uz
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center analitikasi

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 953 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 15 499-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 599-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 953 obunachiga ega bo‘ldi.

08 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 399 ga, so‘nggi 24 soatda esa -10 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 58.24% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 18.28% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 7 551 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 370 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 25 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 09 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

12 953
Obunachilar
-1024 soatlar
+5817 kunlar
+39930 kunlar
Postlar arxiv
አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ   የ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የዓረብኛ  ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ስልጠናው ነሐሴ 16/12/2017 ዓ.ል ይጀመራል። 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

ውጤት የሚለቀቀው ምሽት 4:00 ይሆናል ላይቭ እናድርገው እንዴ?!
Anonymous voting

በነገራችን ላይ በአሁን ሰዓት አረብኛ ኢንግሊሽ ቱርኪኛ ቻይንኛ ከሀገር ውስጥ ደግሞ ኦሮምኛ ቋንቋ ማወቅ በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ነው ለጥቅማችን ስንል እነዚህን ቋንቋዎች መልመድ መማር ብልህነት ነው! ትስማማላችሁ?!👍

Arabic & Turkish: Your Bridge to Success! Arabic connects you to the Qur’an, Arab world, and Gulf job market. Turkish opens doors to scholarships, employment, and culture. 👉 With Ihsan Language Center, you can change your future. Register today! https://t.me/Ihsan_language

የመጨረሻ ውጤት 4 ሰዓት ላይ እናሳውቃለን https://t.me/Ihsan_language

የውጤት ለውጥ እያየሁ ነው ውድድሩ እጅግ አጓጊ ሆኗል ልክ 4 ሰአት ላይ 3 አዳዲስ ሰዎች surprise ሊሆኑ ይችላል

ወቅታዊ መረጃ ተስፋ እንዳትቆርጡ በደረጃ አላስቀመጥነውም ራሳችሁ ስንተኛ እንደሆናችሁ ታያላችሁ Ahlam yusuf 88 Sekina Esmil 71 Zebiba sani   114 Feruza mehamednur 43 Mohammed murad 60 Rehima yesuf   175 Sutra mohammed  67 Zuleyka   muhammed 88 Siyam Husen  147 Hayat jemal   157 Ibtisam abdu 40 khalid mohamed nur 130 Muhsina baye   54 Hayat ahmed  55 Tebarek Abrar   181 Rahmet Muhammad  183 Hayat Mohammed   213 https://t.me/Ihsan_language

ተወዳዳሪዎች በተሰጣችሁ ሊንክ ሰዎችን በመጋበዝ እንዲቀላቀሉት አድርጉ በግል በመላክ በግሩፕ በቻናሎች ላይ ሊንካችሁን ሼር አስደርጉት ውድድሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ በርቱ የሚገርም ፉክክር ነው ከቆይታ በኋላ ወቅታዊ ደረጃዎችን እንለቃለን https://t.me/Ihsan_language

የሚገርም የምርጫ ፋክክር ነው!! ለማንኛውም 9:20 ድረስ ብቻ ነው ይህ ምርጫ የሚቆየው 9:20 ድረስ መምረጥ ትችላላችሁ በምርጫችሁ መሠረት እንወስናለን
የሚገርም የምርጫ ፋክክር ነው!! ለማንኛውም 9:20 ድረስ ብቻ ነው ይህ ምርጫ የሚቆየው 9:20 ድረስ መምረጥ ትችላላችሁ በምርጫችሁ መሠረት እንወስናለን

እስካሁን ምንም ሰው በነሱ ሊንክ ያልገባ ተወዳዳሪዎችን አስወጥተን ለሌሎች መወዳደር ለሚፈልጉ ዕድል እንስጥ ወይስ ይብቃ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ ነው
Anonymous voting

ቻሌንጁ ምሽት 4 ሰዓት ይጠናቀቃል ከምሽት 2 ሰዓት ጀምሮ ምዝገባ እንጀምራለን

በውስጥ መስመር ብዙዎቻችሁ እየጠየቃችሁ ስለሆነ ነው ራሳችሁ ተመልከቱ

Screenshot_20250819_093938_Telegram.jpg1.84 MB

Screenshot_20250819_093938_Telegram.jpg1.84 MB