ch
Feedback
4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

前往频道在 Telegram

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን

显示更多

📈 Telegram 频道 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇 的分析概览

频道 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇 (@bisrat_sport_4333) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 251 455 名订阅者,在 体育 类别中位列第 120,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 47 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 251 455 名订阅者。

根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 67 325,过去 24 小时变化为 -646,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.67%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.92% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 691 次浏览,首日通常累积 2 325 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

251 455
订阅者
-64624 小时
-2 4457 天
+67 32530 天
帖子存档
🚨𝗥𝗘𝗠𝗜𝗡𝗗𝗘𝗥| ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፖርቹጋል 🏆 1× የአውሮፓ ዋንጫ 🏆 2× የNations League ⚽ 146 ጎሎች — የፖርቹጋል ሪከርድ 👕 234 ጨዋታዎች — የፖርቹጋል ሪከ
🚨𝗥𝗘𝗠𝗜𝗡𝗗𝗘𝗥| ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፖርቹጋል 🏆 1× የአውሮፓ ዋንጫ 🏆 2× የNations League ⚽ 146 ጎሎች — የፖርቹጋል ሪከርድ 👕 234 ጨዋታዎች — የፖርቹጋል ሪከርድ 🌍 11 የዓለም ዋንጫ ጎሎች 🏆 14 የአውሮፓ ዋንጫ ጎሎች 🔥 በ6 የተለያዩ የዓለም ዋንጫዎች ጎል ያስቆጠረ ብቸኛው ተጫዋች። CR7 — የፖርቹጋል እግር ኳስ ታሪክ! 🇵🇹🐐 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

ዶሚኒክ ሶቦዝላይ አብሯቸው የተጫወቱትን 4 ተጨዋቾች በየቦታቸው መርጧል፤ ከራሱ ጋር 5 ናቸው። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ዶሚኒክ ሶቦዝላይ አብሯቸው የተጫወቱትን 4 ተጨዋቾች በየቦታቸው መርጧል፤ ከራሱ ጋር 5 ናቸው። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

ሊዮነል ሜሲ 30 አመት ከሞላው በኋላ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን 🏟 89 ጨዋታ 🏆 የአለም ዋንጫ ⚽️ 67 ጎል 🏆 2× ኮፓ አሜሪካ 🅰 29 አሲስት 🏆 ፊናሊሲማ 💥 96 የጎል ተሳትፎ 🌟 የ
ሊዮነል ሜሲ 30 አመት ከሞላው በኋላ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን 🏟 89 ጨዋታ 🏆 የአለም ዋንጫ ⚽️ 67 ጎል 🏆 2× ኮፓ አሜሪካ 🅰 29 አሲስት 🏆 ፊናሊሲማ 💥 96 የጎል ተሳትፎ 🌟 የአለም ዋንጫ የወርቅ ኳስ ✅ 283 የተሳካ ድሪብል ⭐️ 39 የጨዋታ ኮከብ GOAT 🐐✨🔥 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

ባርሴሎና በፈረንጆቹ ጥቅምት ወር ላይ የሚያደርጉት 6 ጨዋታዎች ስንት ነጥብ ይሰብስባሉ? " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ባርሴሎና በፈረንጆቹ ጥቅምት ወር ላይ የሚያደርጉት 6 ጨዋታዎች ስንት ነጥብ ይሰብስባሉ? " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

ሞ ሳላህ ለሊቨርፑል በፈረመበት የመጀመሪያ የውድድር ዓመት ያስመዘገበው ጎል እና አሲስት 🏟 52 ጨዋታ ⚽️ 44 ጎል 🅰 16 አሲስት ግብፃዊው ንጉሥ 🇪🇬👑🔥 " SHARE " | @Bisrat_
ሞ ሳላህ ለሊቨርፑል በፈረመበት የመጀመሪያ የውድድር ዓመት ያስመዘገበው ጎል እና አሲስት 🏟 52 ጨዋታ ⚽️ 44 ጎል 🅰 16 አሲስት ግብፃዊው ንጉሥ 🇪🇬👑🔥 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

ይህ ተጨዋች ማን ነው?
ይህ ተጨዋች ማን ነው?

#OFFICIAL ኪሊያን ምባፔ የ2026 የአለም ዋንጫ ወርቃማ ቡት አግኝቷል።
#OFFICIAL ኪሊያን ምባፔ የ2026 የአለም ዋንጫ ወርቃማ ቡት አግኝቷል።

🚨 ዊሊያም ሳሊባ ወደ ሣር ልምምድ ተመልሷል እና እንደገና መሮጥ ጀምሯል። የአርሰናሉ ተከላካይ በአሁኑ ጊዜ በህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ወደ ሜዳ ለመመለስ እያቀደ ነው። 🗞️ lequipe #afc "
🚨 ዊሊያም ሳሊባ ወደ ሣር ልምምድ ተመልሷል እና እንደገና መሮጥ ጀምሯል። የአርሰናሉ ተከላካይ በአሁኑ ጊዜ በህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ወደ ሜዳ ለመመለስ እያቀደ ነው። 🗞️ lequipe #afc " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

🚨🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "ከአሁን በኋላ ማንም ሰው 'ሊጉን አሸንፈህ አታውቅም' ሊለኝ አይችልም፤ ምክንያቱም ኬቨን ዲ ብሩይንም አላሸነፈውም!" 😂 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🚨🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "ከአሁን በኋላ ማንም ሰው 'ሊጉን አሸንፈህ አታውቅም' ሊለኝ አይችልም፤ ምክንያቱም ኬቨን ዲ ብሩይንም አላሸነፈውም!" 😂 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

David ornstein ስለ ሲቲ ቅጣት "በሁሉም ክሶች ጥፋተኛ ሆነው ስለተገኙ፣ እጅግ ከባድ ቅጣት እንደሚሆን መገመት ትችላላችሁ" "እዚህ ላይ ነው የምገምተው፣ ግን ከቅጣቱ ካጠፉት ጋር እኩል ከሆነ
David ornstein ስለ ሲቲ ቅጣት "በሁሉም ክሶች ጥፋተኛ ሆነው ስለተገኙ፣ እጅግ ከባድ ቅጣት እንደሚሆን መገመት ትችላላችሁ" "እዚህ ላይ ነው የምገምተው፣ ግን ከቅጣቱ ካጠፉት ጋር እኩል ከሆነ በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ይጫወታሉ ብዬ አላስብም"

ጋሪ ኔቪል፡- "ማንቸስተር ሲቲ በዚያ ጊዜ ያሸነፉትን ሁሉንም ዋንጫዎች መነጠቅ አለበት? 🗣️ ሮይ ኪን፡ "አዎ 🗣️ ኢያን ራይት፡- "አዎ 🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "አዎ
ጋሪ ኔቪል፡- "ማንቸስተር ሲቲ በዚያ ጊዜ ያሸነፉትን ሁሉንም ዋንጫዎች መነጠቅ አለበት? 🗣️ ሮይ ኪን፡ "አዎ 🗣️ ኢያን ራይት፡- "አዎ 🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "አዎ

የሀገራት ውድድር ላይ ብዙ ጊዜ የውድድሩ ምርጥ ተጨዋች ያሸነፉ ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምንም POTT ሳያሸንፍ ከሀገሩ ጋር ተሰናብቷል!😭💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
የሀገራት ውድድር ላይ ብዙ ጊዜ የውድድሩ ምርጥ ተጨዋች ያሸነፉ ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምንም POTT ሳያሸንፍ ከሀገሩ ጋር ተሰናብቷል!😭💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

CRAZY STAT ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2019 ጀምሮ 2 ዋና ዋና ዋንጫዎችን አሸንፏል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333 አሁን 2026 ውስጥ ነን!
+1

የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለብሄራዊ ቡድኑ ያደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ሆኗል!😬💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለብሄራዊ ቡድኑ ያደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ሆኗል!😬💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

በእግር ኳስ ታሪክ በ13 ተከታታይ ጨዋታዎች አንድም ተጫዋች ግብ አስቆጥሮ አያውቅም። ሊዮኔል ሜሲ በ2013 በተከታታይ 23 ጨዋታዎች ግብ አስቆጥሯል። 🤯🔥
በእግር ኳስ ታሪክ በ13 ተከታታይ ጨዋታዎች አንድም ተጫዋች ግብ አስቆጥሮ አያውቅም። ሊዮኔል ሜሲ በ2013 በተከታታይ 23 ጨዋታዎች ግብ አስቆጥሯል። 🤯🔥

ቲቦ ኩርቱዋ፦ ስለ ማን ሲቲ “ማንቸስተር ሲቲ ውድድሩን አጭበርብሮ ነበር።” ያደረጉትን ነገር ባያደርጉ ኖሮ፣ በመጨረሻ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች ማስፈረም ላይችሉ ይችሉ ነበር።” " SHARE " | @B
ቲቦ ኩርቱዋ፦ ስለ ማን ሲቲ “ማንቸስተር ሲቲ ውድድሩን አጭበርብሮ ነበር።” ያደረጉትን ነገር ባያደርጉ ኖሮ፣ በመጨረሻ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች ማስፈረም ላይችሉ ይችሉ ነበር።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

ጄሚ ቫርዲ ስለ አንፊልድ የደጋፊዎች ድባብ 👇🏻 “ራሴን እንኳን መዝሙራቸውን ከእነሱ ጋር ስዘምር እና ስሜቱን ስጋራ አገኘው ነበር ።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ጄሚ ቫርዲ ስለ አንፊልድ የደጋፊዎች ድባብ 👇🏻 “ራሴን እንኳን መዝሙራቸውን ከእነሱ ጋር ስዘምር እና ስሜቱን ስጋራ አገኘው ነበር ።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333