ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 138
订阅者
+724 小时
+2087 天
+1 20130 天
帖子存档
ሰበር የድል ዜና
በ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ታላቅ ጀብድ ተፈፀመ
በቀን 24/04/2018 ዓ.ም አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር የ24ኛ ክ/ጦር ጮቄን በመቆጣጠር ፋኖን አጠፋለሁ ብሎ ከስናን ወረዳ ዋና ከተማ ረቡዕ ገበያ ተነስቶ ዳንጉሌ ቀበሌን ለመዉረር እንቅስቃሴ ባዳረገዉ ጡት ቆራጭ ሰራዊት ላይ ታላቅ ጀብዱ ስራ። በዚህ አስደናቂ ተጋድሎ የ24ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሃንዲስ፣ ስናን አባጅሜ ሻለቃ፣ የቦቅላ አባይ ሻለቃና ደባይ ጮቄ ሻለቃ ከዚህ በተጨማሪም ጀግናው የስናን አባጅሜ የኋላ ደጀን አባት አርበኞች ጦር እንዲሁም በ206ኛ ኮር የ14ኛ ክ/ጦር አካል የሆነዉ ንጉስ ተክለ ኃይማኖት ሻለቃና የ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር አካል የሆነዉ በላይ ዘለቀ ሻለቃ ተሳትፈዉበታል። በዚህ አዉደዉጊያ ከአንድ ሻለቃ በላይ የጠላት ሀይል ተደምስሶ ጥቂት ሀይል ብቻ እግሬ አዉጭኝ ብሎ ወደመጣበት ረቡዕ ገብያ ከተማ ገብቷል። በምርኮ መዓት የተንበሸበሸዉ በዚህ አዉደዉጊያ በርካታ የነፍስወከፍ፣ የቡድንና የመካናይዝድ መሳሪያ ተማርኳል። በተመሳሳይ ሻለቃ አመራሮችን ጨምሮ ቀንደኛ የሚባሉ የአረመኔዉ የብልፅግና አገልጋዮች ተደምስሰዋል። ከነዚህም መካከል ይህንን አረመኔ ሰራዊት እየመራ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ አየልኝ የተባለዉ ፖሊስን ጨምሮ በርካታ የጠላት ሀይል ተደምስሷል።
በዚህ ታላቅ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎች
- 2ዲሽቃ:01ሞርተር 05 ብሬል 01 ስናይፐርና በጣም በርካታ የነፍስ ወከፍ ክላሽ መሳሪያ ተማርኳል
ትንቅንቁ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ
ዝርዝር የአዉደጊያ መረጃዎችን በሰፊዉ ይዘን እንመለሳለን
ክብር ለጀግኖች የአማራ ፋኖ ሰማዕታት
አዲስ ትዉልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ
ኃይለማርያም ክበር ተመስገን
አፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ሚዲያ ክፍል
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
_______፩
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ ከምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ በ27ኪ.ሜ ርቀት ከምትገኘው ረቡዕ ገብያ ከተማ በመነሳት ወደ ዳንጉሌ ቀበሌ እንቀሳቀሳለሁ ባለ ጠላት ላይ ባደረገው ትንቅንቅ የሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊት አመድ በማልበስ
1 ሞርተር
1 ዲሽቃ
4 ብሬን
ስናይፐርን ጨምሮ ለቁጥር የሚከብድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል።
ለስድስት ቀናት ተንኳቶ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ ጮቄ ተራራ ለመውጣት በተንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ውጊያ የከፈተው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመረፍረፍ ታሪክ ሰርቷል።
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር አሃዶች በዕሮቡ ገበያ በመግባት የጠላትን ኃይል በማዛባት ግዳጇን በብቃት ተወጣለች።
በተመሳሳይ በዚ አውጊያ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ሽፋን በመስጠት ሲያግዝ ቆይቶ ቆረጣ በመግባት 1ዲሽቃ መማረክ ችሏል።
ከፍትኛ ቁርጠኝነትና ጀግንነት በታየበት በዚህ ውጊያም ከአንድ ሻለቃ በላይ የአረሠኔው ሰራዊትን መደምሰስ ተችሏል።
_______፪
ከተማ ውስጥ መሽገው ሕዝብ ሲሚያሰቃዩ የነበሩ አመራሮችን በመምታት መሳሪያቸውን በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ።
ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መቁረጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በመማረክ የአጎቱን ልጅ ገዳይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
በተመሳሳይ ይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ላይ ሻንበል በለጠ የተባለን የሚሊሻ ሀላፊ መሳሪያ እሳት የላሰው ጀግና ወጣት መሀል ከተማ ላይ በዱላ ማጅራቱን ብሎ ሰደፍ ክላሽ ማርኮ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር አንሙት ያዛቸው ሻለቃን ተቀላቅሏል።
ግፍ ሕዝብን የበለጠ እንዲታገል በማድረግ ትግልን የበለጠ ያፋጥናል ። ስለሆነም ግፍን ተፀይፈው ፋኖን የተቀላቀሉ ወንድሞችን እንኳን ደና መጣችሁ እንላለን።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር የፍቃዱ አበበ ሻለቃና ትግስት ይርሳው ሻለቃ በትናንትናው ዕለት በወሰዱት የደፈጣ ውጊያ የአረመኔው አብይ አህመድ ጡት ቆራጭ ኃይል ሻለቃ የ15ኛ ክፍለጦር አየር ወለድ ኮማንዶ አዛዥ ኮሌኔል ጌትዬ እና እግርኛ እንዲሁም አጃቢዎች ላይ ሳላይሽ ከተማ ያለውን የጠላት ካንፕ ላይ ባደረገው ከበባ መቶ አለቃው እና ምክትል መቶ አለቃውን እንዲሁም 14 የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ተደምስሷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በትናትና ዕለት ማለትም በቀን 23/4/2018 ዓ.ም ከቂቃ ተነስቶ ወደ ጉንዶ መስቀል ዲሽቃ ጠምዶ በፓትሮል እንደፈለገው ሲሮጥ የነበረው የብርሃኑ ጁላ ኃይል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር የፍቃዱ አበበ ትግስት ይርሳው ሻለቃ በወሰዱት የደፈጣ ውጊያ በመገን ሸዋ መርሓቤቴ አውራጃ የደራ አማራን ህዝብን ለማጥፋት የጥፋት ተልኮ ይዞ ህዝባችንን እያሰቃየ የነበርውን አርመኒያዊ የብልፅግና ኃይል ይዞት ሲንቀሳቀሱበት የነበረውን ተሽከርካሪና ድሻቃ ተኳሹና ምድብተኞ ጭምር ተደምሰዋል።
በመሆኑም በትናንትናው ዕለት እርምጃ የተወሰደበት የብልፅግና ወንበር አስጠባቂው አየር ወለድ ኮማንዶ ኃይል እግርኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ያመሸበት ድል ከመሆኑም አንፃር በአገዛዙ ቤት ሽብር ተፈጥሮ እየተጨነቀ መሆኑን መርጃዎች ያሳያሉ። በምድርም አይደለም በሰማይ መብርቅ ቢያዘንብ እኛ የአሳምነው ልጆች ይህንን አማራ ጠሉን ኃይል በገባበት ገብተን የህዝባችን ነፃነት በእጃችን የምናስገባበት ቀን ቅርብ ሲሆን ይህ የብልግና ኃይል የክንደ ነበልባሎችን የፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው ከፋኖ ነፃ ያልወጡ ቀጠናዎች ላይ አረመኔያዊ ኃይል የሸዋ ደራ አማራ ህዝብን ሳልጨርስ እንቅልፍ አልተኛም ያለው የኦነግ ሸኔ ሰራዊትና ጡት ቆራጩ የሽመልስ አብዴሳ ልዩሀይል በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና ሰቆቃ ወደርተኛ የለውም። የማህበረሰባችን እህል የፉኖ ሬሽ ነው በማለት ይዘርፋል፥ በከባድ መሳሪያ የቀንድ ከብቶች ከነ እረኞቻቸው እየተጨፈጨፉ እያሰቃየ ስለሆነም ማህበረሰቡ ራሱን ከዚህ ጠላት ራሱን እንዲጠብቅና ለጥፋት ሰለባ እንዳይሆን ከወዲሁ መልዕክታችንን ማስተላለፍ እወዳለሁ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
ታህሳስ 24/04/2018 ዓ.ም
የድል ዜና
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር በትናንትናው ዕለት በወሰዱት የደፈጣ ውጊ የአረመኔው አብይ አህመድ ጡት ቆራጭ ኃይል የ103ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ አዛዥ ኮሌኔል ጌትዬ እና እግርኛ አጃቢዎች ላይ ላይመለስ የተሸኘ ሲሆን ምክትል አዛዡ ሻለቃ አጥናፉ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ሆስፒታል ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በትናትና ዕለት ማለትም በቀን 23/4/2018 ዓ.ም ከቂቃ ተነስቶ ወደ ጉንዶ መስቀል ዲሽቃ ጠምዶ በፓትሮል እንደፈለገው ሲሮጥ የነበረው የብርሃኑ ጁላ ኃይል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር በወሰዱት የደፈጣ ውጊ በመገን ሸዋ መርሓቤቴ አውራጃ ደራ አማራን ለማጥፋት የጥፋት ተልኮ ይዞ ህዝባችን እያሰቃየ የነበርውን አርመናውያን የብልፅግና ኃይል በመደምሰስ በድል ተቀናጅተዋ።
በመሆኑም በትናንትናው ዕለት እርምጃ የተወሰደበት የብልፅግና ወንበር አስጠባቂው አየር ወለድ ኮማንዶ ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሁኖ ያመሸበት ድል ከመሆኑም አንፃር በአገዛዙ ቤት ሽብር ተፈጥሮ እየተጨነቀ መሆኑን መርጃዎች ያሳያሉ። በምድርም አይደለም በሰማይ መብርቅ ቢያዘንብ እኛ የአሳምነው ልጆች ይህንን አማራ ጠሉን ኃይል በገባበት ገብተን የህዝባችን ነፃነት በእጃችን የምናስገባበት ቀን ቅርብ ሲሆን ይህ የብልግና ኃይል የክንደ ነበልባሎችን ፋኖን በትር መቋቋም ሲያቅተው ከፋኖ ነፃ ያልወጡ ቀጠናዎች ላይ አረመኔያዊ ስራ ሊሰራ ስለሚችል ህዝባችን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ስንል በሰማዕታት ስም እንጠይቃለን።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው
ታህሳስ 24/04/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
___፩
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ ከምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ በ27ኪ.ሜ ርቀት ከምትገኘው ረቡዕ ገብያ ከተማ በመነሳት ወደ ዳንጉሌ ቀበሌ እንቀሳቀሳለሁ ባለ ጠላት ላይ ባደረገው ትንቅንቅ የሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊት አመድ በማልበስ
1 ሞርተር
1 ዲሽቃ
4 ብሬን
ስናይፐርን ጨምሮ ለቁጥር የሚከብድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል።
ለስድስት ቀናት ተንኳቶ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ ጮቄ ተራራ ለመውጣት በተንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ውጊያ የከፈተው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመረፍረፍ ታሪክ ሰርቷል።
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር አሃዶች በዕሮቡ ገበያ በመግባት የጠላትን ኃይል በማዛባት ግዳጇን በብቃት ተወጣለች።
በተመሳሳይ በዚ አውጊያ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ሽፋን በመስጠት ሲያግዝ ቆይቶ ቆረጣ በመግባት 1ዲሽቃ መማረክ ችሏል።
ከፍትኛ ቁርጠኝነትና ጀግንነት በታየበት በዚህ ውጊያም ከአንድ ሻለቃ በላይ የአረሠኔው ሰራዊትን መደምሰስ ተችሏል።
___፪
ከተማ ውስጥ መሽገው ሕዝብ ሲሚያሰቃዩ የነበሩ አመራሮችን በመምታት መሳሪያቸውን በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ።
ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መቁረጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በመማረክ የአጎቱን ልጅ ገዳይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
በተመሳሳይ ይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ላይ ሻንበል በለጠ የተባለን የሚሊሻ ሀላፊ መሳሪያ እሳት የላሰው ጀግና ወጣት መሀል ከተማ ላይ በዱላ ማጅራቱን ብሎ ሰደፍ ክላሽ ማርኮ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር አንሙት ያዛቸው ሻለቃን ተቀላቅሏል።
ግፍ ሕዝብን የበለጠ እንዲታገል በማድረግ ትግልን የበለጠ ያፋጥናል ። ስለሆነም ግፍን ተፀይፈው ፋኖን የተቀላቀሉ ወንድሞችን እንኳን ደና መጣችሁ እንላለን።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
🔥#ሰበር_ዜና‼️
ፍፁም ጓዳዊነት የማያውቀው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት ሰላሳ አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ውጊያ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የብልፅግና ሰራዊት 30 አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ፍልሚያ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለ ጦር ከ40 በላይ የጠላትን ሃይል በመደምሰስ እና ከ12 በላይ የሚሆነውን በማቁሰል እንዲሁም ከ10 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ በቀጠለው አውደ ውጊያ ከመርሳና ከጊራና በመነሳት ወደ ፋጂ የተንቀሳቀሰውን የስርዐቱን ቅጥረኛ ሰራዊት በመደምሰስና በማቁሰል እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ጠላት ከጊራና ከተማ በስተምስራቅ በኩል ያሉ የፋኖ ቀጠናዎችን ለማጥቃትና ከቻለም ለመቆጣጠር አቅዶ በብዙ ግንባሮች ማለዳ በጀመረው ውጊያ የዋርካው ልጆች ባደረጉት ከባድ መከላከልና መልሶ ማጥቃት በርካታ የጠላትን ሃይል በመደምሰስና በማቁሰል ብሎም በርካታ ተቸኳሽና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ወደ ጊራና ከተማ የሸኙት ሲሆን 30 አስከሬኑንም ሳያነሳ እግሬ አውጭኝ ብሎ ለመሽሽ ተገዷል::
በተጋድሎው በምርኮ የተገኙ ድሎች፦
•10 ጥቁር ክላሽ
•1500 የክላሽ ተተኳሽ
•780 የብሬን ተተኳሽ
•25 የደረት እና 7 የወገብ ትጥቅ
_13 F1 ቦንቦች
_3200 የድሽቃ ተተኳሽ
በአጠቃላይ ምኒልክ ዕዝ በተጋድሎው በባለሽርጡ ክፍለጦር አማካኝነት 10 ጥቁር ክላሽ እንዲሁም ከ5480 በላይ ተተኳሽና የእጅ ቦምቦችን እና የወገብና የደረት ትጥቆችን ጨምሮ በርካታ ንብረቶችን አግኝቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
24/ዐ4/2018 ዓ.ም
ሻለቃ አመራሩን በጩቤ ወግቶ ክላሽና ሽጉጥ የማረከው ጀግና ወጣት
========
ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መቁረጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በመማረክ የአጎቱን ልጅ ገዳይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
👉ጠላቴ ሆይ:-
➡️የአማራ ህዝብ ነፍጠኛ ነው
➡️የአማራ ህዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ጀግና ነው
➡️የአማራ ህዝብ ባርነትንና ሽንፈትን የማይቀበል ድንቅ ህዝብ ነው
➡️አባቱን፣ወንድሙን፣እህቱንና እናቱን ገድለህበት አንተን አፈር ሳያስገባ አንድም ቀን ቢሆን አይተኛም።
አዲስ ትውልድ!አዲስ ተስፋ! አዲስ አስቸሳሰብ
ገደፋዬ አስቻለ
የሰከላ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት ኃላፊ
ታህሳስ 24/04/2018
ሻለቃ አመራሩን በጩ-ቤ ወ-ግ-ቶ ክላሽና ሽጉጥ የማ-ረ-ከ-ው ጀግና ወጣት
========
ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መ-ቁ-ረ-ጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩ-ቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በ-መ-ማ-ረ-ክ የአጎቱን ልጅ ገ-ዳ-ይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
👉ጠላቴ ሆይ:-
➡️የአማራ ህዝብ ነፍጠኛ ነው
➡️የአማራ ህዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ጀግና ነው
➡️የአማራ ህዝብ ባርነትንና ሽንፈትን የማይቀበል ድንቅ ህዝብ ነው
➡️አባቱን፣ወንድሙን፣እህቱንና እናቱን ገድለህበት አንተን አፈር ሳያስገባ አንድም ቀን ቢሆን አይተኛም።
አዲስ ትውልድ!አዲስ ተስፋ! አዲስ አስተሳሰብ
ገደፋዬ አስቻለ
የሰከላ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት ኃላፊ
ታህሳስ 24/04/2018
👉ሰበር ዜና!!
ከ206ኛ ኮር ቀጥሎ፤
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር 2ኛውን ዲሽቃ ገቢ አድርጓል!!!
የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸውን ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለሁለተኛ ዙር ለወራቶች ያሰለጠናቸውን በርካታ ልዩ ኮማንዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል::
ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም ለወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቀዋል። በምርቃቱ ላይ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ተመራቂ ኮማንዶዎችን የእንኳን ደስ አላችሁ መልካም ምኞት ሲገልፁ፤ በሌላ መልኩ የአማራን ህዝብ በታማኝነት እንዲያገለግሉ ታሪካዊ ሃላፊነት የተሰጣቸዉ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ ተመራቂዎቹ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ባግባቡ ተሸክመው ህዝባቸውን ከገባበት ሁለንተናዊ የህልውና አደጋ እንደሚታደጉ ቃል ገብተዋል::
ስለሆነም በሰላሳ ክላሽ የተጀመረው የአማራ ፋኖ ትግል በአሁኑ ሰዓት ላይ ከእግረኛ ሰልጣኝ እስከ ልዩ ኮማንዶ ሰልጣኝ ብሎም ተመራቂ ፋኖዎችን የማብቃትና የማምረት እንቅስቃሴውን ለአማራ ህዝብ አኩሪና የማንነት ግዳጅም ጭምር ሲሆን ለፋሽስቱ ስርዓት ደግሞ የሞት ደብዳቤን ከመዳፉ ላይ የማስቀመጥ ያክል መሆኑን በተግባር የታየበት ወሳኝ ድል ነው::
ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!
የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ድባቅ ተ-መ-ት-ቶ ተመለሰ ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አጥናፋ ብርጌድ እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ ውጊያ የአገዛዙ ቅ-ል-ብ ሀይል አስራ አንዱን በሙት አጥቶ ሁለት መፖትሮል ኪናና ቁ-ስ-ለ-ኛ-ው-ን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ።
የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ ደጋፊ፣ የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት የጦር መሳሪያቸውን ለመ-ዝ-ረ-ፍና ቤታቸውን ለ-ማ-ቃ-ጠ-ል ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም የጎንደሬ በጋሻው አባላት ከፍተኛ መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየ-ተ-መ-ታና እየተዋረደ ይገኛል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!!
በአርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ
ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም
