ELEVATE SKILL
Kanalga Telegram’da o‘tish
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
Ko'proq ko'rsatish1 040
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+767 kunlar
+15130 kunlar
Postlar arxiv
1 040
🚨 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ የወጣ አስቸኳይ እድል! 🚨
የእርስዎ ክህሎት እና ልምድ ምስክር ወረቀት ይፈልጋል?
ድርጅታችን ElevateSkill PLC ከዚህ በፊት የሰራቹሀቸውን ስራዎች /ፕሮጀክቶች / አይቶ እውቅና ሊሰጥ ነው። ለአለም አቀፍ እድሎች በር የሚከፍት የ Recommendation Certificate ያዘጋጀ ሲሆን፤ እድሉን የሚያገኟቸው 20 ተማሪዎች ብቻ ናቸው!
🌟 የምስክር ወረቀቱ የተዘጋጀባቸው የሙያ ዘርፎች፦
➡️ Video Editing
➡️ Graphics Design
➡️ Website Development
➡️ Digital Marketing
📌ይህ Recommendation Certificate ለምን ይጠቅማል? በተለይ:
✔️ Scholarship Apply ለማድረግ
✔️ Upwork & LinkedIn Profile ለማጠናከር
✔️ Online Job Application በተለያዩ የኦንላይን የስራ ገበያዎች ላይ ተወዳዳሪ ለመሆን
✔️ የProfessional Portfolio እንዲጠናከር ይረዳል
Apply ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ የ recommendation certificate ስለሆነ ለሁሉም ተማሪ የሚጠቅም ይሆናል።
📍Steps: registration
1️⃣ Go to @elevateskill channel
2️⃣ Click the Google Form link
3️⃣ Fill in all instructions carefully
⏳ Hurry Up! Limited Spots Available.! ⏳
1 040
እንኳን ለ1ሺህ447ኛው የዒድ አል አድሃ
(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን።
ዒድ ሙባረክ
---------------
@elevateskill
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
