ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 136
订阅者
+224 小时
+4237 天
+1 19130 天
帖子存档
ከ60 በላይ ምርኮኞች....
#ሼር በማድረግ ለአገዛዙ አድርሱት!
ጮቄ አፋፍ ላፋፉን፤ በአልቢን፣በምንሽር
ስናን ቁልቁለቱን፤በዲሽቃ በብሬን
ጠምዶ ነዳው አሉ የጦሩ ገበሬ
50 አለቃ ማክቤል፤የንብረት ቀኝ እጅ
የአባጅሜው ደቦል!!!
አፋብኀ ምዕራብ አማራ ቀጠና፣ ቴዎድሮስ ዕዝ፤ 206ኛ ኮር፤ 24 ክ/ጦር፤ ታኀሳስ 24/2018 ዓ.ም በስናን ወረዳ የማረካቸው ምርኮኞች በተጨባጭ ማስረጃ...!
በወቅቱ በርካታ ቁጥር ያለው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት፣በፋኖ በደረሰበት ድምሰሳ እንደዎጣ ሳይመለስ ቀርቷል።ከ60 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ህይወታቸውን ለማትረፍ እጃቸውን ሰጥተዋል።
ይህ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት ሴቶቾን የሚደፍር፣ንፁሃንን የሚጨፈጭፍ፣የአማራን ንብረት የሚያዎድም፣ኢ ሰብአዊ ድርጊት የሚፈፅም፣የጦር ወንጀል፣ በአጠቃላይ በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት (genocide) የሚፈፅም ወራሪ ኀይል መሆኑን እኛ ብቻ ሳንሆን በተከታታይ ባወጧቸው ሪፖርቶች ዓለም መስክሯል።
ይሁን እንጂ እነዚህ ምርኮኞችን የዓለም አቀፉ ሕግ በሚፈቅደው ስርዓት በመያዝ የአካባቢው ማኀበረሰብና ፋኖ ምግብ በማብላት፣ውሃ በማጠጣት፣የሕክምና ድጋፍ በመስጠት ተገቢውን እንክብካቤ ሲያደርጉላቸው ተመልክተናል።
አገዛዙ "ፋኖ ተበትኗል፣ተዳክሟል፣ፅንፈኛ ነው፣ዘራፊ ነው፣የተማረከ ሰራዊት የለኝም..." ወዘተ እያለ ቢያደናግርም፣እውነታው ግን ይህ ነው።
"የፋኖ አንድነት" ማሸነፊያ መንገዳችን ነው!!
በአፍራሽ ተልዕኮው የሰከረውና በህዝብ ደም የጨቀየው የአረመኔው የአብይ አህመድ አገዛዝ የመቃብር አፋፍ ላይ ሆኖም በንፁሃን ህይወት ከመቀለድ አልተቆጠበም። ስርዓቱ በነበልባሎቹ የሕዝብ ልጆች እየተገረፈ እና ወታደራዊ አቅሙ ተዳክሞ የማሕበራዊ ሚድያ ምላሱ እንደቀረ ይታወቃል።
አሁን ላይ እሩጠው ያልጠገቡ የ14 እና 16 ዓመት ታዳጊዎችን ከትምህርት ገበታና ከእናታቸው ጉያ እየነጠቀ ለጦርነት መማገዱን ተያይዞታል። እነዚህ "ተምረው ለአገር ይበቁልናል" ብለው ወላጆቻቸው ተስፋ የተጣለባቸው እንቦቃቅላ ህፃናት ከትምህርት ቤት በር ላይ ታፍሰው ወደ ብርሸለቆ ማጎሪያ እያጋዘ ይገኛል። አረመኔያዊው የአብይ አገዛዝ የጭካኔ ጥግ ምን ያህል እንደሆነ የ7 ዓመት የእለት ከእለት ተግባሩ እንደሆነ ዓለም ያወቀው ጸሀይ የሞቀው ሃቅ ሆኑዋል።
ህፃናትን ለጦርነት መመልመል፣ማሰልጠንና ማሰማራት አለምአቀፋዊ የጦር ወንጀል (International War Crime) የሆነና በተለያዩ አለም አቀፍ ድንጋጌዎች የተከለከለ ተግባር ነው። ለጥቁሩ ሂትለር የአብይ አህመድ አገዛዝ ግን አለም አቀፍ ህግም ይሁን የሞራል ተጠየቅ ግድ የሚሰጡት አይደሉም። ለስልጣኑ መራዘም ይጠቅመኛል ብሎ ካሰበ የትኛውንም ህግ ይጥሳል፤ ኢ-ሞራላዊ የሆኑ ድርጊቶችንም ይፈጽማል። እነዚህ ህፃናት በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች የተደነገገን የህግ ከለላ በመጣስ በአገዛዙ የት/ቤት ዩኒፎርም ለብሰው በመማሪያ እድሜያቸው ወታደራዊ ዩኒፎርም ለብሰው ወደ ወገናቸው በመተኮስ ለጋ ጉልበታቸውን ገብረውና ደማቸውን አፍሰው ስልጣኑን ይታደጉት ዘንድ ወደ ት/ቤት ከሚሄዱበት፣ ለመልእክት በሚንቀሳቀሱበት እና ከጓዳኞቻቸው ጋር ከሚዝናኑበት ቦታ አፍሶ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም አስገብተቿዋል። ከእነዚህ ህፃናት ውስጥ እድሚያቸው 14_16 የሚሆነኑ ከ40 በላይ ምልምል ህፃናት በአካባቢው ባለ የፋኖ ድጋፍ በመታገዝ ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ ተቋም በማስወጣት ለቴዎድሮስ ዕዝ፣ ለ09ኛ ኮር፣ ለ99ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
አሰተያታቸውን ያጋሩ ከአገዛዙ ማሰልጠኛ አፈና ወጠው ከማህረሰቡ ጋር የተቀላቀሉ ምልምል ህፃናት የአገዛዙ አሰልጣኞች በስልጠና ካምፕ ውስጥ በሰልጣኞች አእምሮ ውስጥ የፍርሃት ቆፈን ለማስተጋባት እና አሁንም የተዛባ ትርክት በህጻናት አምሮ ለማስረጽ ሲሉ "በዙሪያችሁ ያለ ዘረኛው አማራ ነው፤ ከዚህ ከወጣችሁ ፋኖም ሆነ ህዝቡ አማራ ያልሆነን ይገድላል፤ ያግቷችሁና ቤተሰቦቻችሁን 200 ሺ እና ከዛ በላይ ይጠየቃል፤ ብሩ ቢሰጣቸው እራሱ ተቀብለው ይረሽኗችኋል" የሚል የተመረዘ ፕሮፓጋንዳ ሲያሰለጥኗቸው እንደቆዩ ይናገራሉ። ከዚህ ለመውጣት ብትጠረጠሩ የለጋ ልጆችን በፊታችን እንደ ሸንኮራ አገዳ እጅ እና እግር ሰብረው እንዲህ ነው ምናረጋችሁ እያሉ እንደሚያስፈራሯቸው የገለፁ ሲሆን ነገር ግን ምንጊዜም ሞት ነው ብለን ደፍረን በመውጣታችን ያዬነው የህዝቡና የፋኖ እንክብካቤ ፍጹም የማይገናኝና ቱታ ለብሰን የወጣነውን የለበሰውን እያወለቀ የሚያለብስ ህዝበና ሰራዊት ነው ያገኘነው ሲሉ ምስክረነታቸውን ሰጥተዋል። ምልምል ህፃናቱ በአካባቢው ማህበረሰበቡና በክፍለጦሩ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ይገኛል።
ሆኖም ፋኖ የህዝብ ልጅ ነውና ተገቢውን የተሀድሶ ስልጠና የሚሰጣቸው ሲሆን ቀይ-መስቀል እና አለም አቀፍ ተቋማት እንዲረከቧቸውና አገዛዙ እየፈጸመው ያለውን የጦር ወንጀል ከምልምሎች አንደበት እንዲሰማ እንጠይቃለን። ይህ የዛሬው ሁነት የሚያሳየን አንድ ሐቅ አለ፤ ይኸውም የአብይ አህመድ ስርዓት ቀፎው ባዶ እንደቀረና ማሕበራዊ ሚድያ ፕሮፓጋንዳ ብቻ የቆመ የሰንበሌጥ ቤት መሆኑን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ያፈሳቸውን ህፃናት ማቆየት የተሳነው፣ የሞራል ተጠየቅ የሌለውና ብስባሴውን ጨርሶ ፈርሶ በማለቅ ላይ እንደሆነ ማሳያ ነው።
በመሆኑም በጠላት ካምፕ ውስጥ ታፍሳችሁ የገባችሁና በውሸት ፕሮፓጋንዳ ተታልላችሁና ተገዳችሁ የተሰበሰባችሁ የአረመኔያዊው የሰራዊት አባላት፣ ሕዝባችሁን የምትክሱበት እና ሂወታችሁን የምታተርፉበት ጊዜው አሁን ነው እና ከእነዚህ ታዳጊዎች ተማሩ። መሳሪያችሁን ወደ ኖጹሃን ከመተኮስ ታቀቡ። በመውደቅ ላይ ካለው አረመኔያዊ ሥርዓት ጋር ላለመውደቅ እና ምናልባት እድል ቀንቷችሁ በሂወት የመኖር እድል ብታገኙ እንኳን በታሪክ ፊት አንገታችሁን ከምትደፉበት የምትወጡበትን የራሳችሁን ምርጫ ተከተሉ። ዛሬ በብርሸለቆ የታየውን የጀግንነት እና የነፃነት ፍለጋ ጉዞ፣በሁሉም ግንባሮች እንዲደገም ምርጫችሁን አስተካክሉ። አገዛዙ በቅርቡ በሕዝብ ልጆች ትግል ይንኮታኮታል።
አርበኛ ስሜነህ ሙላቱ
ድል ለአማራ ህዝብ!!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
የጀግና ትግል የህሊና ነው!!!!
ህሊና በሰው የሚገኝ የፈጣሪ ምትክ ነው።
እንደ ጀግና ኑር ከጀግናም ጋር ታገል እድል ብቅ ትል ይሆናል።
ጨለማን ያላየ መብራት አያደንቅም መውደቅን ያላየ መነሳት አያውቅም።
ስለዚህ ትግላችን የአማራ ህዝብ የህልውና ነው! !!!በሀሳት በብልፅግና ስራዓት የተሺፈነውን እውነት በጋራ እውነትነትን እንመስክር ።
ትግላችን ትናንት በተዘጋጀው ሀዲዳችን እየተጓዝን ነው።
አርበኛ ስለሺ ከበደ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል ተቀናጀ !!
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም ከለሊቱ አስራ አንድ ሰዓት አከባቢ የፋኖ አባላቶችን በለሊት ለመክበብ የተንቀሳቀሰው ጠላት ያላሰበውን ኪሳራና ውርደት ተከናንቦ ተመልሷል ።
በቀን ውጊያ አልሳካለት ያለውና ዘወትር የሰራዊቱን አባል በየተራራውና በየሸለቆው በፋኖዎች ጥይት እየረገፉበት የተማረረው የ5ኛ ሪፐፕሊካን ልዩ ኮማንዶ በማለት የሚጠራው፤ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ጉጅሌ ሰራዊቶች፤ ውጤት እናገኝበታለን ያሉትን የማታ ጉዞ ወደ ፋኖዎች ቢያደርግም በጀነራል ተፈራ ማሞ ብርጌድ በሁለተኛ/፪ኛ ናደው ሻለቃ "ብሩድሬ" በተባለ አካባቢ 11:ዐዐ ሰዓት ላይ በተወሰደበት መብረቃዊ ጥቃት ከፍተኛ የሆነ የሰው ሀይሉን ሙትና ቁስለኛ ያደረጉት ሲሆን በተመሳሳይ ሰዓት "በር" በተባለ አካባቢ የተንቀሳቀሰውን ጠላት በመቶ አለቃ አበባው ብርጌድ በሁለተኛ/፪ኛ መብረቁ ሻለቃ በተወሰደበት ጠንካራ ምት አብዛኛውን ከፊት የገባውን ቁጥሩ በውል የማይታወቅ ሀይሉን እስከወዲያኛው ተሽቶበታል ። ይህን ተከተሎ፤ ጠላት አንድ ሙሉ ኦራል ተሽከርካሪ ሙት እና ቁጥሩ በግምት የማይታወቅ ከፍተኛ ቁሰለኛውን በአምቡላንሥ እና በአይሱዙ መኪና ጭኖ በምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ከተማ መግባቱን እማኞች ገልፀዋል ።
በዚህ ጥቃት ከፍተኛ የሰው ሀይሉ በመጠቃቱ ብስጭት ውስት የገባው አረመኔው አራዊት ሰራዊቱ ከየካንቡ ያለውን ሀይል ይዞ በመጣት ከጠዋቱ 2:25 ሰዓት ላይ "አሟልዩ" በተባለ አካባቢ ተቃት ለማድረስ ቢሞክርም በነበልባሎቹ መብረቁ ሻለቃ በተወሰደበት ስቦ ማጥቃት ተደናግጦ ሙትና ቁስለኛውን በአይሱዙና በአምቡላንስ ሰብስቦ ለመመለስ ተገዷል ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የግፈኛው አብይ አህመድ ሰራዊት የነበልባሎቹ ፋኖዎችን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ወደ መጣትበት ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ሲገባ "የቡድን መሳሪያ ማርኪያለሁ፣ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ማርኪያለሁ እንዲሁም ብዙ የፋኖ ኃይሎችን ደምስሻለሁ..." በማለት ማህበረሰቡ ላይ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየነዛ እንደሚገኝ ምንጮች ጠቁመዋል፤ ሲሉ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ ኮር ሪፖርተር አርበኛ ጋዜጠኛ ይታገስ ሰይፈ መረጃውን አድርሰውናል ።
- " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም
ላስታ አሳምነዉ ኮር በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ በርካታ ድሎችን ተጎናፀፈ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ አሳምነዉ ኮር ክንፍ የሆኑት እሸት ክፍለ ጦር እና ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ በጥምረት በመሆን ከላሊበላ ጋሻና-ከጋሸና ላሊበላ በሁለት አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ የነበረን የአገዛዙ ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት ሲቀጡት ተፈራ ማሞ ክ/ጦር ደግሞ መነሻዉን አይና ከተማ አደርጎ ወደ ቅዱስ ሐርቤ እየተንቀሳቀሰ የነበረን ግትልትል ሰራዊት እንደ ቃሪያ ሲያራግፉት ዉለዋል።
ምላሱ ብቻ የቀረዉ የብልፅግናዉ አገዛዝ በአፈ- ቀላጤዎቹ በኩል "ፋኖን ከምደረ ገፅ አጥፍቻለሁ" የሚል የዉሸት ፕሮፖጋንዳ ለገና በዓል ወደ ላሊበላ ከተማ ለሚመጡ እንግዶች ለማስረፅ የተለያዬ የክልል እና የዞን ሆድ አደር ካቢኒዎችን ይዞ በመምጣት ላይ እያለ በዛሬዉ ዕለት ማለትም በቀን 26/2018 ዓ.ም በእሸት ክፍለ ጦር እና በነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ ብርጌድ ሲገርፍ ዉሎ ያሰበዉን ሳያሳካ ወደየመጣበት ተመልሷል።
ወጊያዉም ከንጋቱ 11:00-6:00 የዋለ ሲሆን በዚህም ብዛት ያለዉ የነፍስ ወከፍ መሳርያዎች ሲማረኩ ከ30 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት በእሸት ክ/ጦር እና በነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ ሲደመሰሱ ከወደ ቅዱስ ሐርቤም በተፈራ ማሞ ክ/ጦር ሲገረፍ ዉሎ ሙትና ቁስለኛ ሁኖ ወደ አይና ከተማ ተመልሷል።
ዉጊያን በበላይነት የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳመነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ የመራዉ ሲሆን አርበኛዉም "በደመቀ ሁኔታ ታህሳስ 29 የሚከበረዉ የገና በዓል አገዛዙ ከሚያስበዉ በላይ እኛ እንዲከበርልን እንፈልጋለን ነገር ግን በዚህ በዓል የብልፅግና አፈቀላጤ ሰለ አማራ ትግልም ሆነ ሰለ አማራ ፋኖ የዉሸት ፕሮፖጋንዳ እሚያሰራጩ ከሆነ እኛ በአቅራቢያዉ እስካለን ድረስ እርምጃ እንወስዳለን ብሏል"።
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ጋዜጠኛ ፋኖ ደረበ መኮንን ነው::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም
ፋኖ ሰላዮችን ለምን ይገድላል?
ድሮን ሲዘንብብን፣ በጅምላ ስንቀበር፣ እኅቶቻችንና እናቶቻችን ሲደፈሩና ጡታቸው ሲቆረጥ፣ ተቋማት ሲወድሙ አላዘኑልንም ድምፅም አልሆኑንም። ሙሉ የሀገሪቱ ጦር ሲዘምትብን ማንም ምን አላለም። ተፈጥሯዊ መብታችንን ተጠቅመን ራሳችንን ስንከላከል ግን እንደ ሀገር አፍራሽ እንደ እምቢተኛ እንቆጠራለን። የጠላት ተልእኮ ተሸካሚን ስንቀጣ፣ ጥቁር አማራውን ለሆዱ ብቻ የሚያስበውን አማራ ስንቀጣ የቅጣት ዓይነት ይመርጡልናል ይባሱንም በደላቸውን ንጽሑህን አድርገው ይዘግቡታል።
ሕዝባችን ዓለም ላይ ያልተደረገ ግፍ ሲፈጸምበት እንዳላዩ አልፈው እኛ መቅጣት ስንጀምር ስለ ሰብአዊነት ይሰብኩናል ይከሱናል። ምርኮኛ አቀማጥሎ የሚይዝ ፋኖ ሰብአዊነትን ተግብሮ የሚኖር እንጅ ያለ አግባብ አይገድልም አይዘርፍም። እንደ ጦርነት ሕግ ይገጥማል ያሸንፋል ይማርካል ይደመስሳል። ሰላይን ይቀጣል። አንዳንንዶች የፋኖ ደጋፊ ነን የሚሉና የሦስተኛ ረድፍ የብልጽግና ደጋፊዎች ሳይቀር መሃል ሠፋሪነታቸውን መደበቅ ተስኗቸው በፋኖ የትግልና የሕዝብ አስተዳደር ብሎም የፍርድ አሰጣጥ ዙሪያ የእናውቅላችኋለን ጨኸት ያሰማሉ። እነዚህ ፋኖም ብልጽግናም ካሸነፉ በሰላም እንኖራለን የሚሉ ወላዋዮችና በሕዝብ ላይ ቁማር የሚይዙ ናቸው።
ሰሞኑን ስለሚወራው ጉዳይም አርበኛ አስረስ፡ "ስለላ ላይ ተሰማርተዋል" በማለት የሚከስሷቸውን ሴቶች "እንደ ተዋጊ ኃይል" እንደሚቆጥሯቸው ተናግረዋል። "በሕገ ደንባችን መሠረት ለጠላት ስለላ ሥራ ሲሠራ የተገኘ ማንኛውም ሰው ላይ የሞት ቅጣት እርምጃ እንደምንወስድ፣ ሌላም አካባቢ ተመሳሳይ እርምጃዎችን እንደምንወስድ ይታወቃል" ብሏል። በቁጥጥር ስር ያሉ ሰዎች ላይ ግድያን መፈጸም እንደ የጦር ወንጀል ድርጊት ሊቆጠር የሚችል ስለመሆኑ ከቢቢሲ ጥያቄ ቀረበለት የፋኖ አመራሩ አስረስ "በምርኮ የተያዘ ሰው፤ በተኩስ ልውውጥ መሃል በፈቃደኝነት እጁን የሰጠ ሰው ሲሆን ነው። ይሄኛው ግን በልዩ ሁኔታ የስለላ ሥራ ሲሠሩ ስለሆነ በቁጥጥር ስር ዋሉት፤ በሕገ ደንባችን መሠረት እንደ ምርኮኛ የሚያዙ አይደሉም" የሚል ምላሽ ሰጥቷል።
©ብላክ ላዬን ሚዲያ
ወ/ሮ አየሁ አበባየሁን እና ወ/ሮ አታላይ አንቴን #የገደ*ለው የወይዘሮ አየሁን ባለቤት በ23/04/2018 ዓ/ም #ያቆሰለው #አረ*መኔ ሰራዊት በቀን 24/04/2018 ዓ/ም ሙሉ ለሙሉ #ተደም*ስሷል ።
ለምልክት ቀረ ቢባል እንኳ #በምርኮ የተመዘገቡ ናቸው።
በርካታ ክላሽ ስናይፐር ብሬን ዲሽቃ ሞርተር እና የተለያዩ ተተኳሾች #ተማርከዋል።
የአረመኔው ስርዓት አዋጊዎች ተደም*ስሰዋል፤ ቀሪዎቹም ተጨብጠዋል።
#በዘመቻው የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክፍለጦር እና የ109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር የፋኖ ሰራዊቶች #ተሳትፈውበታል።
ቁጥራዊ ምርኮኞችን መሳሪያ ተተኳሽ እና የተማረኩ #የአረ*መኔው ስርዓት አገልጋዮችን ከቆጠራ በኃላ እምናሳውቅ ይሆናል።
አዲስ ትውልድ አድስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ፤
ታህሳስ 26/2018 ዓ/ም
Dejen M Endale
የአብይ አህመድ አገዛዝ 17 ንፁሃንን በግፍ ጨ*ፈጨፈ!
**//
ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም አዮ ጓጉሳ ወረዳ እሁዲት የመሸገው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ጨፍጨ*ፊ ፀረ አማራ ሠራዊት ከምሽቱ 11 ሠዓት አካባቢ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109 ኮር የ88ኛ ክ/ጦሯን ቃኝና ማህንዲስ ሻለቃን (6ኛ ሻለቃን) ለማፈን እንቅስቃሴ አድርጓል። መረጃው የደረሳት ሻለቃዋ ጠላትን በደፈጣ መምታት ችላ ከ8 በላይ አቁስላ ከ10 በላይ ቅጥረኛ ጨፍጫፊውን ወደ ማይመለስበት ሽኝታዋለች። ያልጠበቀው የምት ውርጅብኝ የገጠመው ይህ ፀረ አማራ ቡድን ወደ ኋላ ተመልሶ አዮ ቀበሌ በመግባት 16 ንፁሃን ወጣቶችን ከመዝናኛ ቦታ እና ከስራ ቦታቸው ሠብስቦ በግፍ እረሽኗል። ስርዓቱ ፋኖን ለማጥፍት የአማራ ህዝብ ማጥፍት እንደ ወታደራዊ ስልት እየተጠቀመ ያለ እና አማራን መዝረፍ፣ መግደል፣ ሐብት ንብረት ማውደም፣ ፆታ እና እድሜ ሳይለይ በቡድን መድፈርን እንደ ተጨማሪ የጦር ስልት አድርጎ እየተጠቀመ ያለ ከኢትዮጵያ ባህል ያፈነገጠ የባዕድ ተልዕኮ አንግቦ ሁለ ገብ ጦርነት የከፈተ አለማቀፉን የጦር ህግን የማይቀበል የጦር ወንጀለኛ የሆነ አሸባሪ ኃይል ነው። በግፍ ከተረሸኑት መሃከል:-
1. ዳዊት ቀናው
2. ተውስል ምሬ
3. ብርሃኑ አረጋ
4. ክንዱ ታደሰ
5. እንዳለ ተስፉ
6. ሽኩር ጋሻው
7. አህመድ ሁሴን
8. አውላቸው አለነ
9. ትግስቱ ጌታቸው
10. ቸኮለ አስራደ
11. ምንባለ ቢተው እና 6 የቀን ስራ የሚሰሩ ማንነታቸው ያልታወቁ ይገኙበታል። ይህ ግፈኛ ፀረ አማራ ቡድን አስከሬን አላስነሳም ያለ ሲሆን ወንድሞቻችሁ ናቸው የገደሉን እኛም እናንተን እንገላለን እያለ እንደረሸናቸው ማረጋገጥ ተችሏል። ቡድኑ ሌላ ተጨማሪ ከ10 በላይ ንፁሃን ወጣቶችን አግቶ ወደ እሁዲት ወስዷል።
👉ይህ አሸባሪ ስርዓት ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ሌሊት ከቡራፈር ቀበሌ 6 እና ከሻምብላ ቀበሌ 2 በድምሩ 10 አ/አደሮችን አግቶ መሰወሩ ይታወሳል።
ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማር!
ለወዳጅ ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን!!
109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት
ታህሳስ 26/2018 ዓ.ም
የፋና ቲቪ ሀሰተኛ ዘገባ ሲጋለጥ'' በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 75ተኛ አመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የምሑራን ሚና ለሀገራዊ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል ዐብይ አህመድን ጨምሮ ብዙ ሚኒስተሮች እና ታዋቂ የፖለቲካ ካድሬዎች የተሳተፉበት በፋሽስቱ አብይ አህመድ የተመራ ውይይት መደረጉ ይታወሳል።
በዚህም የተነሳ ፋና ቴሌቪዥን ዐብይ አህመድ አሊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ተማሪ እንደነበር እና በውይይቱም ጥናታዊ ፅሁፍ እንዳቀረበ አድርጎ የሰራው ዘገባ የተሳሳተ እና ከእውነት የራቀ ነው ተብሏል።
አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ተማሪ እንደነበር የሚገልፅ ምንም አይነት መረጃ እና ማስረጃ በዩኒቨርስቲው እንደሌለ የተገኙ ምንጮች ጠቁመዋል።
በተጨማሪም ፋና ቴሌቪዥን አብይ አለህመድ ጥናታዊ ፅሁፍ እንዳቀረበ አድርጎ የሰራውም ዘገባ ሀሳት መሆኑ ተረጋግጧል፤ በውይይት መድረኩ የቀረበው ፅሁፍ ጥናታዊ ሳይሆን እንደዚህ በቀደሙ የተለመደ ልብ ወለድ ቅርፅ ያለው እንደሆነ ተሳታፊዎች ገልፀዋል።
በተጨማሪ የፋና ቲቪን ዘገባ ሀሰተኛ የሚደርገው ዐብይ አህመድ በራሳሱ አንደበት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 75ተኛ አመት ምስረታ በዓል እንደማንኛው ባለስልጣን በተዘጋጀው የውይይት መድረክ እንደተሳተፈ እና ፅሁፍ እንዳቀረበ በማህበራዊ ሚዲያዎቻቸው ማጋራታቸው የፋና ቲቪን ዘገባ በራሱ ውድቅ ያደርገዋል።
+4
ሰበር ዜና!
ምኒልክ ዕዝ ወልድያ ከተማ ዙሪያ ዙ23 በአር ፒ ጂ ያቃጠለበትንና ያወደመበትን ድል ተጎናፀፈ::
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የሰሜን ወሎ ዞን ዋና መቀመጫ በሆነው ወልድያ ከተማ ዙሪያ ጥቁር ውሃ እስከ ሳንቃ ከተማ ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ የፋሽስቱ አገዛዝ ዙ23 ልዩ ስሙ ዘንዶ ጅራት የተባለ ቦታ ላይ በአር ፒ ጂ በማቃጠልና በማውደም ብሎም የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለ ጦር እና የዞብል አምባ ክፍለ ጦር ቃኝ ወልድያ ዙሪያ ከጥቁር ውሃ እስከ ሳንቃ ከተማ እና ላስታ አሳምነው ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር ድልብና ሰከላ ቀጠና ላይ በመዝጋት ባጠቃላይ የተጠቀሱት አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ከባድ ተጋድሎ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ባጠቃላይ አሳምነው ክፍለጦር የዞብል አምባ ክፍለጦር ቃኝን ጨምሮ ጥቁር ውሃ እስከ ሳንቃ ከተማ መግቢያ ድረስ ከፍተኛ አመራሮችን ጭምር የማረኩበትን በርካታ ድሎች ሲያስመዘግቡ ላስታ አሳምነው ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር ድልብና ሰከላ ላይ በመዝጋትና ተጨማሪ የጠላት ሃይል እገዛ እንዳያደርግ በማድረግ የጠላትን ግንኙነት በማቋረጥ ለተገኘው ድል ጉልህ ሚና ተጫውተዋል::
ማስታወሻ፦ የተማረከ ጠላት እና ንብረት በዝርዝርና በማስረጃ ይዘን እንመጣለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም
#ሰበር_ቪዲዮ_ከወልድያ‼️
ከወልድያ በቅርብ ርቀት ዘንዶ ጅራት ተብሎ የሚጠራው ቦታ ላይ የአየር መቃዎሚያው ተጠምዶበት እስከነበረው ኦራል በቦምብ መጋየቱን የመረብ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችሏል።
ደፈጣ ጥቃቱን ተከትሎ ከባድ ግብግብ እየተደረገ ነው።
ምኒልክ ዕዝ ከደቂቃዎች በኋላ ዝርዝር መረጃ ይሰጣል።
©መረብ ሚዲያ
25/ዐ4/2018 ዓ.ም
የአደረጃጀት ዜና(25/04/18 ዓ.ም)👇
~~////////~~/////~~///
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ አሰራሩን እያዘመነ ይገኛል። በቅርቡ ዓለማቀፋዊ መስፈርት ያሟላ ወታደራዊ አደረጃጅት በዕዝ፥በኮር፥በክ/ጦር እና በሬጅመንት በማደራጀት በየግንባሩ ድል እየተቀዳጀ ይገኛል።
በዛሬዉ ዕለትም በቀድሞዉ የክ/ጦር አደረጃጅት የ1ኛ ክ/ጦር አካል የነበሩትን ባ/ዳር ብርጌድ፥ጣናዉ መብረቅ ብርጌድ፥አንሙት ያዛቸዉ ብርጌድ እና ኮ/ሎ ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድን በማወሃድ የዕዝ፥ የኮር፥ የብርጌድ፣የሻለቃ እና የሻምበል አመራሮች በተገኙበት የአመራር እንዲሁም በከፊል የሰራዊት ፕወዛ በማደረግ 11ኛ እና 22ኛ ክ/ጦር በሚል ስያሜ ክጦሮችን በማደራጀት የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን በመስጠት አጠናቋል።
ትግላችን መሰረቱን አለት ላይ በማቆም ማገር እና ጣሪያዉን አዋቅሮ በመጨረስ የአማራ ህዝብን ከፈፅሞ ጥፋት እያደነ ለኢትዮጵያውያን ተስፋ በመሆን ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል።
አዲስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳስብ ፣አዲስ ተስፋ!!
ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም!!
Zewdalem Adugnaw የ102ኛ ኮር ሰብሳቢ!!
ትላንት በነበረው በስናን ወረዳ በጀግና ፋኖዎች የተማረኩ የፋሽሽቱ ስራት ወንበር ጠባቂ አራዊት ሰራዊቶች፦በቪዲዮ እሄን ይመስላል
ጨካኝ ያልሆነ የአማራ ትግል ውጤት ስለማያመጣ ገና ከዚህ የበለጠ ጨካኝ እና መራራ በመሆን ስለ እንቅስቃሴ፣አቅም እና ዕቅድ ጠላት ምንም መረጃ የሌለው ዓይነ-ስውር ማድረግ ከወታደራዊ እና ፖለቲካዊ እኔቅሰሰቃሴ አንፃር ስትራቴጅክ ስለሆነ መተግበር ግዴታ ነው።
የውስጥ አቆርቋዥን እና የጠላት
ተላላኪ ላይ አምርሮ እርምጃ የማይወስድ ትግል የአማራን ህዝብ ከፋፍሎ መጠቀም ለሚፈልጉ ጠላቶች ስጋጃ እንደማንጠፍ ስለሚቆጠር ህዝቡን ወደ ባሰ ባርነት እና መከፋፈል ስለሚፈጥር የወደፊቱን ትልቅ አደጋ ለማስቀረት ሲባል ዙሪያ መለሱን ማፅዳት ግዴታ ነው።
ኢህዴን እንኳን በወቅቱ በህውሃት ትዕዛዝ ሽፍታ ምንጠራ እያለ የተገፉ አማራዎችን በየጫካው እያረደ "ብዓዴን" የሚባል ምናምንቴ ጎሳ (submissive clan) ሲፈጥር ፤ መንጣሪዎችም "የጀነራልነት" እድገት አግኝተውበት ነበር። ዛሬ "ለላኪዎችም" ሆነ ለመላላክ ዝግጁ ለሆኑት ቀላል ስላይደለ ትግሉን ለአዲሱ ትውልድ መሪዎች መተው ጠቃሚ ነው ብለን እንመክራለን።
የአማራ ኢሊት የሚባል ወዝጋባ ራስ ወዳድ ስብሰብ በጠረጴዛ ፖለቲካ ሽንፈት ስለተከናነበ ትግሉ ሌላ መልክ ይዞ የብረት ትግል እየመሩ ያሉ መሪዎችን እና ታጋዮችን "በአጉል ትክክለኝነት" መርህ አቃቂር በማውጣት ሰ'ብ'ዓዊ መ'ብት ምናምን እያለ ሲጃጃል እንደማየት አስፀያፊ ነገር የለም። ጉዳዩ በጠረጴዛ ዙሪያ የነበረው ቀርቶ በአፈሙዝ ከሆነ በኋላ የጨዋታው ህግ በሙሉ በጦርነት ህግ ብቻ ነው የሚሆነው። ጠላትን በወገን ላይ የበላይነት እንዲቀዳጅ ድጋፍ የሚያደርግ ሆነ የሚተባበር በሙሉ ጠላት ተደርጎ እንደሚቆጠር እንኳን ግንዛቤ ከሌለው ጋር ስለ ትግል አስተያየት ሲሰጥ መስማት ያሰለቻል።
በጦርነቱ ላይ የሌሉ ሲቪያሊያንን ማጥቃት ወይም የልዩነት መሠረት በሆኑ ማንነቶችን ለይቶ ማጥቃት አይደለም የጦርነት ህግ የዳበረው የአማራነት ስነ-ልቦናችን ፈፅሞ አይፈቅድልንም!
➔ ዋናው እና ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት ጉዳይ ወደ ዋናው ጠላት ማጥቃት ከመጀመር በፊት በዙሪያ ያለን የጠላት ተባባሪ ያለ ምህረት ማፅዳት ወይም neutralize ማድረግ ግዴታ ነው። ይሄ ሳይደረግ ጠላትን ለማጥቃት መሞከር በራስ ዕቅድ ራስን በጠላት ቀለበት ሥር እንደማስገባት ስለሚቆጠርም ነው።
በቸልተኝነት ችግርን ለነገ በማሳደር ወይም ውሳኔ ባለመወሰን መካከል ባለ ወላዋይነት ምክንያት በሠርጎ ገብ ምክንያት አንድም የሠራዊት አባል ላይ የሚደርስ ጉዳት ቀዳሚ ተጠያቂ የሚሆኑት መሪዎች መሆኑን ግን ልብ ይሏል!
©በዛብህ በላቸው
