ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center 的分析概览
频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 961 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 499,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 961 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 399,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 58.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.28% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 551 次浏览,首日通常累积 2 370 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
12 961
订阅者
-1024 小时
+5817 天
+39930 天
帖子存档
ከዚህ በፊት የተመዘገባችሁም መወዳደር ትችላላችሁ ነገር ግን እስካሁን ያልተመዘገባችሁ እስከ 4 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው የምንመዘግበው
ከጀመርን በኋላ የምንቀበለው 3ቱ አሸናፊዎችን ብቻ ነው!!!
💡💡💡💡💡💡💡💡
🌟ቻሌንጁ ተጀመረ ✅
ኢሕሳን የዓረብኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ምዝገባ የመጨረሻ ዛሬ ማታ 4:00 ይጠናቀቃል
ለ 3 ተወዳዳሪ አሸናፊዎች ነፃ ዕድል ይኖረናል
ውድድሩ ብዙ ነጥብ የሚያስገኙ ዘርፎች ይኖሩታል ከዚህ ውስጥ
🔘በዚህ አካውንት
ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ
በዚህ 👉@Dinamart_1
🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል 🎁
🟢ይህ ቻሌንጅ እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል አሸናፊዎች ስልጠና ከተጀመረ በ2ኛ ቀን ትቀላቀላላችሁ
መልካም ዕድል🙏
t.me/tolehaahmed
t.me/ihsan_language
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ከድርጅቱ መስራቾች መካከል አንዱ የሆነው ወንድማችን Toleha Ahmed ❤️ቻሌንጅ አዘጋጅቷል
ይህ ውድድር 3 ሰዎችን አሸናፊ ያደርጋል
3ቱ አሸናፊ ሰዎች በድርጅታችን ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት ማዕከል ነፃ የስልጠና ዕድል ይሰጣቸዋል
ዝርዝር መረጃውን ➡️በእሱ ቻናል ይጠብቁ
በዚህ ➡️ቻናል ከሚኖረው ከዳዕዋ ፕሮግራም በኋላ ይለቀቃል
🚫
አረብኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba
🚫ምዝገባ ሊጠናቀቅ 🤩 ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba
ማብራሪያ
የቱርኪኛ እና የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ቆይታው ለ 2 ወር ነው የሚሰጠውም በቴሌግራም ነው
ትኩረት ያደረግንበት ክፍል የንግግር ችሎታን ማዳበር ላይ ነው
በዚህ ቆይታችን መሠረታዊ ወሳኝ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥተን የምንለማመድ ይሆናል
የተዘጋጀውም በተመቻችሁ ሰዓት መከታተል እንድትችሉ ተደርጎ ነው
ለመመዝገብ @ihsanmzGeba
ለማሳወቅ ያህል!⭕
2ኛ ኢንግሊሽ እና 1ኛ ዙር ኦሮምኛ ቋንቋ ከ 15 ቀን በፊት ምዝገባ ጨርሰን ተማሪዎችን በማስተማር ላይ እንገኛለን ስለዚህ አሁን ላይ እነሱን አንመዘግብም የመመዝገቢያው ሰዓት ሲደርስ እናሳውቃለን
አሁን ላይ የምንመዘግበው ቱርኪኛ እና ዓረብኛ ቋንቋ ነው
🩵ክፍያ አለው
🩵 ስልጠናው በቴሌግራም ነው
https://t.me/Ihsan_language
በቀጣይ ለ English እና Afaan Oromo
ቋንቋዎች በዚህ መልኩ challenge ይጀመር
አዎ ይጀመር 👍
አይ ይቅር 👏
ምረጡ
2ቱንም ቋንቋ በ2 ወር መጨረስ ትችላላችሁ
ሰዓታቸው አይጋጭም
ዓረብኛ መምህራን ወንድም ሴትም ናቸው
በነፃነት መማር ትችላላችሁ
ቱርኪኛ እንደሚታወቀው ሴት እህታችን ናት
ምዝገባው 3 ቀን ብቻ ይቆያል
ከዚያ በኋላ ማንንም ስለማናስተናግድ ፈጥነው ይመዝገቡ
መልዕክት የላካችሁልኝ ብዙ ሰው አላችሁ ተራ በተራ ወደናንተ እስክመጣ በትዕግሥት ጠብቁኝ
ለመመዝገብ 👉 @ihsanmzgeba
ከ 1️⃣ እስከ 3️⃣ የወጣችሁ እህቶች ብቻ በዚህ አካወንት ኑ @twhidfirst1
ሌሎቻችሁ በዚህ አካወነት ነው
የምትመዘገቡት ➡️ @ihsanmzgeba ⬅️
ልክ 4 ሰአት ላይ ነው screenshot ማድረግ የጀመርኩት ውጤት በዚህ screenshot ነው የወሰድኩት
1️⃣ኛ siyam husen yimam
invite ያደረገቹ ብዛት
2️⃣8️⃣8️⃣ ⭐
2️⃣ኛ Rahmet muhamed hasen
invite ያደረገቹ ብዛት
2️⃣7️⃣2️⃣ ⭐️
3️⃣ኛ rehima yesuf invite ያደረገቹ ብዛት
2️⃣7️⃣1️⃣ ⭐️
አብሽሩ እስካሁን የተወዳደራችሁት የለፋችሁት ለናንተ ዲስካውንት ቅናሽ ይኖረናል
