ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

前往频道在 Telegram

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን

显示更多

📈 Telegram 频道 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇 的分析概览

频道 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇 (@bisrat_sport_4333) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 234 769 名订阅者,在 体育 类别中位列第 142,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 63 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 234 769 名订阅者。

根据 24 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -19 004,过去 24 小时变化为 -1 920,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.03%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.30% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 416 次浏览,首日通常累积 3 049 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 24。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን”

凭借高频更新(最新数据采集于 25 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

234 769
订阅者
-1 92024 小时
-12 7067 天
-19 00430 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+20 514
在16个频道中
九月 '26
+84 043
在20个频道中
Get PRO
八月 '26
+92 397
在33个频道中
Get PRO
七月 '26
+55 051
在25个频道中
Get PRO
六月 '26
+8 829
在50个频道中
Get PRO
五月 '26
+6 991
在49个频道中
Get PRO
四月 '26
+5 613
在69个频道中
Get PRO
三月 '26
+9 835
在111个频道中
Get PRO
二月 '26
+9 329
在121个频道中
Get PRO
一月 '26
+5 168
在118个频道中
Get PRO
十二月 '25
+10 962
在145个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 十月+72
23 十月0
22 十月0
21 十月0
20 十月+119
19 十月0
18 十月0
17 十月+357
16 十月0
15 十月0
14 十月0
13 十月+114
12 十月+29
11 十月0
10 十月+73
09 十月0
08 十月0
07 十月0
06 十月0
05 十月+5 922
04 十月+13 598
03 十月+230
02 十月0
01 十月0
频道帖子
📍 ጃቢ አሎንሶ back to back በለንደን ደርቢ ተሸንፏል። 🆚 አርሰናል 2-1 ❌ 🆚 ቶተንሀም 0-2 ❌ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
📍 ጃቢ አሎንሶ back to back በለንደን ደርቢ ተሸንፏል። 🆚 አርሰናል 2-1 ❌ 🆚 ቶተንሀም 0-2 ❌ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

2
📌 አርብ ዕለት ሊዮ ሜሲ Princess of Austrians Award ሽልማት ለመቀበል ወደ ስፔን ተጓዘ። 📌 ቅዳሜ ዕለት ደግሞ ወደ አሜሪካ ተመልሶ ለክለቡ ኢንተር ሚያሚ ተቀይሮ ገብቶ መጫወት ቻ
📌 አርብ ዕለት ሊዮ ሜሲ Princess of Austrians Award ሽልማት ለመቀበል ወደ ስፔን ተጓዘ። 📌 ቅዳሜ ዕለት ደግሞ ወደ አሜሪካ ተመልሶ ለክለቡ ኢንተር ሚያሚ ተቀይሮ ገብቶ መጫወት ቻለ። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
301
3
🗣️ ጋቪ፡ “ኪሊያን ምባፔ ብዙ ጎሎችን እንደሚያስቆጥር እውነት ነው፤ ነገር ግን እስካሁን ድረስ ይህንን ወደ ዋንጫዎች መቀየር አልቻለም። ሆኖም፣ ይህ የእሱን ዋጋ ቅንጣትም ቢሆን አይቀንሰውም። እሱ
🗣️ ጋቪ፡ “ኪሊያን ምባፔ ብዙ ጎሎችን እንደሚያስቆጥር እውነት ነው፤ ነገር ግን እስካሁን ድረስ ይህንን ወደ ዋንጫዎች መቀየር አልቻለም። ሆኖም፣ ይህ የእሱን ዋጋ ቅንጣትም ቢሆን አይቀንሰውም። እሱ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ተጫዋቾች አንዱ ነው፤ ይህንንም በተደጋጋሚ እያረጋገጠ ይገኛል። ምባፔ ልዩ እና እጅግ አደገኛ ተጫዋች ነው፤ ይህን ማየት ያልቻለ ሰው ታዲያ ዕውር ነው ማለት ይቻላል፣ አይደል? ዋንጫዎችን ማሸነፍ በአንድ ተጫዋች የግል ብቃት ላይ ብቻ የተመሰረተ አይደለም፤ በቡድኑ ጥንካሬ እና በዙሪያው ባሉት ተጫዋቾችም ላይ የተመሰረተ ነው። ስለዚህ ኪሊያን ለብቻው ኬትም ዋንጫ ሊያመጣልክ አይችልም”👏
756
4
🇪🇺 ዛሬ በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች ⚽️ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ፓላስ ከ ኒዉካስትል 11:00 | ሀል ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ 11:00 | ሊቨርፑል ከ ብራይተን 11:0
🇪🇺 ዛሬ በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች ⚽️ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ፓላስ ከ ኒዉካስትል 11:00 | ሀል ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ 11:00 | ሊቨርፑል ከ ብራይተን 11:00 | ማን ዩናይትድ ከ በርንማዉዝ 01:30 | ሰንደርላንድ ከ ሊድስ ⚽️ በስፔን ላሊጋ 10:00 | አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ ጌታፌ 12:15 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ቤቲስ 02:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሌቫንቴ 05:00 | ⚽️ ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ ⚽️ ⚽️ በጣልያን ሴሪኤ 08:30 | ኢንተር ሚላን ከ ፊዮረንቲና 11:00 | አታላንታ ከ ፍሮሲኖኔ 11:00 | ጄኑዋ ከ ቬኔዚያ 02:00 | ሊቼ ከ ጁቬንቱስ 04:45 | ዩዲኒዜ ከ ኤስ ሚላን ⚽️ በጀርመን ቦንደስሊጋ 11:30 | ሆፈንሄም ከ ሌቨርኩሰን 01:30 | ፍራይቡርግ ከ ባየር ሙኒክ ⚽️ በፈረንሳይ ሊግ 1 11:00 | ሞናኮ ከ ሊል 01:15 | አንጀርስ ከ ሎሪየንት 01:15 | ኦግዜሬ ከ ሌማንስ 01:15 | ማርሴ ከ ሌ ሀቭሬ 01:15 | ሬንስ ከ ስትራስቡርግ 01:15 | ቱሉስ ከ ትሮይስ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
947
5
🇪🇺 ትላንት በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ⚽️ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን ቪላ 2-1 ማን ሲቲ አርሰናል 2-0 ኤቨርተን ኮቨንተሪ 0-1 ፉልሀም ቼልሲ 0-2 ቶተንሀም ⚽️ በስፔ+1
🇪🇺 ትላንት በአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ⚽️ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን ቪላ 2-1 ማን ሲቲ አርሰናል 2-0 ኤቨርተን ኮቨንተሪ 0-1 ፉልሀም ቼልሲ 0-2 ቶተንሀም ⚽️ በስፔን ላሊጋ ራዮ ቫይካኖ 0-3 ኤልቼ ሬሲንግ ሳንታንደር 2-1 ኤስፓኞል ቫሌንሲያ 1-2 ቪያሪያል አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ላካሩኛ ⚽️ በጣልያን ሴሪኤ ካግሊያሪ 0-2 ቦሎኛ ኮሞ 2-0 ሳሱኦሎ ናፖሊ 3-3 ሮማ ላዚዮ 2-1 ፓርማ ⚽️ በጀርመን ቦንደስሊጋ ኦግስበርግ 1-1 ዩንየን በርሊን ኮሎኝ 0-0 ሻልክ ሜንዝ 2-3 ወርደር ብሬመን ፓደርቦርን 1-0 ሀምቡርገር አርቢ ላይብዚሽ 4-0 ኤልቨርስበርግ ዶርትመንድ 1-0 ፍራንክፈርት ⚽️ በፈረንሳይ ሊግ 1 ሌንስ 2-1 ፓሪስ ክለብ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
808
6
በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ ጎል የተቆጠረባቸው ክለቦች ፦ ⚽️ ክሪስታል ፓላስ - 17 ⚽️ ኢፕስዊች ታውን - 16 ⚽️ ኮቨንትሪ ሲቲ - 15 ⚽️ ቼልሲ - 15 ገና 8ተኛው ሳምንት ለይ ነን 🤯+1
በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ ጎል የተቆጠረባቸው ክለቦች ፦ ⚽️ ክሪስታል ፓላስ - 17 ⚽️ ኢፕስዊች ታውን - 16 ⚽️ ኮቨንትሪ ሲቲ - 15 ⚽️ ቼልሲ - 15 ገና 8ተኛው ሳምንት ለይ ነን 🤯
2 589
7
ቼልሲ ካለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬው ቀይ ካርድ ድረስ ከማንኛውም የፕሪሚየር ሊግ ቡድን በበለጠ ብዙ (9) ቀይ ካርዶችን አግኝቷል ! " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333+1
ቼልሲ ካለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬው ቀይ ካርድ ድረስ ከማንኛውም የፕሪሚየር ሊግ ቡድን በበለጠ ብዙ (9) ቀይ ካርዶችን አግኝቷል ! " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
3 124
8
🎙 ማቲው ፈርናንዴዝ " እዚህ ያለነው የክለቡን እና የደጋፊዎቹን የሁሉም ሰው አስተሳሰብ ለመቀየር ነው። ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ እና ትላልቅ ቡድኖችን ማሸነፍ እንፈልጋለን።"
🎙 ማቲው ፈርናንዴዝ " እዚህ ያለነው የክለቡን እና የደጋፊዎቹን የሁሉም ሰው አስተሳሰብ ለመቀየር ነው። ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ እና ትላልቅ ቡድኖችን ማሸነፍ እንፈልጋለን።"
3 079
9
⚽️ የቼልሲ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ!
⚽️ የቼልሲ ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲንግ!
3 388
10
ቶተንሀም 2018 በኃላ ቼልሲን ለመጀመሪያ ጊዜ በስታንፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ማሸነፍ ችለዋል!
ቶተንሀም 2018 በኃላ ቼልሲን ለመጀመሪያ ጊዜ በስታንፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ማሸነፍ ችለዋል!
3 353
11
ፓልመርን ፕሪሚየር ሊግ ፋንታሲ ለይ ያስገባቹ 💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ፓልመርን ፕሪሚየር ሊግ ፋንታሲ ለይ ያስገባቹ 💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
3 376
12
ፓልመር በቀይ ካርድ በመውጣቱ ምክንያት እሮብ በአንፊልድ ከሚደረገው የካራባዎ ካፕ ጨዋታ ውጪ ሆኗል።
ፓልመር በቀይ ካርድ በመውጣቱ ምክንያት እሮብ በአንፊልድ ከሚደረገው የካራባዎ ካፕ ጨዋታ ውጪ ሆኗል።
3 281
13
🏆 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⌚️ ተጠናቀቀ ⚽️ ቼልሲ 0-2 ቶተንሀም⚽️ ⚽️ 77' #ፔንደርስ (OG) ⚽️ 87' #ቴል 🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም " SHARE " | @B+2
🏆 8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⌚️ ተጠናቀቀ ⚽️ ቼልሲ 0-2 ቶተንሀም⚽️                      ⚽️ 77' #ፔንደርስ (OG)                      ⚽️ 87' #ቴል 🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
3 529
14
አምና ኤኬቲኬ ቀይ ካርድ 🆚 ሳውዝአምፕተን እንዳያቹት ማለት ነው
1
15
የካራባዎ ቀይ ካርድ እና የ ፕሪሚየር ሊግ ቀይ ካርድ ይቆጠራለረ
1
16
ለማታቁ👇
1
17
ፓልመር 🆚 ሊቨርፑል እሮብ አይጫወትም!!!!
1
18
ዣቢ አሎንሶ ሜዳው ላይ ኳስ በመበለጡ ማዘን አለበት!!!!
1
19
ዲዘርቢ ይገባዋል በ እውነቱ👏👏👏
1
20
እዚ ሰይሆን የተዘጋው ዶሴ ላይ ነው መቅረብ ያለበት
1