ELEVATE SKILL
前往频道在 Telegram
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
显示更多1 106
订阅者
+624 小时
+67 天
-130 天
帖子存档
1 104
ደስ የሚል ጠዋት ለElevate Skill ቤተሰቦች! ✨
እንዴት አደራችሁ? አዲሱን ቀን ከአዳዲስ ህልሞች እና ዕቅዶች ጋር በደስታ እንደጀመራችሁ ተስፋ እናደርጋለን!
ራሳችሁን በዘመኑ ተፈላጊ ክህሎቶች ለማበልጸግ ዝግጁ ናችሁ?
የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናዎች ምዝገባ ተከፍቷል! ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ይህንን ትልቅ እድል ለጓደኞቻችሁ እና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የእድሉ ተጋሪ ያድርጓቸው! ✨
🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
#DigitalSkills #RegistrationOpen #TechTraining #SkillUp #FutureOfWork
1 104
ነገን ለመቀየር የዛሬ ውሳኔያችሁ ወሳኝ ነው!
"ዛሬ የምትማሩት ክህሎት ነገ የስኬታችሁ መሰረት ነው!"
የስራ አለም በየቀኑ እየተቀየረ ነው። በንድፈ-ሀሳብ (Theory) ብቻ የታገዘ እውቀት ቦታ በማያገኝበት በዚህ ዘመን፣ በተግባር የሚጨበጥ የዲጂታል ክህሎት ማወቅ የትኛውንም እድል ለመጠቀም ቁልፍ ነው::
Elevate Skill Program በዘመኑ ገበያ ላይ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ስልጠናዎች ይዞላችሁ መጥቷል፦
የምናሰለጥናቸው ትምህርቶች፦
👉ግራፊክስ ዲዛይን (Graphic Design)
👉ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing)
👉ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing)
👉ዌብ ዲዛይን (Web Design)
👉ቨርቹዋል አሲስታንት - VA (Virtual Assistant)
👉አፕሊኬሽን ዲቨሎፕመንት (App Development)
ከስልጠናው የምታገኙት ጥቅሞች፦
🛠️ 100% ተግባራዊ ስልጠና
📁 የፕሮጀክት ልምድ
📜 የምስክር ወረቀት
💼 የስራ እድል ማገናኘት
አሁን ካልሆነ መቼ? ራሳችሁን በክህሎት ለማበልጸግ ዛሬውኑ ይወስኑ!
🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
📌 ለበለጠ መረጃ፦
📞 ስልክ / WhatsApp: +251 981 807 055
💬 Telegram: @Elevateskillsupport
#ElevateSkill #DigitalSkills #GrowthHappens #VisionToDelivery #FutureReady #SkillUp
1 104
የ 4ኛ ዙር የዲጂታል ስኪል (Digital Skill) ስልጠና ምዝገባ በኦፊሴላዊ መንገድ ተከፍቷል!
ለራሳችሁ አቅም መገንቢያ እና ለአዲሱ የዲጂታል ዓለም የሥራ ዕድሎች በሩን የሚከፍተው የ4ኛ ዙር ምዝገባ አሁን ክፍት ሆኗል!
ያለፉት ዙሮች እንዳመጧቸው ስኬቶች ሁሉ፣ ይህ ዙርም የራሳችሁን ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ትልቅ አጋጣሚ ይዞላችሁ መጥቷል።
🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
መልካሙን እድል ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ያካፍሏቸው! 👇
telegram 👉 @elevateskill ⭐️
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
📞 Phone: +251981807055
linkden elevateskil
facebook facebook
youtube youtube
instagram instagram
#DigitalSkills #RegistrationOpen #TechTraining #SkillUp #FutureOfWork
1 104
አዲሱን ዓመት በባዶ እጅ ሳይሆን በዲጂታል አቅም ጀምሩ!
መስከረም ሲጠባ አዲስ ዓመት ብቻ ሳይሆን አዲስ የትምህርት ዘመንም ይጀምራል። አብዛኞቻችን በየዓመቱ ወደ ግቢ የምንመለሰው በዛው በነበረን ዕውቀት ነው፤ በቲዎሪ ትምህርት ብቻ ተመርቆ መውጣት ደግሞ የነገውን ስራ የማግኘት ዕድል አጠራጣሪ ያደርገዋል።
ይህንን አካሄድ አሁኑኑ እንቀይረው!
አዲሱ ዓመት ከመግባቱ እና ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በአንድ ወር ውስጥ የሚፈለጉ የዲጂታል ክህሎቶችን (Digital Skills) በመማር፣ መስከረም ላይ ግቢ ስንመለስ ሙሉ በራስ መተማመን፣ የራሳችን አቅም እና በትርፍ ጊዜያችን ገቢ ልናገኝበት የምንችለውን እውቀት ይዘን መግባት እንችላለን።
ቀጣዩን ዓመት የስኬት ዓመት ለማድረግ የተዘጋጀው የ 4ኛ ዙር የዲጂታል ስኪል ስልጠና ምዝገባ ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ በይፋ ይከፈታል!
telegram 👉 @elevateskill ⭐️
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
📞 Phone: +251981807055
linkden elevateskil
facebook facebook
youtube youtube
instagram instagram
#elevateskill #SelfImprovement #LearnAndGrow #EducationMatters #SkillBuilding
1 104
🌟 WELCOME TO ELEVATESKILL STAFF
We are delighted to warmly welcome Sewite Kassie to the
ElevateSkill Team! 🎉
🎓 Education
Sewite graduated from Addis Ababa University with a Bachelor of Arts in Business and Economics.
📜 Certifications
• Digital Marketing Certification — Kibran Creatives
• Digital Marketing & Creative Skills Certification — Alhya Innovation Hub
💼 Professional Skills
Sewite has strong skills in Social Media Creative Development, Social Media Management, Digital Marketing, and Content Creation.
Her creativity, professionalism, and dedication will contribute to strengthening ElevateSkill’s digital presence, communication, and community engagement. 🚀
Welcome to the ElevateSkill family, Sewite! 🤝
We are excited to have you on our team and look forward to achieving great things together.
telegram 👉 @elevateskill ⭐️
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
📞 Phone: +251981807055
linkden elevateskil
facebook facebook
youtube youtube
instagram instagram
1 104
የ 4ኛ ዙር የዲጂታል ስኪል (Digital Skill) ስልጠና ምዝገባ ሊከፈት ጥቂት ሰዓታት ቀሩት!
ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ የምዝገባ ሊንኩ ይፋ የሚሆን በመሆኑ ሁላችሁም ዝግጁ ሁኑ!
እንዳያመልጣችሁ!🚨🚨
ይህ ለራሳችሁ አቅም መገንቢያና ለስራ እድል መንገድ የሚከፍት አሪፍ አጋጣሚ ነው::
ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ መልካሙን እድል ያካፍሏቸው!
1 104
2018 ዓ.ም. ጥር 24 ቀን ብቻ ቀርቷል…
አንተ ግን አሁንም እያሰብክ ነው።
“አሁን አልጀመርኩም… ጊዜ አለኝ…” ትላለህ።
እውነቱን ልንነግርህ?
ይህ ዓመት ሳትማር፣ ሳትሞክር እና ምንም ሳትጀምር እንዳያልቅ ተጠንቀቅ።
ዛሬ በቤተሰብህ ብር ትጠቀማለህ።
ዛሬ የምትፈልገውን ትጠይቃለህ።
ግን አንድ ቀን ያ ሁሉ ይቀየራል።
ዩኒቨርሲቲ ትገባለህ።
አዲስ ሰዎችን ታገኛለህ።
አዲስ ነገሮችን ትማራለህ።
እና በዚያን ጊዜ አንድ ጥያቄ ራስህን ትጠይቃለህ፦
“በትምህርቴ ጎን ምን እችላለሁ?”
ከዚያም መልሱ አንድ ብቻ ነው፦
አሁን የምትጀምረው ክህሎት።
የዛሬ አንድ ሰዓት፣
የዛሬ አንድ ኮርስ፣
የዛሬ አንድ ውሳኔ…
ነገ የራስህን ገቢ እንድታገኝ፣
Freelancer እንድትሆን፣
በዩኒቨርሲቲ ትምህርትህ ጎን ራስህን እንድትደግፍ ሊረዳህ ይችላል።
ብዙ ተማሪዎች መጀመር ይፈልጋሉ።
ግን ጥቂቶች ብቻ ይጀምራሉ።
አንተ ከየትኛው ወገን ነህ?
“አሁን አልጀመርኩም” ብለህ የምትቀጥል?
ወይስ “ዛሬ ጀመርኩ” ብለህ የምትመለስ?
🚀 ElevateSkill 4ኛ ዙር ምዝገባ
⏰ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ይከፈታል!
የነገ አንተን ለመገንባት፣ ዛሬ አንድ እርምጃ ውሰድ።
1 104
✨ መልካም እሑድ ለሁላችሁም! ✨
ህይወትዎን እና የስራ እድልዎን የሚቀይር አዲስ እድል ይዘንላችሁ መጥተናል!
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስኪል ኮርሶቻችን ምዝገባ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ይከፈታል! 🎉
እራስዎን ማሳደግ፣ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር በፈለጉት ቦታ ሆነው መስራትና አዲስ ገቢ መፍጠር የሚችሉባቸው ዘመናዊ የሙያ ዘርፎችን ባሉበት ሆነው እንዲማሩ ትልቅ እድል ይዘንላችሁ መተናል፦
👉Graphics Design — የፈጠራ ክህሎትዎን ወደ ገቢ የሚቀይሩበት
👉Video Editing — ማራኪ ቪዲዮዎችን በመስራት ተፈላጊ ባለሙያ የሚሆኑበት
👉Digital Marketing — የኦንላይን ገበያን የሚቆጣጠሩበትና ብራንዶችን የሚያሳድጉበት
👉App Development — ለሞባይል ስልኮች መተግበሪያዎችን የሚገነቡበት
👉Full Stack Development — ሙሉ የዌብሳይትና የሶፍትዌር ልማት የሚማሩበት
👉Back End Development — የሶፍትዌሮችን የጀርባ ሲስተም የሚያደራጁበት
👉Front End Development — ማራኪ የዌብሳይት ገጾችን የሚሰሩበት
👉Virtual Assistant — በዲጂታል መንገድ የቢዝነስና የአስተዳደር ድጋፍ በመስጠት በዶላር የሚከፈሉበት
👇 እርሶ በየትኛው ዘርፍ እራስዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
እንዳያመልጣችሁ
📱 Phone/WhatsApp: +251981807055
✈️ Telegram: @Elevateskillsupport
1 104
የ4ተኛው ዙር የተግባር ተኮር ስኪል ኮርሶቻችን ምዝገባ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል! እርስዎ በየትኛው ዘርፍ እራስዎን ማሳደግ እና አዲስ ገቢ መፍጠር ይፈልጋሉ?
1 104
🚨 CLASSES START TODAY! 🚨
The wait is officially over—our Web Development training begins TODAY, Wednesday!
If you’ve been waiting to level up your tech skills and start building modern websites, now is the time to jump in.
Key Details:
Course: Web Development
Start Date: Today (Wednesday)
Telegram: @Elevateskillsupport
Phone/WhatsApp: +251 981 807 055
Don't let time run out! Secure your spot right now by dropping us a message on Telegram or calling us directly. See you in class! 💻✨
1 104
📢 Interview Announcement – Video Call
ሁላችሁም በGoogle Meet በኩል የሚካሄድ Online Interview እንደምታደርጉ እናሳውቃለን።
ስለሆነም ሁላችሁም በቂ ዝግጅት አድርጋችሁ፣ በሰዓቱ ዝግጁ ሁኑ።
🔗 Google Meet DM ይላክላቸዋል
Good luck to everyone! 💼
1 104
📢 የቃለ መጠይቅ (Interview)
በቅርቡ በወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ መሠረት ማመልከቻ ላስገባችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።
በተደረገው የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ሂደት መሠረት፣
ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት እጩዎች ወደ ቀጣዩ የቃለ መጠይቅ (Interview) ዙር ማለፋቸውን በደስታ እንገልጻለን።
የተመረጡ እጩዎች
Dawit Hagos Aregay
Keyar Jemal
Selam Wegayehu
Abinet Tesfaye
Kalkidan Dereje
Saron Tensae
Sewite Kassie
Mignotie Muluken
Yohannes Mesfin
Feven Messeret
Hanan Bedru
Biniyam Birru
Hilina Solomon
Aloniab Medhane
Betselot Girma
የቃለ መጠይቅ መርሃ ግብር
📅 ቀን: ዛሬ
🕙 ሰዓት: 10:00 (LT)
እባካችሁ በተጠቀሰው ሰዓት በሰዓቱ ተገኝታችሁ ለቃለ መጠይቁ ዝግጁ እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
ለሁላችሁም መልካም ዕድል እንመኛለን።
ElevateSkill PLC
(Human Resources)
1 104
በክፍት የሥራ ማስታወቂያችን መሠረት ማመልከቻ ያስገባችሁ ተማሪዎች፣
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ ቀጣዩ የምርጫ ዙር ያለፋችሁ እጩዎች ዝርዝር (Shortlisted Candidates) ይፋ ይደረጋል።
እባካችሁ የሚለቀቀውን ዝርዝር በትዕግሥት ይጠብቁ። በዝርዝሩ ውስጥ የተካተታችሁ እጩዎች ቀጣዩን የቅጥር ሂደት እና መመሪያዎች በተጨማሪ ይገለጻሉ።
መልካም ዕድል!
ElevateSkill PLC
1 104
Repost from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
🚀 ከተማሪነት እስከ ቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪነት!
እንደ «5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች» ያሉ ሀገራዊ ጥረቶች ወጣቶች የራሳቸውን ህይወት እያሻሻሉ የሀገራቸውን የዲጂታል ጉዞ የሚያፋጥኑበትን መንገድ ለመክፈት የሚያስችሉ እድሎች ናቸው።
ይህን ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር “የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከልን” በማቋቋም በቴክኖሎጂ ዙሪያ እምቅ አቅምና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊዎች እና ወጣቶች አቅም በመገንባት ከተማሪነት እስከ ስራ ፈጣሪነት ደረጃ እንዲደርሱ እያደረገ ይገኛል።
📺 በዚህ ሳምንት የ«ሳይበርኛ» የቴሌቪዥን ፕሮግራማችን፤ የኢትዮ ሳይበር ታለንት ማዕከል ተመራቂ የሆነ ወጣት በአዳማ ከተማ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በመመስረት የተለያዩ ተቋማትን በዲጂታል መፍትሔዎች እስከ ማገዝ ያደረሰውን አነቃቂ የስኬት ጉዞ ይዞላችሁ ቀርቧል።
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡ 🔗 https://youtu.be/KYeamb9gCfY
1 104
📢 ሰላም የElevateSkill ቤተሰቦቻችን! 💙
በድጋሚ አስደሳች ዜና ይዘን ቀርበናል!
🎥 የElevateSkill ፕሮግራም ነገ ማታ11:40 ሰዓት ጀምሮ በEBS TV ይተላለፋል።
ሁላችሁም ፕሮግራሙን በመከታተል ከእኛ ጋር እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
🎁 በተጨማሪም የGiveaway አሸናፊ ተማሪዎችን ስም እና የሽልማት በይፋ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን እናሳውቃለን።
🙏 ሁልጊዜ ለምታደርጉልን ድጋፍ፣ ትብብር እና እምነት ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ድጋፋችሁ ብዙ ወጣቶችን በክህሎት ለማብቃት ያበረታታናል።
📺 ነገ 11:40 በEBS TV እንገናኝ!
