Mizan Tepi University Muslim Student Jemea
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ በዋናው (Main Compus) ኢቅራዕ መስጅድ ላይ :- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች በሰለፎች አረዳድ የሚላቀቅበት Channel ነው። #አላማችን_ዲናችንን_መርዳት_ነው። ○ ሀሳብና አስተያየት መቀበያ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Eqrai_student_mosque_bot @Kun_Alabesiretin
نمایش بیشتر288
مشترکین
+124 ساعت
+137 روز
+1730 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+22
در 6 کانالها
سپتامبر '26
+17
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '26
+4
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+12
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+9
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+22
در 3 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+13
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '26
+24
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+56
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 3 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+10
در 2 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+28
در 4 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+10
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+132
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 16 اکتبر | +2 | |||
| 15 اکتبر | +1 | |||
| 14 اکتبر | +7 | |||
| 13 اکتبر | +2 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | +1 | |||
| 10 اکتبر | +1 | |||
| 09 اکتبر | +3 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | +1 | |||
| 05 اکتبر | +1 | |||
| 04 اکتبر | +1 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
ወንድምና እህቶቼ! በዚህ ዲጂታል ዘመን ስሜታችንን መቆጣጠር ትልቅ ፈተና በሆነበት ጊዜ፣ ልባችንን የሚያንቀሳቅስና አላህን እንድንፈራ የሚያስታውስ መካሪ መልዕክት ነው።
የዝሙት መንገድ ደረጃ በደረጃ ነው የሚመጣው
ዝሙት በአንድ ጀምበር የሚፈጸም ነገር አይደለም፤ ሰይጣን ሰዎችን የሚጥለው በደረጃ ነው።
➲ የመጀመሪያው ደረጃ፦ "ለወደፊቱ ልናገባ እንችላለን" በሚል ሽፋን የሚደረግ መጀናጀን (Chatting/Flirting)፣ በቀንና በሌሊት የሚደረጉ አላስፈላጊ የስልክ ውይይቶች።
➲ ሁለተኛው ደረጃ፦ "ጓደኛዬ ነው/ናት" በማለት ለብቻ መገናኘት፣ አላስፈላጊ ቦታዎች አብሮ መሄድና የዐይን/የንክኪ ወሰኖችን መጣስ።
➲ ሦስተኛው ደረጃ፦ "ይህማ ምንም አይደለም፤ ከተመልካች ተሰውረናል፣ ነፃ 'Life' ነው" በማለት ወሰን ማለፍና መጨረሻው ወደ ከባድ ዝሙት መግባት።
አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣኑ፦ "ዝሙትን አትቀረቡ፤ እርሱ እጅግ በጣም አስጸያፊና መጥፎ መንገድ ነውና" ይላል። "አትስሩ" ብቻ ሳይሆን "አትቀረቡ" ነው ያለው—ምክንያቱም መንገዱ ሁሉ ወጥመድ ስለሆነ!.
💡መፍትሔውና የመውጫ መንገዶች፦
1, አላስፈላጊ ግንኙነቶችን ቁረጥ/ጪ፦ ወደ ኃጢአት የሚወስዱትን የስልክ ቁጥሮች፣ የቻት ክፍሎችና የጥፋት (ጓደኞች) ወዲያውኑ ራቅ።
2, ነፃ ጊዜህን/ሽን በአዎንታዊ ነገር ሙላ/ዪ፦ በትምህርት፣ በዲን እውቀት፣ በስፖርት እና መልካም ጓደኞችን በመያዝ ራስህን/ሽን ቢዚ አድርግ/ጊ።
3, የአላህን እይታ አስብ፦ ሰው በሌለበት ቦታ ፈተና ሲመጣ "አላህ ያየኛል!" የሚለውን ጥልቅ ስሜት በልብህ/ሽ ውስጥ አሳድር/ሪ።
4, ተስፋ አትቁረጥ/ጪ፦ ቀደም ሲል በስህተት ውስጥ ገብተህ/ሽ ከሆነ አሁኑኑ በቅን ልብ ወደ አላህ ተመለስ/ሺ፤ አላህ መሃሪና ጸጸትን ተቀባይ ነው!
🌿 𝓳𝓸𝓲𝓷 𝓪𝓷𝓭 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮!🌿
➾➤ t.me/eqrai_jemea
| 2 | سمع جبير بن نفير أبا الدرداء - رضي الله عنه - وهو في آخر صلاته يكثر التعوذ من النفاق ، فقال له جبير : مالك يا أبا الدرداء والنفاق ؟! فقال : دعنا عنك ؛ فو الله إن الرجل ليقلب عن دينه في الساعة الواحدة ، فيخلع منه .
قال الذهبي : إسناده صحيح | 48 |
| 3 | እንደተለመደው ዛሬ ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ይኖራል ኢንሻአላህ።
➦ Join us and gain beneficial knowledge! Don't forget to share with others.
🔗 Join & Share :
http://t.me/eqrai_jemea | 45 |
| 4 | ☑️ የጁሙዓ ኹጥባ
🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና
🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ
🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ
t.me/abuayyuub2
ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪ | 60 |
| 5 | ☑️ የጁሙዓ ኹጥባ
🔖 ርዕስ፡ የስሜት ፈተና
🎤 አቡ አዩብ ሙሀመድ
🕌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ኢቅራዕ መስጅድ
t.me/abuayyuub2
ጀማዱል ዑላ 05/1448 ሂጅሪ | 1 |
| 6 | ኹጥባ ፡ የስሜት ፈተና .mp3 | 1 |
| 7 | 🧤 የጁምዓ ቀን ሱናዎች 🧤
1,ገላን መታጠብ
2, ሽቶ መቀባት ለወንዶች
3, ጥሩ ልብስ መልበስ
4, ሲዋክ መጠቀም
5, በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
6, ሱረቱል ከህፍን መቅራትና ዱዓ ማብዛት
7, በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ
🔰 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد.
🌿 𝓳𝓸𝓲𝓷 𝓪𝓷𝓭 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮!🌿
➾➤ t.me/eqrai_jemea | 70 |
| 8 | 🕌 የነገው የጁሙዓህ ኹጥባ
✨ ርዕስ፦ « የስሜት ፈተና { فتنة الشهوات }
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡ አዩብ
📍 ቦታ፦ MTU ኢቅራዕ መስጅድ
🔗 Join & Share :
http://t.me/eqrai_jemea | 97 |
| 9 | إنا لله وإنا إليه راجعون
እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን
أعظم الله أجرك وأحسن عزاءك وغفر لميتك
የአንድ ወንድማችን አያት ወደ አኺራ ሄደዋል ለሱም ሆነ ለቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣቸው ። አላህም ማረፊያቸውን ጀነተል ፊርደውስ እንዲያደርግላቸው በዱዓችሁ። | 93 |
| 10 | #ሀራም relation መጀመርያው ይጣፍጣል ሲባል ጉዳት ያለው ጣዕም ነው ልብ ብላቹ አይታቹ ከሆነ በጣም ብዙ የ ሀራም ትስስሮች ከባድ የሆኑ ጥርጣሬዎች አሉት ይወደኝ ይሆን ይተወኝ ይሁን ለጊዝያዊ ፍላጎቱ ሊጠቀመኝ ይሁን......ወዘተ
ወንድ ጋርም በተመሳሳይ ከኔ የተሻለ ከመጣ ትተወኝ ይሁን ባትፈልገኝስ እወድሀለው ምትለኝ መጠባበቂያ አርጋኝ ቢሆንስ....ወዘተ የሚል ጥርጣሬ አለ
እንዴት አይጠራጠሩ ትስስሩ በምንም አልቆመም prove ሚያደርጉበት ምንም አይነት መንገድ የለም በጣም ሚገርመው ይህ ሁላ ጥርጣሬ ሚኖረው ለየብቻቸው ሲሆኑ ነው አብረው ሲሆኑማ ይረሳል እንዴት አይረሳ ሸይጧን 3ተኛቸው ሆኖ
ሀላል ኒካህ እኮ መህር ያለው ሻሂድ ያለው ወሊይ ያለው ከ ቤተሰብ ወጥታ እሱን ብላ ወደሱ ቤት መግባት ያለው ለሰዎች ማሳወቅ ያለው ....እና ወዘተ እንደፈለጋት እና እንደፈለገችው ማረጋገጫ ነው !
ሀራም ትስስር ማለት ከላይ ምስሉ ለይ እንዳለው ነው አብረህ ስትሆን ይጣፍጣል ስትለያይ ይቆርጠሀል
[ጥርጣሬው፣ጭንቀቱ፣ፀፀቱ፣ቤተሰብ ፣ወንጀል የመስራት ፣የማጥፋት፣ክብርን የማጣት፣ፍቅር የያዘንን ሰውን የማጣት ፍርሀት....ወዘተ ] ያቆስላል ይጨንቃል ያስለቅሳል ይደክማል ለዚህ ነው ጌታዬ በ ቃሉ እንዲህ ያለው
©
[ ولا تقربوا الزنا انه كان فاحشة وساء سبيلا ] | 109 |
| 11 | 👆On the Next Sunday you have ADurusul Muhima #Final Exam prepare yourself until the day is Camming! | 104 |
| 12 | بدون متن... | 103 |
| 13 | «እቅድ ማውጣት የተሳነው ሰው… ለመውደቅ አቅዷል» ለማንኛውም በዚህ ዙሪያ እቃዳችሁን ለማውጣት የሚያግዛችሁ በብዙ ድካምና ልፋት በአንድ ወንድም የተሰራ schedule አለ እዛ ላይ የራሳችሁን ሰዓት አስገብታችሁ እንድትጠቀሙ እንካችሁ ብለናል። 👇 | 100 |
| 14 | بدون متن... | 111 |
| 15 | بدون متن... | 1 |
| 16 | 👆አልወርድም ላላችሁ Dawnload Any wey የሚለውን ይጫኑ! ያወርድላችኋል 🍭 | 121 |
| 17 | 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ📱
ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት
◈
➩🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
◈
➩📚 ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ
◈
➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
◈
☎️ መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን!
ስልክ- 0931980260 ወይም
🔘በቴሌግራም-@Yusufapp_developer
▢App developer:- Yusuf App
ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት!
http://t.me/Yusuf_App1 | 126 |
| 18 | بدون متن... | 130 |
| 19 | 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ📱
ከሽፍ ሹቡሓት كشف الشبهات | ሙሉ ደርስ Offline ያለኔት
◈
➩🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
◈
➩📚 ከክፍል 01-12 ሙሉ ደርስ
◈
➩📥 ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! #share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!
◈
☎️ መሰል ጠቃሚ 📲አፖችን ማሰራት የምትፈልጉ ከስር ባለው አድራሻችን ይነግሩን!
ስልክ- 0931980260 ወይም
🔘በቴሌግራም-@Yusufapp_developer
▢App developer:- Yusuf App
ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት!
http://t.me/Yusuf_App1 | 1 |
| 20 | 🚨 አስቸኳይና ወሳኝ ማሳሰቢያ መስጅድ ለምናድር ወንድሞች በሙሉ! 🚨
📌 ፋይሉን አውርዳችሁ በዝርዝር አንብቡት! 👆
➲ Specially ተራ ቁጥር {➄} አምስትና {➈} ዘጠኝ ተግባራዊ ሊደረጉ ይገባል ‼️
🔗 Share it!!!
http://t.me/eqrai_jemea | 154 |
