ch
Feedback
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

前往频道在 Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

显示更多
未指定国家未指定类别
710
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
频道帖子
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

2
没有文字...
0
3
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
0
4
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
0
5
ሰላም እንዴት ናችሁ ጉዳይ ለማስጨረስ ውክልና ለማፃፍ ፈልጌ ነበር እና እኔ ያለሁት አዲስ አበባ ጉርድ ሾላ አካባቢ ነው። የምታውቁትን ቅርብ የውክልና ማፃፊያ ቢሮ  ጠቁሙኝ..pls
0
6
没有文字...
0
7
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይህ ቻናል በስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ/Swift proxy service / በኩል👉 ብቻ ስለሚሰጡ አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት እና የሚፈፀሙ ጉዳዮችን ለማሳያ ያኮል የምናሰራጭበት ቻናል ነው። ከዓላማዎቹ /ከሚያስጨርሳቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ተማሪዎች በት/ት ቆይታቸው ውስጥ እንዲሁም ከተመረቁ በኋላ ማወቅ/ ማስጨረስ ስለሚጠበቅባቸው የት/ት ዶክመንቶች ዕውቅና መስጠት እና ጉዳዩንም በውክልና ማስጨረስ ይገኝበታል። ለምሳሌ:- ስንቶቻችን ከታች ስለተዘረዘሩት የት/ት ማስረጃዎች እና ደብዳቤዎች ግንዛቤው አለን? በምን መልኩስ ማስጨረስ እንደምንችል? 👉Temporary Degree ? 👉Original Degree ? 👉Student Copy ? 👉Official Transcript ? 👉Grade Report 👉Medium of Instruction ? 👉Authentication ? 👉Clearance ? 👉Recommendation Letter ? 👉Document Copy ? 👉ID Replacement ? ... እና የመሳሰሉትን። 🔊Swift Proxy Service Bahir Dar Branch
0
8
from Facebook page👇👇👇 ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ68ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop Website:-https://www.bdu.edu.et/registrar/ ስም ዝርዝር 👇👇👇👇👇
0
9
没有文字...
0
10
没有文字...
0
11
https://t.me/proxy2106
0
12
没有文字...
0
13
Esh thank u...
0
14
没有文字...
0
15
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
0
16
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
0
17
👆Proficiency    Sample University of Gondar
0
18
没有文字...
0
19
👆👆👆Management
0
20
​​በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን፡፡ ✞✞✞ ✞ ጥቅምት ፳፯ (27) ✞ ✞✞✞ እንኳን ለፈጣሪያችን "መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ" እና ለቅዱሳኑ "አባ መቃርስ": "አቡነ መብዓ ጽዮን" "ወአባ ጽጌ ድንግል" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ጌታችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለእኛ ሲል በፈጸመው የማዳን ሥራ ክፉዎች አይሁድ ከምሽቱ 3:00 ጌቴሴማኒ ውስጥ ያዙት:: ሙሉውን ሌሊት ከቀያፋ ወደ ሐና: ከሐና ወደ ቀያፋ ሲያመላልሱት: አስረው ሲደበድቡት አድረዋል:: ዝም ቢላቸው ዓይኑን ሸፍነው በጥፊ መቱት:: ምራቃቸውን ተፉበት:: ዘበቱበት:: ራሱንም በዘንግ መቱት:: እርሱ ግን ሁሉን ታገሰ:: በጧት ከገዢው ዘንድ ሞት እንዲፈረድበት አቀረቡት:: በሠለስት (3:00 ላይ) አካሉ እስኪያልቅ እየተዘባበቱ 6,666 ገረፉት:: ሊቶስጥሮስ አደባባይ ላይ እርጥብ መስቀል አሸክመው ወደ ቀራንዮ ወሰዱት:: 6:00 ላይ በረዣዥም ብረቶች 5 ቦታ ላይ ቸንክረው ሰቀሉት:: 7 ታላላቅ ተአምራት በምድርና በሰማይ ታዩ:: ዓለም በጨለማ ሳለች ጌታ በመስቀል ላይ 7 ቃላትን ተናገረ:: ከቀኑ 9:00 አካባቢ በባሕርይ ስልጣኑ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለየ:: +በዚያች ሰዓትም ወደ ሲዖል ወርዶ የታሠሩትን ሁሉ ፈታ:: 11:00 ላይ ደጋጉ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብርና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር ቀበሩት:: በዚአች ቀን ድንግል ማርያም ልቧ በሐዘን ተቃጠለ:: ወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስም ፍፁም ለቅሶን አለቀሰ:: ቅዱሳት አንስት በዋይታ ዋሉ:: ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው መጋቢት 27 ቀን ቢሆንም በዓሉ ወደ ጥቅምት እንዲመጣ ያደረጉት አበው ሊቃውንት ናቸው:: ምክንያቱም ብዙ ጊዜ መጋቢት 27 የሚውለው ዓቢይ ጾም ውስጥ በመሆኑና የንግሥ በዓላት በዓቢይ ጾም ስለማይፈቀዱ ነው:: ምንም እንኩዋ በቅርብ ጊዜ በዓቢይ ጾም የሚያነግሡ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት ቢኖሩም አባቶቻችን ግን እንዲህ ያለውን ሥርዓት አላቆዩልንም:: ከበሮና የቸብቸቦ ዝማሬም በወቅቱ የተፈቀደ አይደለም:: በዚህም ምክንያት የበዓለ ስቅለት ንግሡ ወደ ጥቅምት 27 ሲመጣ: የመጋቢት 5 ገብረ መንፈስ ቅዱስ ንግሥ ወደ ጥቅምት 5: የመጋቢት 10 መስቀል ወደ መስከረም 17 መጥቶ እንዲከበር ሆኗል:: © ዝክረ ቅዱሳን https://t.me/zema_21_19.  https://t.me/zema_21_19 https://t.me/zema_21_19
0