ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
رفتن به کانال در Telegram
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
768
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⏰ቀን:03/11/2017 ዓ.ም
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች
ከ ሰኔ 23/17-ሀምሌ 8/17 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ ባለው የ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች ፈተና ምክንያት :-
ዩኒቨርስቲ ውስጥ ያሉ እና ከእኛ ጋር የተያያዙ የውክልና ስራዎቻችን ለ 2 ሳምንታት ያክል ማስኬድ አልቻልንም።
ይሁን እንጂ ከ ሀምሌ 9/17 ጀምሮ ሬጅስትራሎችም ወደ መደበኛ ስራቸው ስለሚመለሱ ከአሁኑ ጀምሮ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶችን ቀድሞ ማዘጋጀት እንደምትችሉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
👇 ለማንኛውም መረጃ
📞በስልክ 0968849371
ወይም 905906455 ይደውሉ።
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
🚨🚨🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE!
ገንዘብ መስራት እንደዚ ቀሎ አያዉቅም።
የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችል ያውቃሉ?
ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ።
እኛ ጋር ሲመጡ
50+ $7 | 1120 birr per week
100+ $8 | 1280 birr per week
300+ $15 | 2400 birr per week
500+ $20 | 3200 birr per week
1000+ $25 | 4000 birr per week
2000+ $30 | 4800 birr per week
🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት።
🚨Password በጭራሽ አይቀየርም።
🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
📌 Your Account is Used Only for Business Networking
ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Sell_Linkk
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
Repost from Swift Proxy Service /ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
.
.
.
የውጭ ሀገር የት/ት ዕድልን በተለያዩ የውጭ ሀገራት በትምህርት ላይ ካሉ ተማሪዎች 👉''How to Apply'' ስለሚለው መረጃዎችን የምናጋራ ይሆናል በተለይ:-
👉Over all informations
👉CV
👉Motivation Letter
👉Cover letter
👉Necessary Documents
👉 Interview
ላይ የምናተኩር ይሆናል።
swift ስለእነኚህ እና መሰል ጉዳዮችን ዕውቅና ይሰጣል እየሰጠም ይገኛል::
👉በተለያየ ምክንያት ጉዳዩን ማስጨረስ ያልቻሉትን ደግሞ ጉዳዮችን በውክልና እያስጨረስን እንገኛለን።
ማንኛውንም መረጃዎችንም በማንኛውንም ሰዓት መጠየቅ 📞/@proxy2106/inbox ይቻላል::
🔊Swift Proxy Service
Bahir Dar Branch
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🙏 ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ቤተሰቦች
orginal degree certificate በውክልና ለማሰራት ዶክመንት የላካችሁ እና ለወደፊትም ለመላክ ያሰባችሁ:-
ሙሉ መረጃው (በዋናነት የስም አፃፃፍ)የሚታተመው መጀመሪያ ሲታዘዝ እኛ በምንሞላው ፎርም ስለሆነ።
እኛ ደውለን የምንጠይቃችሁን መረጃ ማለትም
1.ሙሉ ስም (in English&Amharic)
2. የዲፓርትመንት ስም
3.Regular/Extension እና ሌሎችንም
በጥንቃቄ አስተውለው እንዲነግሩን በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።
🙏🙏🙏መልካም ቆይታ
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
