ch
Feedback
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

前往频道在 Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

显示更多
未指定国家未指定类别
768
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

original Degree and Student Copy mnden new lyunetu (which one is cost sharing free?) Endet nw maslak mchlew?

🧧የLinkedIn ኪራይ አገልግሎት እንሰጣለን Earn Passive Income with Your LinkedIn Account We offer structured rental plans based on your connections: የተረጋገጠ አገልግሎት፣ የትክክለኛ ክፍያ እና አስተማማኝ ሥራ። የLinkedIn አካውንት ኪራይ አገልግሎት ⚡️Referral fee for each account 500birr 👉በየሳምንቱ እንከፍላለን Payments based on number of connection 50+ $7 | 1120 birr per week 100+ $8 | 1280 birr per week 300+ $15 | 2400 birr per week 500+ $20 | 3200 birr per week 1000+ $25 | 4000 birr per week 2000+ $30 | 4800 birr per week 🤞 age of account more than 10 months. # በአሁኑ ጊዜ፣ ለማስታወቂያ ብዙ ተከታዮች ያሏቸው በርካታ የLinkedIn አካውንቶችን እንፈልጋለን። ✔️ Not under weekly connection invitation limits 💰 Payment in                  ✅ Binance (Tether) ✅ CBE ✅ Telebirr 🔒 No Password Changes, No Fake Activity 📌 Your Account is Used Only for Business Networking For details, Inbox   @Sell_Linkk

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች 🙏በድጋሚ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከበዓል መልስ ወደ መደበኛ ስራችን ጉዳዮችን ማስጨረስ ጀምረናል።ይደውሉ ጉዳዮዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያስጨርሱ:: እኛን ተመራጭ ስላደረጉ ምስጋናችን አጅግ የላቀ ነው። 👉Swift Proxy Service

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ63ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop Website:-https://www.bdu.edu.et/registrar/ ስም ዝርዝር

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

🚨🚨🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE!      ገንዘብ መስራት እንደዚ ቀሎ አያዉቅም። የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችል ያውቃሉ? ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። እኛ ጋር ሲመጡ 50+ $7 | 1120 birr per week 100+ $8 | 1280 birr per week 300+ $15 | 2400 birr per week 500+ $20 | 3200 birr per week 1000+ $25 | 4000 birr per week 2000+ $30 | 4800 birr per week 🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት። 🚨Password በጭራሽ አይቀየርም። 🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ። 📌 Your Account is Used Only for Business Networking ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Sell_Linkk

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

🙏ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር ከደረሱን ከብዙ ጥያቄዎቻችሁ ወካከል በተደጋጋሚ የጠየቃችሁንን ጥያቄ መሰረት በማድረግ🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯 እኛ የምናውቀውን ለሁላችሁም ለማድረስ ያክል። 👇👇👇 ኦርጅናል ዲግሪ 60 ኛ ዙር  ላይ ያዘዛችሁ አመልካቾች አሁን ላይ ወደ ማተቢያ ቤት ተልኮ በ process ላይ ይገኛል ። ትክክለኛ ቀኑን ማወቅ ባይቻልም አዲስ ነገር ከሌለ በሳምንት ውስጥ ይደርሳል ብለን እናስባለን። ያው ግን የስም ዝርዝር የሚላክበት ቻናሉን ከታች ልከነዋል እሱን በመቀላቀል ተያያዥ መረጃዎችንም ማግኘት ትችላላችሁ:: ሌላው ማንኛውንም የእናንተን የትምህርት ማስረጃ ካላችሁበት ሆናችሁ እጃችሁ ላይ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠበቅባችሁ። 👉የውክልና ወረቀት  እና  👉ለጉዳዩ አስፈላጊ ዶክመንቶች ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ-0905906455 ወይም                       0968849371

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

ቀን፡ 1/09/2017 ዓ.ም ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ -------------------------------------- ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለ Faculty of Social Sciences Research, Community service and postgraduate Studies  ም/ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡ ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡   Research, Community service and postgraduate Studies   ም/ዲን የማወዳደሪያ መስፈርት፡- 1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት 2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤ 3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪያ መስጠት የሚችል/ምትችል፤ 4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤ አመልካቾች፡- ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት  ግንቦት 1 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡ ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group - Telegram 频道 @proxy2106 的统计与分析