ch
Feedback
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

前往频道在 Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

显示更多
未指定国家未指定类别
768
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⏰ቀን:03/11/2017 ዓ.ም 🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች ከ ሰኔ 23/17-ሀምሌ 8/17 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ ባለው የ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች ፈተና ምክንያት :-    ዩኒቨርስቲ  ውስጥ ያሉ እና ከእኛ ጋር የተያያዙ የውክልና ስራዎቻችን ለ 2 ሳምንታት ያክል ማስኬድ አልቻልንም። ይሁን እንጂ ከ ሀምሌ 9/17 ጀምሮ ሬጅስትራሎችም ወደ መደበኛ ስራቸው ስለሚመለሱ ከአሁኑ ጀምሮ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶችን ቀድሞ ማዘጋጀት እንደምትችሉ ለማሳሰብ እንወዳለን።       👇 ለማንኛውም  መረጃ 📞በስልክ 0968849371    ወይም   905906455 ይደውሉ።

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

🚨🚨🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE!      ገንዘብ መስራት እንደዚ ቀሎ አያዉቅም። የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችል ያውቃሉ? ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። እኛ ጋር ሲመጡ 50+ $7 | 1120 birr per week 100+ $8 | 1280 birr per week 300+ $15 | 2400 birr per week 500+ $20 | 3200 birr per week 1000+ $25 | 4000 birr per week 2000+ $30 | 4800 birr per week 🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት። 🚨Password በጭራሽ አይቀየርም። 🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ። 📌 Your Account is Used Only for Business Networking ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Sell_Linkk

ከላይ በቀይ የተሰረዙት 👉የተመራቂው ሙሉ ስም ነው።

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

. . . የውጭ ሀገር የት/ት ዕድልን በተለያዩ የውጭ ሀገራት በትምህርት ላይ ካሉ ተማሪዎች 👉''How to Apply''  ስለሚለው መረጃዎችን የምናጋራ ይሆናል በተለይ:- 👉Over all informations 👉CV 👉Motivation Letter 👉Cover letter 👉Necessary Documents 👉 Interview ላይ የምናተኩር ይሆናል። swift ስለእነኚህ እና መሰል ጉዳዮችን  ዕውቅና  ይሰጣል እየሰጠም ይገኛል:: 👉በተለያየ ምክንያት ጉዳዩን ማስጨረስ ያልቻሉትን ደግሞ  ጉዳዮችን በውክልና እያስጨረስን እንገኛለን። ማንኛውንም መረጃዎችንም በማንኛውንም ሰዓት መጠየቅ 📞/@proxy2106/inbox ይቻላል:: 🔊Swift Proxy Service   Bahir Dar Branch

👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🙏 ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ቤተሰቦች orginal degree certificate  በውክልና ለማሰራት ዶክመንት የላካችሁ እና ለወደፊትም ለመላክ ያሰባችሁ:- ሙሉ መረጃው (በዋናነት የስም አፃፃፍ)የሚታተመው መጀመሪያ ሲታዘዝ እኛ በምንሞላው ፎርም ስለሆነ። እኛ ደውለን የምንጠይቃችሁን  መረጃ ማለትም 1.ሙሉ ስም (in English&Amharic) 2. የዲፓርትመንት ስም 3.Regular/Extension  እና ሌሎችንም በጥንቃቄ  አስተውለው እንዲነግሩን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን። 🙏🙏🙏መልካም ቆይታ

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!