ar
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

تُعد قناة ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 12 961 مشتركاً، محتلاً المرتبة 15 499 في فئة التعليم والمرتبة 2 599 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 12 961 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 399، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 58.24‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 18.28‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 7 551 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 370 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 25.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

12 961
المشتركون
-1024 ساعات
+5817 أيام
+39930 أيام
أرشيف المشاركات
ከዚህ በፊት የተመዘገባችሁም መወዳደር ትችላላችሁ ነገር ግን እስካሁን ያልተመዘገባችሁ እስከ 4 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው የምንመዘግበው ከጀመርን በኋላ የምንቀበለው 3ቱ አሸናፊዎችን ብቻ ነው!!!

💡💡💡💡💡💡💡💡 🌟ቻሌንጁ ተጀመረ ኢሕሳን የዓረብኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ምዝገባ የመጨረሻ ዛሬ ማታ 4:00 ይጠናቀቃል ለ 3 ተወዳዳሪ አሸናፊዎች ነፃ ዕድል ይኖረናል ውድድሩ ብዙ ነጥብ የሚያስገኙ ዘርፎች ይኖሩታል ከዚህ ውስጥ 🔘በዚህ አካውንት ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ በዚህ 👉@Dinamart_1 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል 🎁 🟢ይህ ቻሌንጅ እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል አሸናፊዎች ስልጠና ከተጀመረ በ2ኛ ቀን ትቀላቀላላችሁ መልካም ዕድል🙏 t.me/tolehaahmed t.me/ihsan_language

ምዝገባ ዛሬ 4:ዐዐ ይጠናቀቃል @ihsanmzgeba

ምዝገባው ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል 📚

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ከድርጅቱ መስራቾች መካከል አንዱ የሆነው ወንድማችን Toleha Ahmed ❤️ቻሌንጅ አዘጋጅቷል ይህ ውድድር 3 ሰዎችን አሸናፊ ያደርጋል 3ቱ አሸናፊ ሰዎች በድርጅታችን ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት ማዕከል ነፃ የስልጠና ዕድል ይሰጣቸዋል ዝርዝር መረጃውን ➡️በእሱ ቻናል ይጠብቁ በዚህ ➡️ቻናል ከሚኖረው ከዳዕዋ ፕሮግራም በኋላ ይለቀቃል

🚫 አረብኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ  @ihsanmzgeba

🚫ምዝገባ ሊጠናቀቅ 🤩 ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @ihsanmzgeba

ማብራሪያ የቱርኪኛ እና የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ቆይታው ለ 2 ወር ነው የሚሰጠውም በቴሌግራም ነው ትኩረት ያደረግንበት ክፍል የንግግር ችሎታን ማዳበር ላይ ነው በዚህ ቆይታችን መሠረታዊ ወሳኝ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥተን የምንለማመድ ይሆናል የተዘጋጀውም በተመቻችሁ ሰዓት መከታተል እንድትችሉ ተደርጎ ነው ለመመዝገብ @ihsanmzGeba

ለማሳወቅ ያህል! 2ኛ ኢንግሊሽ እና 1ኛ ዙር ኦሮምኛ ቋንቋ ከ 15 ቀን በፊት ምዝገባ ጨርሰን ተማሪዎችን በማስተማር ላይ እንገኛለን ስለዚህ አሁን ላይ እነሱን አንመዘግብም የመመዝገቢያው ሰዓት ሲደርስ እናሳውቃለን አሁን ላይ የምንመዘግበው ቱርኪኛ እና ዓረብኛ ቋንቋ ነው 🩵ክፍያ አለው 🩵 ስልጠናው በቴሌግራም ነው https://t.me/Ihsan_language

በቀጣይ ለ English እና Afaan Oromo ቋንቋዎች በዚህ መልኩ challenge ይጀመር አዎ ይጀመር 👍 አይ ይቅር 👏 ምረጡ

2ቱንም ቋንቋ በ2 ወር መጨረስ ትችላላችሁ ሰዓታቸው አይጋጭም ዓረብኛ መምህራን ወንድም ሴትም ናቸው በነፃነት መማር ትችላላችሁ ቱርኪኛ እንደሚታወቀው ሴት እህታችን ናት ምዝገባው 3 ቀን ብቻ ይቆያል ከዚያ በኋላ ማንንም ስለማናስተናግድ ፈጥነው ይመዝገቡ መልዕክት የላካችሁልኝ ብዙ ሰው አላችሁ ተራ በተራ ወደናንተ እስክመጣ በትዕግሥት ጠብቁኝ ለመመዝገብ 👉 @ihsanmzgeba

ከ 1️⃣ እስከ 3️⃣ የወጣችሁ እህቶች ብቻ በዚህ አካወንት ኑ @twhidfirst1 ሌሎቻችሁ በዚህ አካወነት ነው የምትመዘገቡት ➡️ @ihsanmzgeba ⬅️

ልክ 4 ሰአት ላይ ነው screenshot ማድረግ የጀመርኩት ውጤት በዚህ screenshot ነው የወሰድኩት

1️⃣ኛ siyam husen yimam invite ያደረገቹ ብዛት 2️⃣8️⃣8️⃣ ⭐

2️⃣ኛ Rahmet muhamed hasen invite ያደረገቹ ብዛት 2️⃣7️⃣2️⃣ ⭐️

3️⃣ኛ rehima yesuf invite ያደረገቹ ብዛት 2️⃣7️⃣1️⃣ ⭐️

ውጤት እንደሚከተለው ⬇️

አብሽሩ እስካሁን የተወዳደራችሁት የለፋችሁት ለናንተ ዲስካውንት ቅናሽ ይኖረናል