ch
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center 的分析概览

频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 953 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 499,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 953 名订阅者。

根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 399,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 58.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.28% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 551 次浏览,首日通常累积 2 370 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

12 953
订阅者
-1024 小时
+5817
+39930
帖子存档

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. መዲና እባላለሁ የኢህሳን የቋንቋ ትምህርት ቤት  የኢንግሊሽ ቋንቋ ተማሪ ነኝ ኢህሳን በአጭር ግዜ ብዙ ነገር ያወኩበት መአከል ነው ትምህርት አሰጣጣቸው በጣም ደስ ይላል በተለይ መምህራችን ሳላደንቅሽ አላልፍም .አላህ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልሽ ሌላው በጣም የወደድኩት ነገር ለኛ ለሙስሊም ሴቶች በሚመች መልኩ የሴት አስተማሪ በማድረጋቸው በጣም ደስ ይላል በቀጣይም ከኢህሳን ጋር በቀጣይነት ተምሬ የኢህሳኖችን የትምህርት ጥራት መስክሬ ስማቸውን እንዳስጠራ ምኞቴ ነው

ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል የቋንቋው ስልጠናው ነገ ሰኞ ይጀመራል ያልተመዘገባችሁ ካላችሁ ተመዝገቡ! ስልጠናዎቹ 1ኛ የኦሮምኛ ቋንቋ መናገር ይህ ስልጠና ለ2 ወር የሚቆይ ሲሆን ሰልጣኞቹ በ2ወር ውስጥ የኦሮምኛ ቋንቋኖ መናገር እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው በዚህ ፕሮግራም ስልጣኞች በብዛት በአካባቢያቸው በስራ ቦታቸው ውስጥ ይበልጥ የሚያስፈልጋቸው ና የሚጠቅማቸው ንግግሮችን ትኩረት በማድረግ የሚለማመዱ ይሆናል 2ኛ የኢንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና በዚህ ስልጠና አለምአቀፋዊ ቋንቋ የሆነውን ኢንግሊሽ የመናገር ብቃታቸውን በ2ወር ውስጥ መናገር መግባባት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ቋንቋዎችን ማወቅ ብልህነት ነው!!! ለመመዝገብ 👇        👇 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌 ለኢንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 20% ቅናሽ ለኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና 25% ቅናሽ ይህን ቅናሽ ለማድረግ 3 መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባችኋል 1️⃣ኛ ይህን የኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት ማዕከል ቻናል መቀላቀል 2️⃣ኛ ከላይ ያለውን ይህን 👉ፖስት ለ10 ሰዎች መላክ ከዚያም ፎቶ አንስቶ በመመዝገቢያው👉 አካወንት መላክ 4️⃣ኛ ከላይ ያለውን ይህን👉 ፎቶ  ስቶሪ ማድረግ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 2️⃣ቀን ብቻ ይቀረዋል

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ስሜ ሀልቅያ ከድር እባላለው። የኢህሳን 1ኛ ዙር የቋንቋ ተማሪ ነኝ። በመጀመሪያ ለኛ ለሴቶች በሴት መምህር እንዲሁም በታላቅ ቅናሽ እንድንማር እድሉን ስላመቻቻቹልን ምስጋናዬ የላቀ ነው አላህ በኸይር ስራቹ ይመንዳቹ። በመቀጠልም በጭራሽ እንለምደዋልን ወይም ይገባናል ብለን ማናስበውን ቋንቋ ቀለል ባላ መልኩ እና ደስ በሚል ሁኔታ በኢህሳን የቋንቋ ት/ት መስጫ በማግኛቴ ለኔ በጣም ቀላል ሆኖልኛል። ሌላም በጣም ከልቤ የወደድኩት ነገር ለኛ ለሴት ተማሪዎች ሴት መምህሮች እና ሱፐር ቫይዘሮች መምህር ብቻ ሳይሆኑ እህትም ጭምር ናቸው ከልብ እናመሰግናለን። በመጨረሻ እኛም ትምህርቱን አጠናቀን የተሻለ ውጤት አምጥተን ኢህሳንን እንደምናስጠራ ተስፋ አለኝ እንሻአላህ። ስለምታደርጉልን ክትትልና ስላትምህርት አሰጣጣቹ ከልብ እናመሰግናለን👌👌👌

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ፊርደውስ ኢብራሂም እባላለሁ። የኢህሳን ቋንቋ ማእከል የመጀመሪያ ዙር ሴት ለሴት ተማሪ ነኝ። በመጀመሪያ ደረጃ የሚያስተምሩንን ሴት እህቶቻችንን ማመስገን እፈልጋለሁ ጀዛኩሙላህ። የትምህርት አሰጣጣቸው ለሁሉም ደረጃ በሚገባን መንገድ ማድረጋቸው በጣም ልዩ ያደርጋቸዋል። አቀራረባቸው ልክ እንደጓደኛ ሃሳባችንን ሳንፈራ በኮንፊደንስ እንድንገልፅ ያደርጉናል። live session ላይ ሁሉንም ተማሪ ማለት ይቻላል የመናገር ክህሎታችንን እንድናዳብር ይረዱናል። live ሳንገባ ስንቀር ቀጥታ እራሳቸው ምክንያታችንን ጠይቀው live ላይ ያለፈንን በvoice practice እንድናደርግ ያደርጉናል። አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ኢንሻ አላህ በቀጣይም በሌላ ዙር ከናንተ ጋር እቀጥላለሁ።

❤️ 1. እንግሊዝኛ (English) ስልጠና ለምን አስፈለገ? 1. ዓለም አቀፍ መገናኛ ቋንቋ ነው እንግሊዝኛ በብዙ አገሮች ከፍተኛ ተጠቃሚነት ነው። 2. የስራ ዕድልን ይጨምራል በአሠሪነት፣ በቴክኖሎጂ፣ በቱሪዝም፣ እና በሌሎች ቦታዎች ስራ ለመግኘት የእንግሊዝኛ ክህሎት አስፈላጊ ነው። 3. ትምህርትን ለመቀጠል ይረዳል በዩንቨርሲቲዎች፣ ኢ-ማርኬቲንግ፣ እና ሌሎች የዕውቀት ምንጮች ላይ እንግሊዝኛ የሚነገር ነው። --- ✅ 2. ኦሮምኛ (Afaan Oromo) ስልጠና ለምን አስፈለገ? 1. የአገር ቋንቋ ነው ኦሮምኛ በኢትዮጵያ ውስጥ ከአማርኛ ቀጥሎ በአሁኑ ሰዓት በብዙ ህዝቦች የሚነገር ቋንቋ ነው 2. ማህበራዊ እና ባህላዊ ግንኙነትን ያበረክታል ኦሮምኛ ቋንቋ  ከኦሮሞ ህብረተሰብ ጋር እንዲሁም በአካባቢው ካሉ ሰዎች ጋር ለመግባባት የቅርብ መንገድ ነው። 3. በኦሮምያ ክልል ስራና ትምህርት ለማግኘት አስፈላጊ ነው በመንግሥት ቦታዎች፣ በትምህርት ቤቶች፣ እና በአገልግሎት አካባቢዎች ውስጥ ኦሮምኛ መናገር ተፈላጊ ነው። ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የ2️⃣ኛ ዙር  የ ኢንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የኦሮምኛ  ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ስልጠናው ነሐሴ 5/12/2017 ዓ.ል ይጀመራል። 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት ✍በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል ⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣው 𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ     👇👇👇

ለመጀመሪያ ግዜ የኢንግሊሽ ቋንቋ የንግግር ብቃትን ለማዳበር ታስቦ ለእህቶች በእህቶች የተዘጋጀው የ 2 ወር የክረምት ቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ያጠናቀቅን ቢሆንም የመጨረሻ ዕድል ቀድመው ለሚመጡ 10 እህቶች ብቻ እንሰጣለን ነገ ማክሰኞ ሐምሌ 1 በአላህ ፍቃድ ስልጠናው ይጀምራል ስልጠናው በቴሌግራም ኦንላይን ነው ሰልጣኞች የኢንግሊሽ ፊደላትን ማንበብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ቀድመው ለመጡ 10 ሰዎች ብቻ ክፍያውን ፈፅማችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ለመመዝገብ👇👇👇👇 @ihsanmzgebabot @ihsanmzgebabot

ምዝገባው ተጠናቋል በቂ ሰው ተመዝግቧል በቀጣይ ዙር የሞላባችሁ እህቶች የምትመዘገቡ ይሆናል

ቅናሹ አብቅቷል ምዝገባ እስከ ሰኔ 30 ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን የ 4 ሰዎች ቦታ ብቻ ነው የቀረው https://t.me/c/2425587768/11

አስደሳች ዜና ለሴቶች 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የክረምት ስልጠና (25% ቅናሽ እስከ ሰኔ 22/2017 ዓ.ል) ✅በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የ ኢንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና ➡
አስደሳች   ዜና ለሴቶች 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የክረምት ስልጠና (25% ቅናሽ እስከ ሰኔ 22/2017 ዓ.ል) በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የ ኢንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በ ኢንግሊሽ ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ስልጠናው ሰኔ 30/2017 ዓ.ል ይጀመራል። 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @ihsanmzgebabot @ihsanmzgebabot ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ✅ 🔠🔠🔠🔠