ch
Feedback
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

前往频道在 Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

显示更多
未指定国家未指定类别
768
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??💲💲💲💲 ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ:: https://t.me/linkedIn_growth_hub ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው:: ለማንኝውም ጥያቄና: አስተያየት ያነጋግሩን:: @Sell_Linkk የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ No.connections                price 300+...................................8$ per week 400+...................................11$ per week 500+...................................12$ per week 600 - 700...........................15$ per week 800 -1000..........................18$ per week 1000+................................20$ per week *First payment within a week after login. የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር). መጀመር ከፈለጉ ➡️ ላይ ያናግሩን @Sell_Linkk                  TRUST IS OUR TOP PRIORITY Security notice: Be aware of scammers❕❕🔒🔒 https://t.me/linkedIn_growth_hub https://t.me/linkedIn_growth_hub

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

#ETA #ExitExam የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና በዓመቱ አጋማሽ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የተፈታኞች ምዝገባ ከዛሬ ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለማካሔድ የታቀደ መሆኑን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ሰርኩላር ገልጿል፡፡ በዚህም አስፈታኝ የሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምዝገባ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም ስለሚካሄድ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ተፈታኞች እንዲመዘገቡ አስፈላጊውን እንዲያደርጉ ጠይቋል፡፡ ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣቸው የትምህርት መስኮች፣ የትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ እጩ ምሩቃን ዝርዝር መረጃ ከታች በተያያዘው ቅፅ መሰረት ዝርዝር መረጃውን በተጠቀሱት ቀናት ከዚህ በፊት በምታስገቡበት ሲስተም እንደታስገቡ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡ @Info_about_exit_exam መረጃውን Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

የኦርጂናል ዲግሪ ህትመትን በተመለከተ እስከአሁን አዲስ የወጣ ነገር የለም።ህትመት ሲጀመር  በማስታወቂያ እንደሚያሳውቁ ነው ያሳወቁት። 👇 ነገር ግን እስከዛው ድረስ ✒️ Student Copy ✒️ ከ ክፍያ መጋራት ነፃ የሆነ አዲስ Temporary Degree Certificate  መቀበል ይቻላል። በተለይ ዶክመንቱን 👉ለስኮላርሽፕ  ለምትፈልጉት  -የኦርጅናል ዲ. ሰርተፊኬት መዘግየት  ሂደቱን ለማስኬድ አያግድም ምክንያቱም ለማመልከት የሚያስፈልገው👇 ✒️Student Copy ብቻ ስለሆነ ኦርጂናሉን መጨረሻ ላይ ከ Interview እና ከሌሎች በኋላ ነው ማስገባት የሚትጠየቁት። 🙏🙏🙏

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ61ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡ Website:-https://www.bdu.edu.et/registrar/ ስም ዝርዝር

It is better to reach out to us via inbox or phone number