ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 138
订阅者
+724 小时
+2087 天
+1 20130 天
帖子存档
ሰበር ዜና
ስርቆትና ዝርፊያ ምግባሩ ያደረገው የአገዛዙ አረመኔ ሰራዊት የህዝብን ባንክ ዘረፋ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜደር ጀኔራል ውባተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክ/ጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ምግባሩ ስርቆትና ዝርፊያ የሆነው የአገዛዙ ጡት ቆራጭ አረመኔ ሰራዊት የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት ፣ መሳሪያ እና ትጥቅ መዝረፍ ፣ መቀማት ፣ ማቃጠል ስራ አድርጎ ይዞታል ። ባለፋት 24 ሰዓት በእስቴ ወረዳ መካነየሱስ ከተማ ከ90 በላይ ንፁሀን ዜጎችን የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ ፣ ከፋኖ ጋር ትሰራላችሁ በማለት አንድ ማደበሪያ መጋዘን ውስጥ በማጎር እየደበደበና እያሰቃየአቸው ሲሆን በተጨማሪም ፋርጣ ወረዳ አለም ሳጋ አካባቢ የነበሩ አርሶ አደሮችን ወደ ደብረታቦር ከተማ እየደበደበ ውስዶ አስራቸዋል።
እንዲሁም አንዳቤት ወረዳ ጃራ ገዶ ከተማ የሚገኘውን የህዝብ ሀብት የሆነውን አባይ ባንክ በሀይል 6,347,000(ስድስት ሚሊየን ሶስት መቶ አርባ ሰባት ሺ ) ብር እና የባንኩን መገልገያ ቁሳቁሶች የቻለውን በመጫን የቀረውን ሙሉ በሙሉ በማውደም ወደ ወለሽ ከተማ ተመልሷል ።
የአገዛዙ ቅልብ ሀይል ሰሞኑን በሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ የቁርጥ ቀን ልጆች የሚደርስበትን ምት መቋቋም ሲያቅተው በሌሊት በመንቀሳቀስ የበቀል ዱላውን ንፁሀንን በመግደልና በማሰር እንዲሁም ሀብትና ንብረታቸውን በማውደም አማራ ላይ ያለውን ጥላቻና ሁለተናዊ ማጥፋት ዘመቻ እያሳየን በመሆኑ ማንኛውም ማህበረሰብ እራሱን እንዲከላከል እና ከፋኖ ጎን እንዲሰለፍ ጥሪ እናስተላልፋለን ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!!
አርበኛ መ/ር ያሄድ ደገፋው
የጉና ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ
ተህሳስ 25/2018 ዓ/ም
ድንቄም ባህር ኃይል ¡
የአብይ አህመድ ባህር ኃይል በጀግኖች የ102ኛ ኮር አባላት በብሬን ጥይት አናቱ ተበስቶ ከእነ ጀልባው ጣና ውስጥ ሰጥሟል ።
ነገሩ እንዲህ ነው ።
አብይ አህመድ እና ቄስ ሞገሴ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳምን ለመጎብኘት በተዘጋጁበት በዚህ ሰዓት ያን የቀይ ባህር ተንሳፋፊ ፣ ያንን የባህር ላይ ፋልኮን ሐይላቸውን ከባህርዳር ጊዮርጊስ በብዙ ጀልባዎች ጭነው ወደ ደቅ ደሴት እና ወደ ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳማት ይልካሉ ።
ይህንን መረጃ የሰሙት ጀግኖች የ102ኛ ኮር የ11ኛ ክፍለጦር አባላት ( የባህርዳር ልጆች ) ደቅ ደሴት ላይ የተወሰኑ የቡድን መሳሪያዎችን ብቻ በመያዝ ይጠብቋቸዋል ።
ከዚያም በጀልባ እየተግተለተለ ወደ ደሴቱ ለአሰሳ የመጣውን የባህር ኃይል ኮማንዶ በብሬን ጥይት ግንባር ግንባሩን በማለት ይደመስሱታል ።
በዚህ ውጊያ :-
1/ 2 ጀልባ ሙሉ የባህር ኃይል ኮማንዶ ብዛቱ በግምት ከ80 - 100 የሚደርስ ጣና ሐይቅ ውስጥ ሰጥሟል ።
2/ ከ15 - 20 የሚደርሱት ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል ።
በጣም አስገራሚው ነገር ከውጊያው በኋላ አንድ የቀድሞው የጣናው መብረቅ አባል " ያን ሁሉ ጥርጥር ክላሽ ይዘውት ሰመጡ " ማለቱ በአባላቱ ዘንድ የዕለቱ ፀፀት ተብሎ ተመዝግቧል ።
ድል ለጀግናው ፋኖ
ድል ለጀግናው አማራ
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
ፋኖ በቆረጣ ገብቶ የጠላት ድሽቃን ከማረከ በኋላ የተቀረፀ ምስል!
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር እና 109 ኛ ኮር የጠላትን አከርካሪ የሰበረ ተጋድሎ በማድረግ በድል ተንበሽብሸዋል።
+2
"መንፈሶች ነን!! ሰሌዳ ቁጥር 20253 land cruiser መኪና ከደብረ ማርቆስ ከተማ ነጥቀናል"
206ኛ ኮር ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም
===================================
በደብረ ማርቆስ ከተማ መሀል አስፓልት ላይ 6 ፖሊሶችን በአንድ ቦንብ አነጥፈን የሰውነታቸው ደም ተንጠፍጥፎ ሳይቆም ከንጉስ ተ/ኃይማኖት አደባባይ ስር የምስራቅ ጎጃም ዞን ብልፅግና ፅ/ቤት ንብረት የሆነችውን ሰሌዳ ቁጥር 20253 land cruiser መኪና 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር አፈፍ አድርጋ ወስዳታለች።
እኛ መንፈሶች ነን አይደለም መኪና መንጠቅ የጠፋባችሁን የስልካችሁን pattern አስተካክለን እንሰጣችኋለን የቤታችሁን መግቢያ መውጫ መዋያና ማደሪያችሁ ላይ የምንጎማለለው እኛ ነን ።206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል ከፍ በማድረግ የሰራዊታችንን የማድረግ አቅም ከፍ በማሳደግ የጠላትን ቅስም እያነከተው ይገኛል።
14ኛ፣ 24ኛ፣ 34ኛ ክ/ጦሮች በመቀናጀት እየፈፀሙት ያለው ተግድሎ ያስመዘገቡት ድል ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ። ሁለ ነገራችን ለትግሉ ሰጠነዋል ፍላጎታችን እና ህልማችንን ለአማራ ህዝብ ሲባል ሰውተናል ዛሬ ህዝብን ለማኩራት ለህዝባችን ነፃነት የምንሰሰተው ህይወት የለም።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳብ! አዲስ ተስፋ!
የአፍብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ገዳማቱ ላይ ተኩስ የከፈተው የአገዛዙ ሠራዊት
**
የአረመናያዊ አገዛዙ ሠራዊት በገዳሙና በገዳማውያኑ ላይ ተኩስ ከፍቷል። ደቅ እና አካባቢውን ሲዘርፍና ሲያወድም የቆየው የአገዛዙ ሠራዊት ዛሬ ደግሞ ጣና ሐይቅ ላይ ወደሚገኘው ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም በመግባት ገዳማውያኑን እያዋከበ ይገኛል። የገዳሙ አባቶች "ቦታው የጸሎት ቦታ በመሆኑ የጦር መሣሪያ ይዞ መግባት አይቻልም" ቢሉም ሃይማኖታዊ ቦታዎችንና እሴቶችን ማውደም እና ማራከስ የየዕለት ግብሩ ያደረገው ጨፍጫፊው ሠራዊት ግን ወደ ገዳሙ ዘልቆ በመግባት ተኩስ ከፍቷል።
መፍትሔው ማሸነፍ ብቻ ነው!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
"የአማራ ትንሳኤ በአንድነታችን እውን ይሆናል"!!
...የተፍረከረከው የጠላት ኃይል በተባበረ ክንዳችን ድባቅ ይመታል። አማራ እና አማራነት የኢትዮጲያ ምሰሶ ይሆናል።ይሄን ለማሳካት የሁላችንንም በጎ ተሳትፎ ይጠይቃል። አንድነት ስለጠየቅን ብቻ የሚሰጠን ሳይሆን በጥረታችን እና ለአንድነት የሚደረግ ተግባራዊ እንቅስቃሴም ይፈልጋል።
አንድነትን መጠየቅ ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ፣አርበኛ አስረስማረ ዳምጤ መሪዎቻችን እንደሆኑ ሁሉ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ አርበኛ ሔኖክ አድሴ እና ሌሎች የሚኒልክ ዕዝ አመራሮች፣ አርበኛ ደሳለኝ ፣አርበኛ ባዩ አለባቸው እና ሌሎች የአሳምነው ዕዝ አመራሮች ፣አርበኛ ሀብቴ ወልዴ፣አርበኛ ሳሙኤል ባለድል እና ሌሎች የበላይ ዕዝ አመራሮች ፣አርበኛ ንጉሴ ዋለልኝ ፣ሻለቃ ክንዱ እና ሌሎች የቢዛሞ ዕዝ አመራሮችም መሪዎቻችን መሆናቸውን ከማመን ይጀምራል!!
አማራ አንድ ድርጅት አንድ መሪ ያስፈልገዋል ስንል አርበኛ መከታው ማሞ፣ አርበኛ ደረጀ በላይ ፣አርበኛ ጌታ አስራደ እና ሌሎች የአፋኃድ መሪዎችንም አማራነታቸውን እና የድርጅታችን አካል እንደሚሆኑ አምኖ መቀበል ግድ ይላል። ያ ማለት ከፀረ አንድነት ተግባር መቆጠብ ማለት ነው። ይሄን ስናደርግ ቀሪው ሁለት(2)ቡድን ብቻ ይቀራል ማለት ነው።እነሱም:-
▶️ ልዩነታችንን የራሳችን ማጥፊያ መሳሪያ ያደረገው ብልፅግና እና የብልፅግና ሳይበር ሚሊሻ
▶️ የሰፈር ተንደባላዩ ተክለ ብአዴን እና አቅመቢስ ጎጠኛ።
ማሳሰቢያ:- አማራ እና የአማራ ፋኖ ወደ አንድ እየመጣ በሄደ ቁጥር የብልፅግና የሳይበር ሚሊሻ እና ጎጠኛው ቡድን ድምበር የለሽ ግንኙነት ፈጥረው አዲስ የመነጣጠል ዘመቻዎች ይጀምራሉ። ሀሰተኛ ፌክ Fb አካውንት በመክፈት የመሪዎችን ስም ማጥፋት፣ የስልክ ቅጅዎችን አስመስሎ አየር ላይ ማዋል እና ህዝብን ውዥምብር ውስጥ የሚከቱ አጀንዳዎችን በተናበበ ሁኔታ ይለቃሉ። ይሄን ሁኔታ ቀድመን በመረዳት የጠላት እቅድ ተባባሪ ባለመሆን መተባበር ተገቢ ነው።
አማራ ያሸንፋል !!
በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/1BoavNZJV6/ ይህ የወንድማችን የፊስ ቡክ አካውንት ስለ ለአስር ግዜ ስለተዘጋ ፎሎው አድርጉት
"ጎጃም መለኛ ነው ሀሞትን ያስተፋል
የማይበርደው ክንዱ እንደ እሳት ይፋጃል"
እነዚያ ማይክ የጨበጡ የጀነራሎች ክንድ ዛሬ ዝሏል
በመድፍና ታንክ ታጅበው የእድር ድንኳን ወጥረው ሲደነፉ የነበሩ የካድሬ ጉሮሮዎች ተከድነዋል! አበል ተከፍሏቸው ሚኒሽር አውርደው ጋቢ ለብሰው እየየ ሲሉ የነበሩ ሚኒሻዎችና የሚኒሻ ቤተሰቦች አቅም አጥሯቸው በጭንቀት ተውጠዋል።
አወ ጎጄ መለኛ ነው--- ዛሬ ላይ ያለውን ሳይሆን የነገን አበክሮ ያስባል ያሰላስላል።
አወ ጎጃም መለኛ ነው ----አይደነፋም አይፎክርም አይታብይም ጊዜን ጠብቆ ከአፈር ይቀላቅላል።
አወ ጎጃም ልባም ነው---የጀግና መፍለቂያ የእነአጅሬ ምድር የእሳት እረመጥ ነው።
ፎክሮ ጭንቅላት በሚበትን ጀግና የተሞላው ቴዎድሮስ ዕዝ ዛሬ በጎጃም ምድር የፈፀመው ገድል የቤተ መንግስቱን ትቢት ያስተነፈሰ ድል ተቀናጅቷል።
የዚህ አስደናቂ ጀብድ ባለቤት የሆነው 206ኛ ኮር በስሩ ባሉ ጠንካራ ክ/ጦሮች የጠላትን ሰራዊት በደም ሲያዘረው መዋሉ የአማራን ህዝብ ጮቤ አስረግጧል ።
የማይቋረጥ ተጋድሎ በድል ታጅቦ ይቀጥላል በዛሬው ድል ደስ የተሰኛችሁ ወገኖች እንኳን ደስ አላችሁ።
© Baye Desta per
+1
~~~~~~~~~~~~~~~|||
➔ በግራ እጅ የቀጠናውን ትግል ከውስጥ አቆርቋዥ መጠበቅ፣የጠላት ሠራጊዎችን ማፅዳት ፣ ወታደራዊ መዋቅርን በመከለስ ቀጠናውን ወደ ሚታወቅበት አጥቂነት ከፍታ መመልስ ችሏል።
➔ በቀኝ እጅ ዋናውን ጠላት ለመደምሰስ ወታደራዊ የውጊያ ዕቅዶችን ያወጣል። የቀጠናው ወታደራዊ ሥራዎችን በበላይነት እየመራ ትንታግ እና ቆራጥ የአዲሱ የአማራ ትውልድ የጦር መኮነኖችን አፍርቷል።
የአማራነት መር ትግል "ቀኝ ክንድ" ቢባል የተሻለ ነው። የአማራነት መር ትግል ከወሬ እና ድስኩር አልፎ ወደ ብረት መር ትግል ከተሻገረ በኋላ መንፈሰ ጠንካራ እና በሳል፣ ሁኔታ ለዋጭ ልበሙሉነት ባህሪያቶች ትግሉን ለሚመሩ ወታደራዊ አመራሮች ሊኖራቸው የሚገባ ነበር ተላብሷል ። እንደዚያ ሲሆን የአማራነት መር ትግል "ተሸካሚነት" ተንከባሎ ያልነካካው በራሱ ቅርፅ ላይ የሚቆም እና የአማራን ህዝብ ዕጣ ፋንታ በያኝ ይሆናል።
ቀጣይ ብዙ ገድሎችን ለማየት ዝግጁ መሆን ብቻ ነው!
አስቸኳይ መረጃ ‼️ሸር ይደረግ
ሰላም እንዴት ነህ 8 መኪና የመከላከያ ሀይል ምሽት ከማርቆስ ወቷል አንድ RBG እና አንድ ብሬን በፖትሮል ተጭኗል 8 ሲኖና fsr 2 ፖትሮል ዙ 23 አለ በነ እነራታ አድርጎ ወደ ሮቡ ገብያ ስናን ወጥቷል ሲሉ ለኢትዮ ፎረንሲክ ሚዲያ ምንጮች አድርሰዋል። ስናን አባጅሜዋች በሚገባ ሲገርፋቸው መዋላቸውን በቀን ዜናችን አጋርተናል የቀረውን ሀይል ለማትረፍ ተጨማሪ ሀይል ከደብረማርቆስ እያስጠጋ ነው።
ይህ በእንዲህ እያለ የ206 ኮር ተርቦት ደብረ-ማርቆስ ከተማ ዘልቀው በመግባት በጥላት ላይ የቦምብ በረዶ በማዝነብ ሁለት ፖሊሶች ወዲያውኑ ሲያሸልቡ ሌሎች 6 ፖሊሶች ከባድና ቀላል ቁስለኛ ሆነው ሆስፒታል መግባታቸውን ምጮች አክለው ገልጸዋል
ታህሳስ 24/2018 ዓም
ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ክርሥትያን ታደለ ብርጌድ!
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት መነሻውን ከሊቦ ከምከሙ አዲሥ ዘመን አድርጎ በአምቦ ሜዳ፣ ቦረን መሥክና ርብ ካናልን በመጠቀም ወደ ፎገራዋ ወጠምብ ቀበሌ በመንቀሳቀስ የገበሬዎችን(አርሶ አደሮችን) የግል መሣሪያ ለመንጠቅ ገብቶ ነበር። ነገር ግን በነፍጠኛው ''ነበልባሉ ፎገራ'' ክፍለ ጦር አሃድ በሆኑት ''ክርሥትያን ታደለ'' ብርጌድ ከቀኑ 4:00 ጀምሮ እሥከ 11:00 ወጠምብ ቀበሌ ላይ ውጊያ ተከፍቶበታል። ወጠምብ ሚካኤል የጀመረው ውጊያ ወደ ሙርና፣ አማኑኤል፣ አውሥኮድ ካምፕ፣ ጎጃሞች ሚካኤል እና ጎንደር በር ተሥፋፍቶ ውሏል።
በዚህ ውጊያ 13 የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት(መከላከያ) ሲደመሰስ፣ 07 የሚሆኑት ደግሞ ከባድ ቁሥለኛ ሆነዋል። በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ የሞራል፣ የቁሥና የአካል ኪሳራ ደርሶበታል።የአገዛዙ ቅጥረኛ የሆነው መከላከያ፥ የአማራ አርሶ አደሮችን የግል መሣሪያ የማሥወረድ ዕቅዱም ከሽፎ፣ ኪሳራውን ለመቀነሥ ከተለያዬ መዳረሻ ያሉ መከላከያዎችን የድረሱልኝ ተማጽኖ ሲያሰማም አምሽቷል።
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት የሚፈጽመውን የግል ትጥቅ የማሥወረድ አቢያዊ ተልዕኮ መላው ዓምሐራ በአንድ እሥትንፋሥ ወግድ ማለት አለበት። አማራ የሆነ ሁሉ በዚህ የሕልውና ትግል መሣሪያውን አገልግሎት ላይ እንዲያውል የመጭውን ኦሮሙማ አውሬያዊ ድርጊት ለሕዝቡ ግንዛቤ መፍጠር የግድ ይላል። በሬህን ሸጠህ፣ እህልህን አቅንተህና መሬትህን ሸጠህ የገዛኸውን መሣሪያ ሊያሥወርድህ ለሚመጣ ነውረኛ የኦሮሙማ አገዛዝ ምላሽህ እምቢ መሆን አለበት።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን✊👊
አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ክፍል ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው
[ታሕሣሥ 24/2018ዓ.ም]
በ54ኛ ክ/ጦር ባሉ ሻለቃዎች በወትሮ ዝግጁነትና በወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ምክክር ተደርጓል ።
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም
የሻለቃዎችን ወትሮ ዝግጁነት በመፈተሽ የ54ኛ ክ/ጦር የሻለቆችን የአደረጃጀት ስራዎች በመዋቅሩ ለአባሉ በዓላማቸው ላይ በስርፅት በመንገር ህዝባችን እና ድርጅታችን የመጠበቅ እና የማዳን ተግባር በመተባበር በአንድነት መስራት የጋራ ሀላፊነታችን መወጣት እንዳለብን አስተውሎት እንዲኖራቸው ተደርጓል።
ከአባሉ ጋር በጥልቀት በመወያየት ችግሮችን በጥልቀት በመለየት በመፍታት መግባባትና የትግሉን ዕድገት በተሻለ ግለት ማስቀጠል እንዲሁም በቀጠናው የተሻለ ከወትሮው በበለጠ በስነምግባር በማነፅ የወጣንለትን አላማ በማስገንዘብ በጥምረት ኦፕሬሽን መደረግ እንዳለበት የመግባባት ስራ ተስርቷል።
ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና
ቴወድሮ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
🔥#ልዩ_ኮማንዶዎች_ተመረቁ‼️
የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸውን ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ‼️
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለሁለተኛ ዙር ለወራቶች ያሰለጠናቸውን በርካታ ልዩ ኮማንዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል::
ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም ለወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቀዋል። በምርቃቱ ላይ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ተመራቂ ኮማንዶዎችን የእንኳን ደስ አላችሁ መልካም ምኞት ሲገልፁ፤ በሌላ መልኩ የአማራን ህዝብ በታማኝነት እንዲያገለግሉ ታሪካዊ ሃላፊነት የተሰጣቸዉ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ ተመራቂዎቹ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ባግባቡ ተሸክመው ህዝባቸውን ከገባበት ሁለንተናዊ የህልውና አደጋ እንደሚታደጉ ቃል ገብተዋል::
ስለሆነም በሰላሳ ክላሽ የተጀመረው የአማራ ፋኖ ትግል በአሁኑ ሰዓት ላይ ከእግረኛ ሰልጣኝ እስከ ልዩ ኮማንዶ ሰልጣኝ ብሎም ተመራቂ ፋኖዎችን የማብቃትና የማምረት እንቅስቃሴውን ለአማራ ህዝብ አኩሪና የማንነት ግዳጅም ጭምር ሲሆን ለፋሽስቱ ስርዓት ደግሞ የሞት ደብዳቤን ከመዳፉ ላይ የማስቀመጥ ያክል መሆኑን በተግባር የታየበት ወሳኝ ድል ነው::
ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
24/ዐ4/2018 ዓ.ም
ባለሽርጡ ክፍለ ጦር የዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ተጋድሎ በድል ታጅቦ ቀጥሎ የጠላት ሃይል ላይ ተጨማሪ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ስድስት የነፍስ ወከፍ ክላሽ ማርከዋል::
የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ ሃብሩ ወረዳ ጊራና ዙሪያ ተጋድሎ በማድረግ በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ አስር የነፍስ ወከፍ ክላሽ እና ወደ 5500 የሚጠጋ ተተኳሽና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች መማረኩን ይፋ ማድረጋችን የሚታወቅ ሲሆን አሁንም አመሻሽ ላይ የተረፈውን የጠላት ሃይል የማፅዳት ስራ ሰርተው ስድስት ተጨማሪ ክላሽ ማርከዋል::
በዚህም በዛሬው ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ ጠላት ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ አሁን ላይ እርስ በርሱ እስከ መታኮስ ደርሶ ተጨማሪ ሰብዓዊና ስነልቦናዊ ጉዳት ማስተናገዱን ለማወቅ ችለናል:: ክስተቱ የግፈኞች ጀንበር መጥለቋን ግፈኞች መጨረሻቸው እርስ በርስ መበላላት ብሎም መላ ቅጥ የሌለው ሽንፈት መሆኑን በተግባር የገለጠና ያሳየ ነው::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
