንጸልይበት ጊዜ ነው። 11:30 እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 MMKCY

እሁድ /ጥር 3, ከአምልኮ በኋላ ወርሃዊ የወጣቶች(>18) የሕብረት ጊዜአችን ነው። የምሳ ጊዜ | አምልኮ | እንዲሁም አገለግልሃለሁ በሚል ርዕስ እንማራለን። እንዳትቀሩ😊 ምስራቅ አአ መሠረተ ክርስ
እሁድ /ጥር 3, ከአምልኮ በኋላ ወርሃዊ የወጣቶች(>18) የሕብረት ጊዜአችን ነው። የምሳ ጊዜ | አምልኮ | እንዲሁም አገለግልሃለሁ በሚል ርዕስ እንማራለን። እንዳትቀሩ😊 ምስራቅ አአ መሠረተ ክርስቶስ የወጣት አገልግሎት MMKCY

መንፈስቅዱስ ለአንተ/ለአንቺ ምንድነው?? 🕊 ትንቢተ ኢዮኤል 2:28-29 “ከዚህም በኋላ፣ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ሕል
መንፈስቅዱስ ለአንተ/ለአንቺ ምንድነው?? 🕊 ትንቢተ ኢዮኤል 2:28-29 “ከዚህም በኋላ፣ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ ጕልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ። በእነዚያ ቀናት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ እንኳ፣ መንፈሴን አፈስሳለሁ። 📌ነገ አርብ 12:00 ሰዓት, በጋራ የመንፈስቅዱስን ሙላት እያሰብን በጌታ ፊት የምንሆንበት ጊዜያችን ነው። በሰዓታችን እንገኝ ተባረኩ! MMKCY

photo content

ደስታ ለአለም ሰዎች ሁሉ 🔈🔈🔈 የዓለም ሰው ሁሉ ከኃጢአት በታች ነው (ሮሜ 3÷9)። የዓለም ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ነው። (ሮሜ3÷19) ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል በሁሉም ላይ የእግ
ደስታ ለአለም ሰዎች ሁሉ 🔈🔈🔈 የዓለም ሰው ሁሉ ከኃጢአት በታች ነው (ሮሜ 3÷9)። የዓለም ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ነው። (ሮሜ3÷19) ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል በሁሉም ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ አርፏል (ዕብ9÷27)። አልተማርሁም አልሰማሁም፣ አላወኩም ብሎ ማመካኘት ከፍርድ ማምለጥም የለም!! ክርሰቲያን ነኝ ፣የሠለጠንሁ ዐዋቂ ፣ህግን ተቀባይ ደሞም ፈጻሚ ፣ምጽዋት ሰጪ ሀይማኖትንም ፈጻሚ ነኝ ብሎ ማምለጥም የለም!! ሁሉ ከፍርድ በታች ሆነዋል ማንም አያመልጥም። ከዚህ ከፍርድ የሚያድን አንድ መንገድ ብቻ ግን አለ ፤ እርሱም  የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ያለ እርሱ መዳን የለም። ስለዚህም ነው አምላክ ሰው የሆነው!! "ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።" ዮሐንስ 1:12 መልካም በዓል!! #MMKCY Follow MMKCY On: Instagram | Telegram | Telegram sermon

ፊልሙ የክርስቶስ ልደትን ምስጢር እስካሁን ከተለመደው የገና ታሪክ ለየት ባለ አቀራረብ ከአንድ “የተናቀ” እረኛ እና ከአንዲት “ምስኪን” ልጃገረድ ዕይታ አንፃር ለዛ በተሞላ መንገድ ይተርካል ። TH
ፊልሙ የክርስቶስ ልደትን ምስጢር እስካሁን ከተለመደው የገና ታሪክ ለየት ባለ አቀራረብ ከአንድ “የተናቀ” እረኛ እና ከአንዲት “ምስኪን” ልጃገረድ ዕይታ አንፃር ለዛ በተሞላ መንገድ ይተርካል ። THE CHOSEN በተባለው የፊልም ሥራ በኩል የቀረበ Holly Night የሚሰኘው ልዩ የገናጥንቅር (special release) አካል ነው። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች የጌታችንን የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ልዩ የበዓል ፕሮግራም ይኖረናል በመሆኑም ፕሮግራማችን 11:00 ሰዓት ይጀምራል። በደረስን ሰዓት እንገኝ ተባረኩ! መልካም ቀን 😊 MMKCY

ልዩ የወጣቶች የልደት በዓል ፕሮግራም አርብ ታህሳስ 24 ከ11፡ዐዐ ጀምሮ ... አይቀርም!
ልዩ የወጣቶች የልደት በዓል ፕሮግራም አርብ ታህሳስ 24 ከ11፡ዐዐ ጀምሮ ... አይቀርም!

ሁላችሁም ተገኙ መቅረት አይቻልም

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሃሳብ የቆላስይስን መጽሐፍ የመጨረሻ ክፍል ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር እንማራለን። 11:30 እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 MMKCY

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም "የላዩን እሹ" በሚል ሃሳብ የቆላስይስን መጽሐፍ ትምህርት ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር እንቀጥላለን። 11:30 እንገናኝ። መልካም ቀን 😊 MMKCY