ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center 的分析概览
频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 961 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 499,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 961 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 399,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 58.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.28% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 551 次浏览,首日通常累积 2 370 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
12 961
订阅者
-1024 小时
+5817 天
+39930 天
帖子存档
አስደሳች ዜና
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና
1️⃣ስልጠና አንድ
✅በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና
2️⃣ስልጠና ሁለት
ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና
➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ስልጠናው ነሐሴ 16/12/2017 ዓ.ል ይጀመራል።
📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
አስደሳች ዜና
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና
1️⃣ስልጠና አንድ
✅በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና
2️⃣ስልጠና ሁለት
ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና
➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ስልጠናው ነሐሴ 16/12/2017 ዓ.ል ይጀመራል።
📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
ውጤት የሚለቀቀው ምሽት 4:00 ይሆናል
ላይቭ እናድርገው እንዴ?!
በነገራችን ላይ በአሁን ሰዓት
አረብኛ
ኢንግሊሽ
ቱርኪኛ
ቻይንኛ
ከሀገር ውስጥ ደግሞ ኦሮምኛ ቋንቋ ማወቅ
በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ነው
ለጥቅማችን ስንል እነዚህን ቋንቋዎች መልመድ መማር ብልህነት ነው!
ትስማማላችሁ?!👍
Arabic & Turkish: Your Bridge to Success!
Arabic connects you to the Qur’an, Arab world, and Gulf job market.
Turkish opens doors to scholarships, employment, and culture.
👉 With Ihsan Language Center, you can change your future. Register today!
https://t.me/Ihsan_language
የመጨረሻ ውጤት 4 ሰዓት ላይ እናሳውቃለን
https://t.me/Ihsan_language
የውጤት ለውጥ እያየሁ ነው
ውድድሩ እጅግ አጓጊ ሆኗል
ልክ 4 ሰአት ላይ 3 አዳዲስ ሰዎች surprise ሊሆኑ ይችላል
ወቅታዊ መረጃ
ተስፋ እንዳትቆርጡ በደረጃ አላስቀመጥነውም ራሳችሁ ስንተኛ እንደሆናችሁ ታያላችሁ
Ahlam yusuf 88
Sekina Esmil 71
Zebiba sani 114
Feruza mehamednur 43
Mohammed murad 60
Rehima yesuf 175
Sutra mohammed 67
Zuleyka muhammed 88
Siyam Husen 147
Hayat jemal 157
Ibtisam abdu 40
khalid mohamed nur 130
Muhsina baye 54
Hayat ahmed 55
Tebarek Abrar 181
Rahmet Muhammad 183
Hayat Mohammed 213
https://t.me/Ihsan_language
ተወዳዳሪዎች በተሰጣችሁ ሊንክ ሰዎችን በመጋበዝ እንዲቀላቀሉት አድርጉ
በግል በመላክ በግሩፕ በቻናሎች ላይ ሊንካችሁን ሼር አስደርጉት
ውድድሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ በርቱ
የሚገርም ፉክክር ነው
ከቆይታ በኋላ ወቅታዊ ደረጃዎችን እንለቃለን
https://t.me/Ihsan_language
የሚገርም የምርጫ ፋክክር ነው!!
ለማንኛውም 9:20 ድረስ ብቻ ነው ይህ ምርጫ የሚቆየው 9:20 ድረስ መምረጥ ትችላላችሁ በምርጫችሁ መሠረት እንወስናለን
እስካሁን ምንም ሰው በነሱ ሊንክ ያልገባ ተወዳዳሪዎችን አስወጥተን ለሌሎች መወዳደር ለሚፈልጉ ዕድል እንስጥ ወይስ ይብቃ
ምሽት 4 ሰዓት ድረስ ነው
ቻሌንጁ ምሽት 4 ሰዓት ይጠናቀቃል
ከምሽት 2 ሰዓት ጀምሮ ምዝገባ እንጀምራለን
