ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
رفتن به کانال در Telegram
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
709
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ፋይዳ መታወቂያዎትን print ማድረግ ፈልገው የፖስታቤት እና የቴሌ መዘግየት ሀሳብ ሆኖቦታል ?
እንግዲያውስ በቀላሉ የፋይዳ FIN የሚለውን ቁጥር በ @chat1_me_bot በመላክ ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ከፖስታ ቤት የሚመጣውን color photo ያለውን ፋይዳ መታወቂያ softcopy በዝቅተኛ ክፍያ ያግኙ
Note: ብዛት ለሚፈልግ Discount ይደረጋል ይፍጠኑ ይዝዙ።
በዚህ ይላኩ:👉 @chat1_me_bot
Join group and share
https://t.me/fayda1111 https://t.me/fayda1111
ፋይዳ መታወቂያዎትን print ማድረግ ፈልገው የፖስታቤት እና የቴሌ መዘግየት ሀሳብ ሆኖቦታል ?
እንግዲያውስ በቀላሉ የፋይዳ FIN የሚለውን ቁጥር በ @chat1_me_bot በመላክ ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ከፖስታ ቤት የሚመጣውን color photo ያለውን ፋይዳ መታወቂያ softcopy በዝቅተኛ ክፍያ ያግኙ
Note: ብዛት ለሚፈልግ Discount ይደረጋል ይፍጠኑ ይዝዙ።
በዚህ bot ይላኩ:👉 @chat1_me_bot
https://t.me/fayda1111
https://t.me/fayda1111
የኦርጂናል ዲግሪ ህትመትን በተመለከተ እስከአሁን አዲስ የወጣ ነገር የለም።ህትመት ሲጀመር በማስታወቂያ እንደሚያሳውቁ ነው ያሳወቁት።
👇 ነገር ግን እስከዛው ድረስ
✒️ Student Copy
✒️ ከ ክፍያ መጋራት ነፃ የሆነ አዲስ Temporary Degree Certificate መቀበል ይቻላል።
በተለይ ዶክመንቱን 👉ለስኮላርሽፕ ለምትፈልጉት -የኦርጅናል ዲ. ሰርተፊኬት መዘግየት የስኮላርሽፕ ሂደቱትን (Process)ለማስኬድ አያግድም ምክንያቱም ለማመልከት የሚያስፈልገው👇
✒️Student Copy ብቻ ስለሆነ ኦርጂናሉን መጨረሻ ላይ ከ Interview እና ከሌሎች ነገሮች በኋላ ነው እንድታስገቡ የሚትጠየቁት።
🙏🙏🙏
Swift Proxy Service Discussion Group.
በቅርንጫፎቻችን ውስጥ ስላሉ ስለ ማንኛውም ት/ት ነክ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጥያቄ ሲኖራችሁ ከዚህ ላይ ፃፉልን።
ምላሽ የምንሰጥ ይሆናል።
ምናልባትም
👉 አድራሻ? ሊሆን ይችላል
👉 ወይም ደግሞ ለማንኛውም ት/ት ነክ ጉዳዮች የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች?
👉እኛ ስለምንሰጣቸው ሙሉ አገልግሎቶች ወ.ዘ.ተ
ሲኖራችሁ በግልፅ ፃፉልን።
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ
🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች
🔊በድጋሚ ለማሳሰብ ያክል ጉዳይ በ እኛ (በ ስዊፍት) በኩል ስታስጨርሱ ውክልና ለማፃፍ መድከም ሳይጠበቅባቹ በእኛ በኩል በተመደቡ ልጆች የሚያልቅ ጉዳይ ሲሆን የሚላክላችሁን PDF print በማድረግ ለማህተም ሰነዶች ቢሮ ጋር በመሄድ በፈጣን መንገድ ጉዳያችሁን የምታስጨርሱ ይሆናል።
👆 ከላይ የሚታየው ከማህተም በፊት የተፃፈ ውክልና ማሳያ ነው።
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
It is better to reach out to us via inbox or phone number
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
original Degree and Student Copy mnden new lyunetu (which one is cost sharing free?)
Endet nw maslak mchlew?
2.✒️Student copy ማለት ደግሞ 👆👆👆
ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ጀምሮ እስከ መጨረሻው ዓመት እና ሴሚስተር ድረስ ያለውን ውጤት/Grade ከትምህርቱ ስም ጋር በአንድ የያዘ የውጤት ሰነድ ነው።
CONGRATS🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
ሰላም ውድ ቤተሰቦች
60 ኛ ዙር ላይ ያዘዛችሁ ስማችሁን ከዋናው ቻናል ላይ አረጋግጡ።
ምናልባት ስም ዝርዝሩን ካልተላከ ትንሽ ጠብቁ ይላካል
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
👆👆👆ማስታወቂያው ትንሽ ግልፅ ስላልሆነ ቆይተን ማስተካከያ ከተደረገ በኋላ እናጋራችኋለን ሀሳቡ ግን ከላይ በተፃፈው ልክ ነው።
