ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Mizan Tepi University Muslim Student Jemea

Mizan Tepi University Muslim Student Jemea

前往频道在 Telegram

ይህ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ በዋናው (Main Compus) ኢቅራዕ መስጅድ ላይ :- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች በሰለፎች አረዳድ የሚላቀቅበት Channel ነው። #አላማችን_ዲናችንን_መርዳት_ነው። ○ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Eqrai_student_mosque_bot @Kun_Alabesiretin

显示更多
288
订阅者
+124 小时
+137 天
+1730 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+22
在6个频道中
九月 '26
+17
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+4
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+12
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+9
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+22
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+13
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+24
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+56
在1个频道中
Get PRO
一月 '260
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+10
在2个频道中
Get PRO
十一月 '250
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+28
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+10
在1个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+132
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 十月+2
15 十月+1
14 十月+7
13 十月+2
12 十月0
11 十月+1
10 十月+1
09 十月+3
08 十月0
07 十月0
06 十月+1
05 十月+1
04 十月+1
03 十月+1
02 十月+1
01 十月0
频道帖子
​ወንድምና እህቶቼ! በዚህ ዲጂታል ዘመን ስሜታችንን መቆጣጠር ትልቅ ፈተና በሆነበት ጊዜ፣ ልባችንን የሚያንቀሳቅስና አላህን እንድንፈራ የሚያስታውስ መካሪ መልዕክት ነው። የዝሙት መንገድ ደረጃ በደረጃ ነው የሚመጣው ​ዝሙት በአንድ ጀምበር የሚፈጸም ነገር አይደለም፤ ሰይጣን ሰዎችን የሚጥለው በደረጃ ነው። ➲ ​የመጀመሪያው ደረጃ፦ "ለወደፊቱ ልናገባ እንችላለን" በሚል ሽፋን የሚደረግ መጀናጀን (Chatting/Flirting)፣ በቀንና በሌሊት የሚደረጉ አላስፈላጊ የስልክ ውይይቶች። ➲ ​ሁለተኛው ደረጃ፦ "ጓደኛዬ ነው/ናት" በማለት ለብቻ መገናኘት፣ አላስፈላጊ ቦታዎች አብሮ መሄድና የዐይን/የንክኪ ወሰኖችን መጣስ። ➲ ​ሦስተኛው ደረጃ፦ "ይህማ ምንም አይደለም፤ ከተመልካች ተሰውረናል፣ ነፃ 'Life' ነው" በማለት ወሰን ማለፍና መጨረሻው ወደ ከባድ ዝሙት መግባት። ​አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣኑ፦ "ዝሙትን አትቀረቡ፤ እርሱ እጅግ በጣም አስጸያፊና መጥፎ መንገድ ነውና" ይላል። "አትስሩ" ብቻ ሳይሆን "አትቀረቡ" ነው ያለው—ምክንያቱም መንገዱ ሁሉ ወጥመድ ስለሆነ!. ​💡መፍትሔውና የመውጫ መንገዶች፦ 1, ​አላስፈላጊ ግንኙነቶችን ቁረጥ/ጪ፦ ወደ ኃጢአት የሚወስዱትን የስልክ ቁጥሮች፣ የቻት ክፍሎችና የጥፋት (ጓደኞች) ወዲያውኑ ራቅ። 2, ​ነፃ ጊዜህን/ሽን በአዎንታዊ ነገር ሙላ/ዪ፦ በትምህርት፣ በዲን እውቀት፣ በስፖርት እና መልካም ጓደኞችን በመያዝ ራስህን/ሽን ቢዚ አድርግ/ጊ። 3, ​የአላህን እይታ አስብ፦ ሰው በሌለበት ቦታ ፈተና ሲመጣ "አላህ ያየኛል!" የሚለውን ጥልቅ ስሜት በልብህ/ሽ ውስጥ አሳድር/ሪ። 4, ​ተስፋ አትቁረጥ/ጪ፦ ቀደም ሲል በስህተት ውስጥ ገብተህ/ሽ ከሆነ አሁኑኑ በቅን ልብ ወደ አላህ ተመለስ/ሺ፤ አላህ መሃሪና ጸጸትን ተቀባይ ነው! 🌿 𝓳𝓸𝓲𝓷 𝓪𝓷𝓭 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮!🌿 ➾➤ t.me/eqrai_jemea

2
‏سمع جبير بن نفير أبا الدرداء - رضي الله عنه - وهو في آخر صلاته يكثر التعوذ من النفاق ، فقال له جبير : مالك يا أبا الدرداء والنفاق ؟! فقال : دعنا عنك ؛ فو الله إن الرجل ليقلب عن دينه في الساعة الواحدة ، فيخلع منه . ‏قال الذهبي : إسناده صحيح
48
3
እንደተለመደው ዛሬ ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ይኖራል ኢንሻአላህ። ➦ ​Join us and gain beneficial knowledge! Don't forget to share with others. 🔗 Join & Share : http://t.me/eqrai_jemea
45
4
☑️ የጁሙዓ ኹጥባ 🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና 🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ 🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ t.me/abuayyuub2 ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪ
60
5
☑️ የጁሙዓ ኹጥባ 🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና 🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ 🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ t.me/abuayyuub2 ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪ
1
6
ኹጥባ ፡ የስሜት ፈተና .mp3
1
7
🧤 የጁምዓ  ቀን ሱናዎች 🧤        1,ገላን መታጠብ 2, ሽቶ መቀባት ለወንዶች 3, ጥሩ ልብስ መልበስ 4, ሲዋክ መጠቀም 5, በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ 6, ሱረቱል ከህፍን መቅራትና ዱዓ ማብዛት 7, በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ 🔰 ‌ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ‌ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد.             🌿 𝓳𝓸𝓲𝓷 𝓪𝓷𝓭 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮!🌿 ➾➤ t.me/eqrai_jemea
70
8
🕌 የነገው የጁሙዓህ ኹጥባ ​✨ ርዕስ፦ « የስሜት ፈተና { فتنة الشهوات } 🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አዩብ 📍 ቦታ፦ MTU ኢቅራዕ መስጅድ 🔗 Join & Share : http://t.me
🕌 የነገው የጁሙዓህ ኹጥባ ​✨ ርዕስ፦ « የስሜት ፈተና { فتنة الشهوات  } 🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አዩብ 📍 ቦታ፦ MTU ኢቅራዕ መስጅድ 🔗 Join & Share : http://t.me/eqrai_jemea
97
9
إنا لله وإنا إليه راجعون እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን أعظم الله أجرك وأحسن عزاءك وغفر لميتك የአንድ ወንድማችን አያት ወደ አኺራ ሄደዋል ለሱም ሆነ ለቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣቸው ።  አላህም ማረፊያቸውን ጀነተል ፊርደውስ እንዲያደርግላቸው በዱዓችሁ።
93
10
#ሀራም relation መጀመርያው ይጣፍጣል ሲባል ጉዳት ያለው ጣዕም ነው ልብ ብላቹ አይታቹ ከሆነ በጣም ብዙ የ ሀራም ትስስሮች ከባድ የሆኑ ጥርጣሬዎች አሉት ይወደኝ ይሆን ይተወኝ ይሁን ለጊዝያዊ ፍ
#ሀራም relation መጀመርያው ይጣፍጣል ሲባል ጉዳት ያለው ጣዕም ነው ልብ ብላቹ አይታቹ ከሆነ በጣም ብዙ የ ሀራም ትስስሮች ከባድ የሆኑ ጥርጣሬዎች አሉት ይወደኝ ይሆን ይተወኝ ይሁን ለጊዝያዊ ፍላጎቱ ሊጠቀመኝ ይሁን......ወዘተ ወንድ ጋርም በተመሳሳይ ከኔ የተሻለ ከመጣ ትተወኝ ይሁን ባትፈልገኝስ እወድሀለው ምትለኝ መጠባበቂያ አርጋኝ ቢሆንስ....ወዘተ የሚል ጥርጣሬ አለ እንዴት አይጠራጠሩ ትስስሩ በምንም አልቆመም prove ሚያደርጉበት ምንም አይነት መንገድ የለም በጣም ሚገርመው ይህ ሁላ ጥርጣሬ ሚኖረው ለየብቻቸው ሲሆኑ ነው አብረው ሲሆኑማ ይረሳል እንዴት አይረሳ ሸይጧን 3ተኛቸው ሆኖ ሀላል ኒካህ እኮ መህር ያለው ሻሂድ ያለው ወሊይ ያለው ከ ቤተሰብ ወጥታ እሱን ብላ ወደሱ ቤት  መግባት ያለው ለሰዎች ማሳወቅ ያለው ....እና ወዘተ እንደፈለጋት እና እንደፈለገችው ማረጋገጫ ነው ! ሀራም ትስስር ማለት ከላይ ምስሉ ለይ እንዳለው ነው አብረህ ስትሆን ይጣፍጣል ስትለያይ ይቆርጠሀል [ጥርጣሬው፣ጭንቀቱ፣ፀፀቱ፣ቤተሰብ ፣ወንጀል የመስራት ፣የማጥፋት፣ክብርን የማጣት፣ፍቅር የያዘንን ሰውን የማጣት ፍርሀት....ወዘተ ]  ያቆስላል ይጨንቃል ያስለቅሳል ይደክማል ለዚህ ነው ጌታዬ በ ቃሉ እንዲህ ያለው © [ ولا تقربوا الزنا انه كان فاحشة وساء سبيلا ]
109
11
👆On the Next Sunday you have ADurusul Muhima #Final Exam prepare yourself until the day is Camming!
104
12
没有文字...
103
13
​«እቅድ ማውጣት የተሳነው ሰው… ለመውደቅ አቅዷል» ለማንኛውም በዚህ ዙሪያ እቃዳችሁን ለማውጣት የሚያግዛችሁ በብዙ ድካምና ልፋት በአንድ ወንድም የተሰራ schedule አለ እዛ ላይ የራሳችሁን ሰዓት አስገብታችሁ እንድትጠቀሙ እንካችሁ ብለናል። 👇
100
14
没有文字...
111
15
没有文字...
1
16
👆አልወርድም ላላችሁ Dawnload Any wey የሚለውን ይጫኑ! ያወርድላችኋል 🍭
👆አልወርድም ላላችሁ Dawnload Any wey የሚለውን ይጫኑ! ያወርድላችኋል 🍭
121
17
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ📱 ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት ◈ ➩🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ◈ ➩📚 ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ ◈ ➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ! ◈ ☎️ መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን! ስልክ- 0931980260 ወይም 🔘በቴሌግራም-@Yusufapp_developer ▢App developer:- Yusuf App ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት! http://t.me/Yusuf_App1
126
18
没有文字...
130
19
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ📱 ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት ◈ ➩🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ◈ ➩📚 ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ ◈ ➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ! ◈ ☎️ መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን! ስልክ- 0931980260 ወይም 🔘በቴሌግራም-@Yusufapp_developer ▢App developer:- Yusuf App ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት! http://t.me/Yusuf_App1
1
20
​🚨 አስቸኳይና ወሳኝ ማሳሰቢያ መስጅድ ለምናድር ወንድሞች በሙሉ! 🚨 📌 ፋይሉን አውርዳችሁ በዝርዝር አንብቡት! 👆 ➲ Specially ተራ ቁጥር {➄} አምስትና {➈} ዘጠኝ ተግባራዊ ሊደረጉ ይገባል ‼️ ​🔗 Share it!!! http://t.me/eqrai_jemea
154