ch
Feedback
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

前往频道在 Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

显示更多
未指定国家未指定类别
758
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
👆👆👆ማስታወቂያው ትንሽ ግልፅ ስላልሆነ ቆይተን ማስተካከያ ከተደረገ በኋላ እናጋራችኋለን ሀሳቡ ግን ከላይ በተፃፈው ልክ ነው።

🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች 🔊በድጋሚ ለማሳሰብ ያክል ጉዳይ በ እኛ (በ ስዊፍት) በኩል ስታስጨርሱ ውክልና ለማፃፍ መድከም ሳይጠበቅባቹ በእኛ በኩል በተመደቡ ልጆች የሚያልቅ ጉዳይ ሲሆን የሚላክላችሁን PDF print በማድረግ ለማህተም ሰነዶች ቢሮ ጋር በመሄድ በፈጣን መንገድ ጉዳያችሁን የምታስጨርሱ ይሆናል። 👆 ከላይ የሚታየው ከማህተም በፊት የተፃፈ ውክልና ማሳያ ነው።

Swift Proxy Service Discussion Group. በቅርንጫፎቻችን ውስጥ ስላሉ ስለ ማንኛውም ት/ት ነክ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጥያቄ ሲኖራችሁ ከዚህ ላይ ፃፉልን። ምላሽ የምንሰጥ ይሆናል። ምናልባትም 👉 አድራሻ? ሊሆን ይችላል 👉 ወይም ደግሞ ለማንኛውም ት/ት ነክ ጉዳዮች የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች? 👉እኛ ስለምንሰጣቸው ሙሉ አገልግሎቶች ወ.ዘ.ተ ሲኖራችሁ በግልፅ ፃፉልን። ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

2.✒️Student copy ማለት ደግሞ 👆👆👆 ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ጀምሮ እስከ መጨረሻው ዓመት እና ሴሚስተር ድረስ ያለውን ውጤት/Grade ከትምህርቱ ስም ጋር በአንድ የያዘ የውጤት ሰነድ ነው።

ፋይዳ መታወቂያዎትን print ማድረግ ፈልገው  የፖስታቤት እና የቴሌ መዘግየት  ሀሳብ ሆኖቦታል ? እንግዲያውስ በቀላሉ የፋይዳ FIN የሚለውን ቁጥር በ @chat1_me_bot  በመላክ ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ከፖስታ ቤት የሚመጣውን color photo ያለውን ፋይዳ መታወቂያ softcopy  በዝቅተኛ ክፍያ ያግኙ Note: ብዛት ለሚፈልግ Discount ይደረጋል ይፍጠኑ ይዝዙ። በዚህ  bot ይላኩ:👉 @chat1_me_bot https://t.me/fayda1111 https://t.me/fayda1111

የኦርጂናል ዲግሪ ህትመትን በተመለከተ እስከአሁን አዲስ የወጣ ነገር የለም።ህትመት ሲጀመር  በማስታወቂያ እንደሚያሳውቁ ነው ያሳወቁት። 👇 ነገር ግን እስከዛው ድረስ ✒️ Student Copy ✒️ ከ ክፍያ መጋራት ነፃ የሆነ አዲስ Temporary Degree Certificate  መቀበል ይቻላል። በተለይ ዶክመንቱን 👉ለስኮላርሽፕ  ለምትፈልጉት  -የኦርጅናል ዲ. ሰርተፊኬት መዘግየት የስኮላርሽፕ   ሂደቱትን (Process)ለማስኬድ አያግድም ምክንያቱም ለማመልከት የሚያስፈልገው👇 ✒️Student Copy ብቻ ስለሆነ ኦርጂናሉን መጨረሻ ላይ ከ Interview እና ከሌሎች ነገሮች በኋላ ነው እንድታስገቡ የሚትጠየቁት። 🙏🙏🙏

ፋይዳ መታወቂያዎትን print ማድረግ ፈልገው  የፖስታቤት እና የቴሌ መዘግየት  ሀሳብ ሆኖቦታል ? እንግዲያውስ በቀላሉ የፋይዳ FIN የሚለውን ቁጥር በ @chat1_me_bot  በመላክ ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ከፖስታ ቤት የሚመጣውን color photo ያለውን ፋይዳ መታወቂያ softcopy  በዝቅተኛ ክፍያ ያግኙ Note: ብዛት ለሚፈልግ Discount ይደረጋል ይፍጠኑ ይዝዙ። በዚህ ይላኩ:👉 @chat1_me_bot Join group and share
https://t.me/fayda1111 https://t.me/fayda1111

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

It is better to reach out to us via inbox or phone number

CONGRATS🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 ሰላም ውድ ቤተሰቦች 60 ኛ ዙር ላይ ያዘዛችሁ ስማችሁን ከዋናው ቻናል ላይ አረጋግጡ። ምናልባት ስም ዝርዝሩን ካልተላከ ትንሽ ጠብቁ ይላካል

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!