ch
Feedback
Ethiopian Health Insurance Service

Ethiopian Health Insurance Service

前往频道在 Telegram

This is the official Telegram channel of the Ethiopian Health Insurance Service

显示更多
2 426
订阅者
无数据24 小时
-127
-3630

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+5
在0个频道中
七月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+59
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+21
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+5 920
在2个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 八月0
25 八月0
24 八月0
23 八月0
22 八月0
21 八月+1
20 八月0
19 八月0
18 八月0
17 八月0
16 八月0
15 八月+1
14 八月0
13 八月0
12 八月0
11 八月0
10 八月0
09 八月+1
08 八月0
07 八月0
06 八月0
05 八月+1
04 八月0
03 八月+1
02 八月0
01 八月0
频道帖子
2
没有文字...
1 059
3
没有文字...
573
4
没有文字...
2 039
5
没有文字...
596
6
没有文字...
592
7
没有文字...
410
8
没有文字...
677
9
没有文字...
652
10
没有文字...
565
11
没有文字...
546
12
没有文字...
601
13
没有文字...
637
14
የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን የወረዳ ሽፋኑ 96 በመቶ መድረሱን አስታወቀ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢጤመአ) የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድኅን (CBHI) ተደራሽነትን በማስፋፋት ረገድ ጉልህ ስኬት መመዝገቡን ገለጸ። ተቋሙ ሀገር አቀፍ የወረዳ ሽፋኑን ወደ 96 በመቶ ከፍ ከማድረጉም በላይ፣ የአባላቱን ቁጥር 15 ሚሊዮን በማድረስ አጠቃላይ ተጠቃሚዎችን ወደ 69 ሚሊዮን ማሳደግ መቻሉን ይፋ አድርጓል። ይህንን መረጃ የሰጡት የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት የአባላት አስተዳደርና የሀብት አሰባሰብ መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ጉደታ አበበ ናቸው። እንደ መሪ ስራ አስፈጻሚው ገለጻ፣ ይህ ስኬት ሊመዘገብ የቻለው ህብረተሰቡ ስለ ማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን ያለው ግንዛቤ በከፍተኛ ደረጃ እያደገ በመምጣቱ ነው። አቶ ጉደታ አበበ እንደገለጹት፣ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የህክምና አገልግሎት ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረና የዋጋ ንረትም የታየበት ቢሆንም፣ ህብረተሰቡ "በመደጋገፍና ወጪን በመጋራት" መርህ ላይ የተመሰረተውን የጤና መድኅን ስርዓት እንደ መፍትሔ በመውሰዱ ውጤት ታይቷል። "ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቀውን የህክምና አገልግሎት በጋራ የማካካስ ባህል እያደገ መምጣቱ ለአባላት ቁጥር መጨመር ትልቁን ድርሻ ይይዛል" ብለዋል። ምንም እንኳን ስራው ሰፊና ፈታኝ ቢሆንም፣ ከክልል እስከ ቀበሌ ያለው የመንግስት መዋቅር በቁርጠኝነት መስራቱ ለውጤቱ መገኘት ቁልፍ ሚና ተጫውቷል። የመንግስት አካላት ህብረተሰቡን በማስረዳትና በማሳመን፣ አባላቱም እንደየመክፈል አቅማቸው መዋጮአቸውን እንዲያዋጡ በማድረጋቸው ሽፋኑ 96 በመቶ ሊደርስ መቻሉን አቶ ጉደታ አብራርተዋል። የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን ስርዓቱ ማህበራዊ ፍትሃዊነትን መሰረት ያደረገ መሆኑን የጠቆሙት መሪ ስራ አስፈጻሚው፣ በተለይም ሴቶች፣ ህጻናት፣ አካል ጉዳተኞች እና አዛውንቶች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በአጠቃላይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙና መዋጮ መክፈል የማይችሉ 4.4 ሚሊዮን የሚሆኑ አባወራዎችና እማወራዎች በመንግስት ሙሉ ድጎማ ተደርጎላቸው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን አስረድተዋል። የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት በቀጣይ ቀሪ የሆኑ ወረዳዎችን ወደ ስርዓቱ በማስገባት እና አሰራርን በማዘመን ዲጂታላይዝ በማድረግ አንዳንድ ግድፈቶች ለመቅረፍ አተኩሮ እንደሚሰራ የአባላት አስተዳደርና ሀብት አሰባሰብ መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ጉደታ አበበ አሳስበዋ። "Youtube: https://www.youtube.com/@Ethiopian-HealthInsurance Website: www.ehis.gov.et Twitter: http://twitter.com/service4E Facebook: https://web.facebook.com/EthioHIS/ Telegram: https://t.me/buuu1lTelegram
532
15
没有文字...
368
16
በአዳማ ቅርንጫፍ የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች መጨመሩን አስታወቀ 24/07/2018 ዓ.ም ኢጤመአ የኢትዮጵያ የጤና መድኅን አገልግሎት የአዳማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት፣ የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን አባላት ቁጥር ባለፉት 13 ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ ዕድገት በማሳየት በአሁኑ ወቅት ከ1.5 ሚሊዮን በላይ አባወራዎችና እማወራዎችን መድረሱን አስታወቀ። የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ እድሪስ አህመድ እንደገለጹት፣ ፕሮግራሙ በ 2005 ዓ.ም ሲጀመር የአባላቱ ቁጥር ከ4 ሺህ የማይበልጥ ነበረ። ሆኖም ግን ህብረተሰቡ የጤና መድኅን ያለውን ፋይዳ በመረዳቱና እርስ በእርስ የመደጋገፍ እና የጤና ወጪን የመጋራት ባህልን በማጠናከሩ፣ በ2018 ዓ.ም በአባወራ እና እማወራ ደረጃ የተጠቃሚዎች ቁጥር 1.5 ሚሊዮን ደርሷል። ይህ ስኬት በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ሥር የሚገኙትን ምስራቅ ሸዋ ዞን ፣ምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ አርሲ ዞን እንዲሁም አዳማ፣ ባቱ እና አሰላ ከተሞችን ጨምሮ በጠቅላላው 65 ወረዳዎችን ሙሉ በሙሉ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተመልክቷል። ከጠቅላላው የአባላት ቁጥር ውስጥ ከ92 ሺህ በላይ የሚሆኑት እማወራዎች መሆናቸውን የጠቀሱት አቶ እድሪስ፣ ይህም ሴቶች በቤተሰብ ጤና አጠባበቅ ላይ ያላቸውን ሚና ከማሳደጉም በላይ፣ የእናቶችና የህጻናትን ጤና ለመጠበቅ ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረጉን ገልጸዋል። አገልግሎቱን ፍትሐዊና ጥራት ያለው ለማድረግ የተለያዩ ስልቶች ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛሉ። የፋይናንስ ዘላቂነትን ለማረጋገጥ የአባላት መዋጮ እንደየመክፈል አቅማቸው እንዲሆን የሚያደርግ አሠራር ሙሉ በሙሉ ተተግብሯል። የወረዳዎችን የፋይናንስ አቅም ለማሳደግ በምዕራብ ሐረርጌ 20 ወረዳዎች እና በአርሲ ዞን 28 ወረዳዎች ከፍተኛ የፋይናንስ ቋት እንዲመሰረት ተደርጓል። ይህም አገልግሎት አሰጣጡ የተሳለጠና አስተማማኝ እንዲሆን ይረዳል። ቀሪዎቹ ወረዳዎችም በተመሳሳይ መልኩ በቀጣይ ወደዚህ ሥርዓት እንደሚገቡ አቶ እድሪስ ገልጸዋል። የጤና መድኅን አገልግሎቱ ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን እያስመዘገበ ቢሆንም፣ አሁንም ድረስ አሰራርን የሚያደናቅፉ ክፍተቶች እንዳሉ አቶ እድሪስ አልሸሸጉም። ለሥራው እንቅፋት የሆኑ ዋና ዋና ጉዳዮች ተብለው የተጠቀሱት፣ የማህበራዊ ጤና መድኅንን ለማስጀመር በጀት አለመመደቡ፣ የሰዎች ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ ሁኔታ፣ የሥራ መሣሪያዎች ማለትም የላፕቶፕና ተያያዥ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች እጥረት፣ እንዲሁም ለመስክ ሥራ የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች እጥረት መኖራቸው ተጠቁሟል። የአዳማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እነዚህን ተግዳሮቶች በመቋቋም፣ በቀጣይም ተደራሽነቱን በማስፋት ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለሁሉም ዜጋ ለማድረስ በትኩረት እንደሚሠራ የቅርንጫፍ ጽቤቱ ኃላፊ አቶ እድሪስ አህመድ አስታውቀዋል። "Youtube: https://www.youtube.com/@Ethiopian-HealthInsurance Website: www.ehis.gov.et Twitter: http://twitter.com/service4E Facebook: https://web.facebook.com/EthioHIS/ Telegram: https://t.me/buuu1lTelegram
399
17
没有文字...
457
18
没有文字...
633
19
没有文字...
778
20
没有文字...
1 652