ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

تُعد قناة 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇 (@bisrat_sport_4333) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 236 689 مشتركاً، محتلاً المرتبة 136 في فئة الرياضة والمرتبة 60 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 236 689 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -17 212، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2 022، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.01‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.21‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 407 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 892 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 24.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.

236 689
المشتركون
-2 02224 ساعات
-12 8317 أيام
-17 21230 أيام
أرشيف المشاركات
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ የ2026 የፕሪንሲፔ ዴ አስቱሪያስ የስፖርት ሽልማትን ሲቀበል። 🐐❤️ በሙያ ዘመኑ ከታላላቅ የግል ስኬቶቹ አንዱ! 🌟
+1
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ የ2026 የፕሪንሲፔ ዴ አስቱሪያስ የስፖርት ሽልማትን ሲቀበል። 🐐❤️ በሙያ ዘመኑ ከታላላቅ የግል ስኬቶቹ አንዱ! 🌟

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

🚨 ሮድሪ፦ “ሪያል ማድሪድ ካደረጋቸው የመጨረሻዎቹ 7 ኤል ክላሲኮዎች ውስጥ አንዱን ብቻ ነው ያሸነፈው። ስለዚህ ራሳቸውን ማሳየት አለባቸው!” 🔥💙❤️ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4
🚨 ሮድሪ፦ “ሪያል ማድሪድ ካደረጋቸው የመጨረሻዎቹ 7 ኤል ክላሲኮዎች ውስጥ አንዱን ብቻ ነው ያሸነፈው። ስለዚህ ራሳቸውን ማሳየት አለባቸው!” 🔥💙❤️ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

⚽️ 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ⌚️ 20' 🇬🇧 ኢፕስዊች 0-1 ኖ.ፎረስት 🇬🇧 ⚽️ 13' #ዊልያምስ
⚽️ 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ⌚️ 20' 🇬🇧 ኢፕስዊች 0-1 ኖ.ፎረስት 🇬🇧                      ⚽️ 13' #ዊልያምስ

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

🚨 በዚህ የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመን ብዙ ጊዜ ኳስን ወደ ኋላ የመለሱ ተጫዋቾች! 🔙 🥇 122 — ራያን ቼርኪ 🥈 99 — ብሩኖ ፈርናንዴዝ 🥉 90 — አንትዋን ሴሜንዮ
🚨 በዚህ የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመን ብዙ ጊዜ ኳስን ወደ ኋላ የመለሱ ተጫዋቾች! 🔙 🥇 122 — ራያን ቼርኪ 🥈 99 — ብሩኖ ፈርናንዴዝ 🥉 90 — አንትዋን ሴሜንዮ

Repost from N/a
ከቁጥሮች ጋር እድሎን ያውሩ!! 🔥🔥🔥🔥🤑 warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet በቴሌግራ ቦት(bot) ከፈ
ከቁጥሮች ጋር እድሎን ያውሩ!! 🔥🔥🔥🔥🤑
warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet warkabet.bet
በቴሌግራ ቦት(bot) ከፈለጉ
@warkabetbot @warkabetbot @warkabetbot @warkabetbot
🔥በ Aviator, FAST KENO, SAFARI SIMBA, MULTI HOT 5, HOBESHA FORTUNE 5 AND OTHERS ጨዋታዉ ደርቷል!🎉 ሁሉንም በአንድ ቦታ
🤗 እየተጫወትክ መሸለም ከፈለክ የብዙዎች ምርጫ በየሆነዉን warkabet.bet ን  ተቀላቀል 💥
🤑በየቀኑ ከ 200,000 ብር በላይ የማሸነፍ እድል 💰💰
👀ማየት ማመን ነዉ ✅

🗣️ ሮናልድ አራውሆ፦ “ከዳርዊን ጋር ብዙ ጊዜ እንነጋገራለን። ጥሩ ጓደኞች ነን። በቅርቡ በቪያሪያል ላይ ጎል ካስቆጠርኩ በኋላም እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል። ከዚያም በሊቨርፑል ከእሱ በላይ ብዙ ጎ
🗣️ ሮናልድ አራውሆ፦ “ከዳርዊን ጋር ብዙ ጊዜ እንነጋገራለን። ጥሩ ጓደኞች ነን። በቅርቡ በቪያሪያል ላይ ጎል ካስቆጠርኩ በኋላም እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል። ከዚያም በሊቨርፑል ከእሱ በላይ ብዙ ጎሎችን ላስቆጥር እንደሆነ ጠየቀኝ።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

Aura🐐 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
Aura🐐 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

የማንችስተር ሲቲ የዛሬ ልምምድ ምስሎች! " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
+6
የማንችስተር ሲቲ የዛሬ ልምምድ ምስሎች! " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞

ራፊኒሀ ዝግጁ ነው😮‍💨🔥🔥 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ራፊኒሀ ዝግጁ ነው😮‍💨🔥🔥 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

🔴 አርቴታ ከኤቨርተን ጨዋታ በፊት የሰጠው መግለጫ! 🎙️ ♦️ ስለ ቡካዮ ሳካ፦ በተጎዳበት ቦታ ፈሳሽ በመከማቸቱ ተጨማሪ ምርመራ እንደሚያስፈልግ አርቴታ ገልጿል። በተጨማሪ ዘገባ መሠረት ሳካ በጡን
🔴 አርቴታ ከኤቨርተን ጨዋታ በፊት የሰጠው መግለጫ! 🎙️ ♦️ ስለ ቡካዮ ሳካ፦ በተጎዳበት ቦታ ፈሳሽ በመከማቸቱ ተጨማሪ ምርመራ እንደሚያስፈልግ አርቴታ ገልጿል። በተጨማሪ ዘገባ መሠረት ሳካ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለ6 ሳምንታት ያህል ከሜዳ ሊርቅ ይችላል። ♦️ ስለ ዋይት እና ቲምበር፦ ሁለቱም በዚህ የውድድር ዘመን በሚያሳዩት አቋም በጣም እንደሚደሰትና ለቡድኑ ብዙ እንደሚያበረክቱ ተናግሯል። ♦️ ስለ ማክስ ዶውማን፦ ለክለቡ የፈጠረው ትውስታ ለዘላለም እንደሚቆይ ገልጾ በልምምድ ጥሩ እየሠራ እንደሆነና እድል ሲያገኝ ጨዋታን መቀየር እንደሚችል አሳይቷል። ♦️ ስለ ሂንካፒዬ፦ ለኤቨርተን ጨዋታ ዝግጁ እንደሆነ አረጋግጧል። ♦️ ስለ ኤዜ፦ በቅርቡ ባሳየው አቋምና ለቡድኑ በሚያደርገው አስተዋጽኦ እንደሚደሰት ገልጿል። እያንዳንዱ ተጫዋች አስፈላጊ መሆኑንም አስምሮበታል። ♦️ ስለ ዙቢሜንዲ፦ ከጉዳቱ በፊት እድሎችን እያገኘ እንደነበር ገልጾ ከአሁን በኋላ በብቃቱ የመጫወት እድል ማግኘት እንዳለበት ተናግሯል። አሁን የተሻለ የመጫወቻ ደቂቃ የሚገባው ተጫዋች እንደሆነም አክሏል። 🔴 የአርሰናል ደጋፊዎች ዋና ስጋት የሳካ ጉዳት ሲሆን የሂንካፒዬ መመለስና የተቀሩት ተጫዋቾች አቋም ለቡድኑ አስፈላጊ ይሆናል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞