ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
前往频道在 Telegram
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
显示更多未指定国家未指定类别
768
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች
ከዚህ በፊት በእኛ(በስዊፍት) በኩልም ሆነ በግላችሁ 69 ኛ ዙር ላይ ኦርጅናል ዲግሪ ላዘዛችሁ ሁሉ።
✒️የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ለሆናችሁ የማመልከቻ ብራችሁን(1500 birr) ማስመለስ ይጠበቅባችኋል።
✒️ነባር ተመራቂ ለሆናችሁ ግን አሁን ላይ አገልግሎቱ የቆመው ለጊዜያዊ መሆኑን በመገንዘብ አዲስ መረጃ እስኪወጣ ድረስ መከታተል እና መጠበቅ ተመራጭ መፍትሔ ነው።
ከታች ያሉትን ያሉትን ጨምሮ ሌሎች ዶክመንቶችን አሁንም እያስፈፀምን እንገኛለን።
-✏️Tempo
-✏️Student Copy
-✏️Clearance
-✏️Recommendation Letter and the Like...
ከ👉ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
🙏🙏🙏መልካም ቆይታ
👀 MYSTIC BEAUTY dropping low SMOKING SHAPE OPEN CONTENT 👇
Watch Best xXXx 🔥💋
Click To See 👀🍌
⏰በቀን 02/03/2018
ያለቁ እና ለመላክ ዝግጁ የሆኑ ዶክመንቶች።
✒️Temporary Degree
✒️Original 62 ኛ ዙር
✒️Official Transcript to DBU
✒️Clearance እጃቸው ላይ የነበረ ጠፍቶባቸው ከግቢው ከታሰረው ውስጥ በማስፈለግ ጉዳዩን ማስጨረስ
እና ሌሎች ይገኙበታል።ለማሳያ ያክል ከታች የሚታዩትን ይመስላሉ👇👇👇👇
እኛ 👉ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ 👈
በሚል መጠሪያ ነው የምንታወቀው የትምህርት ነክ እና ሌሎች የግል ጉዳዮችንም ጭምር
✒️ከ ባህር ዳር
✒️ከ ጎንደር
✒️ከ ደብረ ታቦር
ወደ ሌላ ቦታ እያስላክን እንገኛለን።በዚህም ስራችን ለ አመታት የቆየን ሲሆን ጉዳዩን ተሎ ከማስፈፀም ጀምሮ አሰራራችን ብዙ ለየት የሚያደርጉት ነገሮችም አሉት።
🙏ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ በረተሰቦች
በውስጥ መስመር ከደረሱን ከብዙ ጥያቄዎቻችሁ ወካከል በተደጋጋሚ የጠየቃችሁንን ጥያቄ መሰረት በማድረግ🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
እኛ የምናውቀውን ለሁላችሁም ለማድረስ ያክል።
👇👇👇
ኦርጅናል ዲግሪ 60 ኛ ዙር ላይ ያዘዛችሁ አመልካቾች አሁን ላይ ወደ ማተቢያ ቤት ተልኮ በ process ላይ ይገኛል ።
ትክክለኛ ቀኑን ማወቅ ባይቻልም አዲስ ነገር ከሌለ በሳምንት ውስጥ ይደርሳል ብለን እናስባለን።
ያው ግን የስም ዝርዝር የሚላክበት ቻናሉን ከታች ልከነዋል እሱን በመቀላቀል ተያያዥ መረጃዎችንም ማግኘት ትችላላችሁ::
ሌላው ማንኛውንም የእናንተን የትምህርት ማስረጃ ካላችሁበት ሆናችሁ እጃችሁ ላይ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠበቅባችሁ።
👉የውክልና ወረቀት እና
👉ለጉዳዩ አስፈላጊ ዶክመንቶች ብቻ ነው
ለበለጠ መረጃ-0905906455 ወይም
0968849371
👉Clearance Sheet
University of Gondar
By Swift Proxy ...
የቀረን ውስን ቦታ ብቻ ስለሆነ ቀድሞ ላመለከተ 5 ሰው ብቻ እድሉን ያገኛል።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
