Mizan Tepi University Muslim Student Jemea
前往频道在 Telegram
ይህ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ በዋናው (Main Compus) ኢቅራዕ መስጅድ ላይ :- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች በሰለፎች አረዳድ የሚላቀቅበት Channel ነው። #አላማችን_ዲናችንን_መርዳት_ነው። ○ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Eqrai_student_mosque_bot @Kun_Alabesiretin
显示更多288
订阅者
+124 小时
+137 天
+1730 天
帖子存档
ወንድምና እህቶቼ! በዚህ ዲጂታል ዘመን ስሜታችንን መቆጣጠር ትልቅ ፈተና በሆነበት ጊዜ፣ ልባችንን የሚያንቀሳቅስና አላህን እንድንፈራ የሚያስታውስ መካሪ መልዕክት ነው።
የዝሙት መንገድ ደረጃ በደረጃ ነው የሚመጣው
ዝሙት በአንድ ጀምበር የሚፈጸም ነገር አይደለም፤ ሰይጣን ሰዎችን የሚጥለው በደረጃ ነው።
➲ የመጀመሪያው ደረጃ፦ "ለወደፊቱ ልናገባ እንችላለን" በሚል ሽፋን የሚደረግ መጀናጀን (Chatting/Flirting)፣ በቀንና በሌሊት የሚደረጉ አላስፈላጊ የስልክ ውይይቶች።
➲ ሁለተኛው ደረጃ፦ "ጓደኛዬ ነው/ናት" በማለት ለብቻ መገናኘት፣ አላስፈላጊ ቦታዎች አብሮ መሄድና የዐይን/የንክኪ ወሰኖችን መጣስ።
➲ ሦስተኛው ደረጃ፦ "ይህማ ምንም አይደለም፤ ከተመልካች ተሰውረናል፣ ነፃ 'Life' ነው" በማለት ወሰን ማለፍና መጨረሻው ወደ ከባድ ዝሙት መግባት።
አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣኑ፦ "ዝሙትን አትቀረቡ፤ እርሱ እጅግ በጣም አስጸያፊና መጥፎ መንገድ ነውና" ይላል። "አትስሩ" ብቻ ሳይሆን "አትቀረቡ" ነው ያለው—ምክንያቱም መንገዱ ሁሉ ወጥመድ ስለሆነ!.
💡መፍትሔውና የመውጫ መንገዶች፦
1, አላስፈላጊ ግንኙነቶችን ቁረጥ/ጪ፦ ወደ ኃጢአት የሚወስዱትን የስልክ ቁጥሮች፣ የቻት ክፍሎችና የጥፋት (ጓደኞች) ወዲያውኑ ራቅ።
2, ነፃ ጊዜህን/ሽን በአዎንታዊ ነገር ሙላ/ዪ፦ በትምህርት፣ በዲን እውቀት፣ በስፖርት እና መልካም ጓደኞችን በመያዝ ራስህን/ሽን ቢዚ አድርግ/ጊ።
3, የአላህን እይታ አስብ፦ ሰው በሌለበት ቦታ ፈተና ሲመጣ "አላህ ያየኛል!" የሚለውን ጥልቅ ስሜት በልብህ/ሽ ውስጥ አሳድር/ሪ።
4, ተስፋ አትቁረጥ/ጪ፦ ቀደም ሲል በስህተት ውስጥ ገብተህ/ሽ ከሆነ አሁኑኑ በቅን ልብ ወደ አላህ ተመለስ/ሺ፤ አላህ መሃሪና ጸጸትን ተቀባይ ነው!
🌿 𝓳𝓸𝓲𝓷 𝓪𝓷𝓭 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮!🌿
➾➤ t.me/eqrai_jemea
سمع جبير بن نفير أبا الدرداء - رضي الله عنه - وهو في آخر صلاته يكثر التعوذ من النفاق ، فقال له جبير : مالك يا أبا الدرداء والنفاق ؟! فقال : دعنا عنك ؛ فو الله إن الرجل ليقلب عن دينه في الساعة الواحدة ، فيخلع منه .
قال الذهبي : إسناده صحيح
እንደተለመደው ዛሬ ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ይኖራል ኢንሻአላህ።
➦ Join us and gain beneficial knowledge! Don't forget to share with others.
🔗 Join & Share :
http://t.me/eqrai_jemea
Repost from تَحْتَ ظِلِّ الْعَرْش
☑️ የጁሙዓ ኹጥባ
🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና
🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ
🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ
t.me/abuayyuub2
ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪRepost from تَحْتَ ظِلِّ الْعَرْش
☑️ የጁሙዓ ኹጥባ
🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና
🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ
🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ
t.me/abuayyuub2
ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪ🧤 የጁምዓ ቀን ሱናዎች 🧤
1,ገላን መታጠብ
2, ሽቶ መቀባት ለወንዶች
3, ጥሩ ልብስ መልበስ
4, ሲዋክ መጠቀም
5, በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
6, ሱረቱል ከህፍን መቅራትና ዱዓ ማብዛት
7, በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ
🔰 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد.
🌿 𝓳𝓸𝓲𝓷 𝓪𝓷𝓭 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮!🌿
➾➤ t.me/eqrai_jemea
🕌 የነገው የጁሙዓህ ኹጥባ
✨ ርዕስ፦ « የስሜት ፈተና { فتنة الشهوات }
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አዩብ
📍 ቦታ፦ MTU ኢቅራዕ መስጅድ
🔗 Join & Share :
http://t.me/eqrai_jemea
إنا لله وإنا إليه راجعون
እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን
أعظم الله أجرك وأحسن عزاءك وغفر لميتك
የአንድ ወንድማችን አያት ወደ አኺራ ሄደዋል ለሱም ሆነ ለቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣቸው ። አላህም ማረፊያቸውን ጀነተል ፊርደውስ እንዲያደርግላቸው በዱዓችሁ።
#ሀራም relation መጀመርያው ይጣፍጣል ሲባል ጉዳት ያለው ጣዕም ነው ልብ ብላቹ አይታቹ ከሆነ በጣም ብዙ የ ሀራም ትስስሮች ከባድ የሆኑ ጥርጣሬዎች አሉት ይወደኝ ይሆን ይተወኝ ይሁን ለጊዝያዊ ፍላጎቱ ሊጠቀመኝ ይሁን......ወዘተ
ወንድ ጋርም በተመሳሳይ ከኔ የተሻለ ከመጣ ትተወኝ ይሁን ባትፈልገኝስ እወድሀለው ምትለኝ መጠባበቂያ አርጋኝ ቢሆንስ....ወዘተ የሚል ጥርጣሬ አለ
እንዴት አይጠራጠሩ ትስስሩ በምንም አልቆመም prove ሚያደርጉበት ምንም አይነት መንገድ የለም በጣም ሚገርመው ይህ ሁላ ጥርጣሬ ሚኖረው ለየብቻቸው ሲሆኑ ነው አብረው ሲሆኑማ ይረሳል እንዴት አይረሳ ሸይጧን 3ተኛቸው ሆኖ
ሀላል ኒካህ እኮ መህር ያለው ሻሂድ ያለው ወሊይ ያለው ከ ቤተሰብ ወጥታ እሱን ብላ ወደሱ ቤት መግባት ያለው ለሰዎች ማሳወቅ ያለው ....እና ወዘተ እንደፈለጋት እና እንደፈለገችው ማረጋገጫ ነው !
ሀራም ትስስር ማለት ከላይ ምስሉ ለይ እንዳለው ነው አብረህ ስትሆን ይጣፍጣል ስትለያይ ይቆርጠሀል
[ጥርጣሬው፣ጭንቀቱ፣ፀፀቱ፣ቤተሰብ ፣ወንጀል የመስራት ፣የማጥፋት፣ክብርን የማጣት፣ፍቅር የያዘንን ሰውን የማጣት ፍርሀት....ወዘተ ] ያቆስላል ይጨንቃል ያስለቅሳል ይደክማል ለዚህ ነው ጌታዬ በ ቃሉ እንዲህ ያለው
©
[ ولا تقربوا الزنا انه كان فاحشة وساء سبيلا ]
👆
On the Next Sunday you have ADurusul Muhima #Final Exam prepare yourself until the day is Camming!
«እቅድ ማውጣት የተሳነው ሰው… ለመውደቅ አቅዷል» ለማንኛውም በዚህ ዙሪያ እቃዳችሁን ለማውጣት የሚያግዛችሁ በብዙ ድካምና ልፋት በአንድ ወንድም የተሰራ schedule አለ እዛ ላይ የራሳችሁን ሰዓት አስገብታችሁ እንድትጠቀሙ እንካችሁ ብለናል። 👇Repost from Yusuf App™
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ📱
ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት
◈
➩🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
◈
➩📚 ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ
◈
➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
◈
☎️ መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን!
ስልክ- 0931980260 ወይም
🔘በቴሌግራም-@Yusufapp_developer
▢App developer:- Yusuf App
ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት!
http://t.me/Yusuf_App1
Repost from Yusuf App™
📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ📱
ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት
◈
➩🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
◈
➩📚 ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ
◈
➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
◈
☎️ መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን!
ስልክ- 0931980260 ወይም
🔘በቴሌግራም-@Yusufapp_developer
▢App developer:- Yusuf App
ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት!
http://t.me/Yusuf_App1
🚨 አስቸኳይና ወሳኝ ማሳሰቢያ መስጅድ ለምናድር ወንድሞች በሙሉ! 🚨
📌 ፋይሉን አውርዳችሁ በዝርዝር አንብቡት! 👆
➲ Specially ተራ ቁጥር {➄} አምስትና {➈} ዘጠኝ ተግባራዊ ሊደረጉ ይገባል ‼️
🔗 Share it!!!
http://t.me/eqrai_jemea
