fa
Feedback
4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

رفتن به کانال در Telegram

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇

کانال 4-3-3 ብስራት ስፖርት 🥇 (@bisrat_sport_4333) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 251 455 مشترک است و جایگاه 120 را در دسته ورزش و رتبه 47 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 251 455 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 67 325 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -646 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.67% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.92% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 691 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 325 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 20 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRATSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ። ለማስታወቂያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کرده‌اند.

251 455
مشترکین
-64624 ساعت
-2 4457 روز
+67 32530 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '260
در 3 کانال‌ها
سپتامبر '26
+84 043
در 20 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+92 397
در 33 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+55 051
در 25 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+8 829
در 50 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+6 991
در 49 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+5 613
در 69 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+9 835
در 109 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+9 329
در 121 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+5 168
در 117 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+10 962
در 145 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
01 اکتبر0
پست‌های کانال
🚨 ዊሊያም ሳሊባ ወደ ሣር ልምምድ ተመልሷል እና እንደገና መሮጥ ጀምሯል። የአርሰናሉ ተከላካይ በአሁኑ ጊዜ በህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ወደ ሜዳ ለመመለስ እያቀደ ነው። 🗞️ lequipe #afc "
🚨 ዊሊያም ሳሊባ ወደ ሣር ልምምድ ተመልሷል እና እንደገና መሮጥ ጀምሯል። የአርሰናሉ ተከላካይ በአሁኑ ጊዜ በህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ወደ ሜዳ ለመመለስ እያቀደ ነው። 🗞️ lequipe #afc " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333

2
🚨🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "ከአሁን በኋላ ማንም ሰው 'ሊጉን አሸንፈህ አታውቅም' ሊለኝ አይችልም፤ ምክንያቱም ኬቨን ዲ ብሩይንም አላሸነፈውም!" 😂 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🚨🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "ከአሁን በኋላ ማንም ሰው 'ሊጉን አሸንፈህ አታውቅም' ሊለኝ አይችልም፤ ምክንያቱም ኬቨን ዲ ብሩይንም አላሸነፈውም!" 😂 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
543
3
David ornstein ስለ ሲቲ ቅጣት "በሁሉም ክሶች ጥፋተኛ ሆነው ስለተገኙ፣ እጅግ ከባድ ቅጣት እንደሚሆን መገመት ትችላላችሁ" "እዚህ ላይ ነው የምገምተው፣ ግን ከቅጣቱ ካጠፉት ጋር እኩል ከሆነ
David ornstein ስለ ሲቲ ቅጣት "በሁሉም ክሶች ጥፋተኛ ሆነው ስለተገኙ፣ እጅግ ከባድ ቅጣት እንደሚሆን መገመት ትችላላችሁ" "እዚህ ላይ ነው የምገምተው፣ ግን ከቅጣቱ ካጠፉት ጋር እኩል ከሆነ በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ይጫወታሉ ብዬ አላስብም"
884
4
ጋሪ ኔቪል፡- "ማንቸስተር ሲቲ በዚያ ጊዜ ያሸነፉትን ሁሉንም ዋንጫዎች መነጠቅ አለበት? 🗣️ ሮይ ኪን፡ "አዎ 🗣️ ኢያን ራይት፡- "አዎ 🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "አዎ
ጋሪ ኔቪል፡- "ማንቸስተር ሲቲ በዚያ ጊዜ ያሸነፉትን ሁሉንም ዋንጫዎች መነጠቅ አለበት? 🗣️ ሮይ ኪን፡ "አዎ 🗣️ ኢያን ራይት፡- "አዎ 🗣️ ጄሚ ካራገር፡ "አዎ
788
5
የሀገራት ውድድር ላይ ብዙ ጊዜ የውድድሩ ምርጥ ተጨዋች ያሸነፉ ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምንም POTT ሳያሸንፍ ከሀገሩ ጋር ተሰናብቷል!😭💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
የሀገራት ውድድር ላይ ብዙ ጊዜ የውድድሩ ምርጥ ተጨዋች ያሸነፉ ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምንም POTT ሳያሸንፍ ከሀገሩ ጋር ተሰናብቷል!😭💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
1 268
6
CRAZY STAT ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2019 ጀምሮ 2 ዋና ዋና ዋንጫዎችን አሸንፏል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333 አሁን 2026 ውስጥ ነን!+1
CRAZY STAT ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2019 ጀምሮ 2 ዋና ዋና ዋንጫዎችን አሸንፏል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333 አሁን 2026 ውስጥ ነን!
1 209
7
CRAZY STAT ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2019 ጀምሮ 2 ዋና ዋና ዋንጫዎችን አሸንፏል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333 አሁን 2026 ውስጥ ነን!+1
CRAZY STAT ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ2019 ጀምሮ 2 ዋና ዋና ዋንጫዎችን አሸንፏል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333 አሁን 2026 ውስጥ ነን!
1
8
የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለብሄራዊ ቡድኑ ያደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ሆኗል!😬💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለብሄራዊ ቡድኑ ያደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ሆኗል!😬💔 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
1 175
9
በእግር ኳስ ታሪክ በ13 ተከታታይ ጨዋታዎች አንድም ተጫዋች ግብ አስቆጥሮ አያውቅም። ሊዮኔል ሜሲ በ2013 በተከታታይ 23 ጨዋታዎች ግብ አስቆጥሯል። 🤯🔥
በእግር ኳስ ታሪክ በ13 ተከታታይ ጨዋታዎች አንድም ተጫዋች ግብ አስቆጥሮ አያውቅም። ሊዮኔል ሜሲ በ2013 በተከታታይ 23 ጨዋታዎች ግብ አስቆጥሯል። 🤯🔥
1 121
10
ቲቦ ኩርቱዋ፦ ስለ ማን ሲቲ “ማንቸስተር ሲቲ ውድድሩን አጭበርብሮ ነበር።” ያደረጉትን ነገር ባያደርጉ ኖሮ፣ በመጨረሻ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች ማስፈረም ላይችሉ ይችሉ ነበር።” " SHARE " | @B
ቲቦ ኩርቱዋ፦ ስለ ማን ሲቲ “ማንቸስተር ሲቲ ውድድሩን አጭበርብሮ ነበር።” ያደረጉትን ነገር ባያደርጉ ኖሮ፣ በመጨረሻ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች ማስፈረም ላይችሉ ይችሉ ነበር።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
1 499
11
ጄሚ ቫርዲ ስለ አንፊልድ የደጋፊዎች ድባብ 👇🏻 “ራሴን እንኳን መዝሙራቸውን ከእነሱ ጋር ስዘምር እና ስሜቱን ስጋራ አገኘው ነበር ።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ጄሚ ቫርዲ ስለ አንፊልድ የደጋፊዎች ድባብ 👇🏻 “ራሴን እንኳን መዝሙራቸውን ከእነሱ ጋር ስዘምር እና ስሜቱን ስጋራ አገኘው ነበር ።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
1 824
12
ኤርሊንግ ሀላንድ ምግቡን በቤት ራሱ እንደሚያዘጋጅና ከውጭ ብዙም እንደማይገዛ የሚነገሩ ወሬዎች ተሰምተዋል። እንዲህ ያለ ልማድ እውነት ከሆነ፣ ለአካሉና ለጨዋታው የሚመጥን ምግብ መምረጥ ለተጫዋቹ ትል
ኤርሊንግ ሀላንድ ምግቡን በቤት ራሱ እንደሚያዘጋጅና ከውጭ ብዙም እንደማይገዛ የሚነገሩ ወሬዎች ተሰምተዋል። እንዲህ ያለ ልማድ እውነት ከሆነ፣ ለአካሉና ለጨዋታው የሚመጥን ምግብ መምረጥ ለተጫዋቹ ትልቅ ጥቅም አለው ። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
1 856
13
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ 03:45 | ዴንማርክ ከ ፖርቹጋል 03:45 | ጀርመን ከ ሰርቢያ 03:45 | ግሪክ ከ ኔዘርላንድ 03:45 | ዌልስ ከ ኖርዌይ 03:45 | አ
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺 በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ 03:45 | ዴንማርክ ከ ፖርቹጋል 03:45 | ጀርመን ከ ሰርቢያ 03:45 | ግሪክ ከ ኔዘርላንድ 03:45 | ዌልስ ከ ኖርዌይ 03:45 | አየርላንድ ከ ኦስትሪያ 03:45 | እስራኤል ከ ኮሶቮ 03:45 | ማልታ ከ ጊብራልታር 01:00 | አዘርባጃን ከ ሊቸንስታይን ​🌍 በ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 01:00 | ጊኒ ከ ኬንያ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
2 049
14
ሌሊት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ቦሊቪያን 4-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ጎሎቹን👇 ⚽️ ላውታሮ ⚽️ ፓዝ ⚽️ ሮሜሮ ⚽️ ሎፔዝ ማስቆጠር ችለዋል " SHARE " | @
ሌሊት በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ቦሊቪያን 4-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ጎሎቹን👇 ⚽️ ላውታሮ ⚽️ ፓዝ ⚽️ ሮሜሮ ⚽️ ሎፔዝ ማስቆጠር ችለዋል " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
2 017
15
የክሪስቲያኖ እህት ኤልማ በኢንስታግራም፦ “ክሪስቲያኖ የበለጠ ክብር ይገባው ነበር። ብሔራዊ ቡድኑም የተሻለ መዋቅርና አደረጃጀት ያስፈልገው ነበር። የፖርቱጋል ጋዜጠኝነትም የበለጠ ብቃት እና ያነሰ ግ
የክሪስቲያኖ እህት ኤልማ በኢንስታግራም፦ “ክሪስቲያኖ የበለጠ ክብር ይገባው ነበር። ብሔራዊ ቡድኑም የተሻለ መዋቅርና አደረጃጀት ያስፈልገው ነበር። የፖርቱጋል ጋዜጠኝነትም የበለጠ ብቃት እና ያነሰ ግምት ሊኖረው ይገባል።” “የፖርቱጋል ህዝብ ግን… በምንም ነገር ምርጥ የሆነን ሰው ማየት አይገባውም።” “ቀናተኞች፣ አክብሮት የሌለን እና አላዋቂዎች ነን፤ እናም ክሪስቲያኖ ከመጣ በፊት በእግር ኳሳችን ውስጥ ወደነበረው መካከለኛ ደረጃ መመለስ ይገባናል።” “ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን፣ ክሪስቲያኖ። የበለጠ ክብር ይገባህ ነበር!”
2 003
16
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔
2
17
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያ https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0 https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0
97
18
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሊቀለበስ የማይችል ውሳኔ ወስኗል፡ ከእንግዲህ ወዲህ ፖርቱጋልን ወክሎ አይጫወትም። ከዌልስ ጋር ያደረገው ጨዋታ በብሔራዊ ቡድኑ ማሊያ ያደረገው የመጨረሻው ጨዋታ ነበር። የፖርቱጋል
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሊቀለበስ የማይችል ውሳኔ ወስኗል፡ ከእንግዲህ ወዲህ ፖርቱጋልን ወክሎ አይጫወትም። ከዌልስ ጋር ያደረገው ጨዋታ በብሔራዊ ቡድኑ ማሊያ ያደረገው የመጨረሻው ጨዋታ ነበር። የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን በኮፐንሃገን ያረፈበትን ሆቴል ለቆ የወጣው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ውሳኔውን አስተላልፏል። እንደ O JOGO ዘገባ ከሆነ ውሳኔው ሊቀለበስ የማይችል ነው፤ ከእንግዲህ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ አይመለስም። በመሆኑም በአልቫላዴ ስታዲየም ከዌልስ ጋር ያደረገው ጨዋታ ለፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን ያደረገው የመጨረሻው ጨዋታ ሆኖ በታሪክ ይመዘገባል።👀 [ O JOGO ]
2 806
19
ሰበርርርርርር👀 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአለም አቀፍ እግር ኳስ እራሱን ያገላል። ውሳኔው የመጨረሻ እና የማይቀየር ነው። [ O JOGO ]
ሰበርርርርርር👀 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአለም አቀፍ እግር ኳስ እራሱን ያገላል። ውሳኔው የመጨረሻ እና የማይቀየር ነው። [ O JOGO ]
2 763
20
🚨ሰበር በበርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውስጥ ያሉ የስራ አስፈፃሚዎች ሲቲ ለአንድ የውድድር ዘመን ወደ ሻምፒዮንሺፕ መውረድ በቂ እንዳልሆነ ያምናሉ በዛ ወደ አለ አመት እንዲቆይ ይፈልጋሉ። 🥇 G
🚨ሰበር በበርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ውስጥ ያሉ የስራ አስፈፃሚዎች ሲቲ ለአንድ የውድድር ዘመን ወደ ሻምፒዮንሺፕ መውረድ በቂ እንዳልሆነ ያምናሉ በዛ ወደ አለ አመት እንዲቆይ ይፈልጋሉ። 🥇 GUARDIAN SPORT " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
2 760