ch
Feedback
GAT (Graduate Admission Test) Exam

GAT (Graduate Admission Test) Exam

前往频道在 Telegram

NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising. Join our discussion group too @GATSquad

显示更多

📈 Telegram 频道 GAT (Graduate Admission Test) Exam 的分析概览

频道 GAT (Graduate Admission Test) Exam (@gatexams) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 37 081 名订阅者,在 教育 类别中位列第 5 013,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 961 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 37 081 名订阅者。

根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 192,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 54.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 17.13% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 20 361 次浏览,首日通常累积 6 351 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 44。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising. Join our discussion group too @GATSquad”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

Buy Ad
37 081
订阅者
-1324 小时
-487 天
+19230 天

数据加载中...

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+1
在0个频道中
九月 '26
+380
在1个频道中
Get PRO
八月 '26
+2 216
在5个频道中
Get PRO
七月 '26
+2 742
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+1 504
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+287
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+176
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+337
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+1 311
在5个频道中
Get PRO
一月 '26
+1 667
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+791
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+373
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+2 611
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+1 240
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+2 625
在3个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 597
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+1 016
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+396
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+551
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 723
在5个频道中
Get PRO
二月 '25
+470
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 097
在3个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1 889
在4个频道中
Get PRO
十一月 '24
+1 024
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+536
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+10 371
在4个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 十月+1
频道帖子
#Notice‼ #Scholarship_Opportunity #Debark_University ነጻ የትምህርት ዕድል! ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ዕድልን ለተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረ
+2
#Notice‼ #Scholarship_Opportunity #Debark_University ነጻ የትምህርት ዕድል! ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ዕድልን ለተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የነጻ ትምህርት ዕድል (Scholarship Opportunity) መስጠት መጀመሩን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ዲግሪ እና በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሐግብሮች በተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ ሠራተኞችን አወዳድሮ በመቀበል በነጻ የትምህርት ዕድል ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በምስሉ ላይ የተዘረዘሩ የ2ኛ ዲግሪ (Masters) እና የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ለመማር የተገለፁ የቅበላ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ከምትሰሩበት ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የይጠበቅባችኋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለማመልከት ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን መያዝ አይዘንጉ፡፡ የ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች ጊዜው ያላለፈበት ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና (NGAT) ሰርትፍኬት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

2
#Notice‼ #NGAT_fee የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 3,500 ብር ከፍ ብሏል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚ+1
#Notice‼ #NGAT_fee የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 3,500 ብር ከፍ ብሏል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ ይፋ አድርጓል። በመሆኑም ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ ወደ 3,500 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 3000 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር። በተጨማሪም 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 1500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር ተወስኗል። ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
9 704
3
#Ad 🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE! 🚨 የLinkedIn አካውንትዎትን በማከራየት በየሳምንቱ በዶላር ይክበሩ! 💵 ምንም አይነት ስራ መስራት ሳይጠበቅብዎ፣ አካውንትዎትን ለ Busine
#Ad 🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE! 🚨 የLinkedIn አካውንትዎትን በማከራየት በየሳምንቱ በዶላር ይክበሩ! 💵 ምንም አይነት ስራ መስራት ሳይጠበቅብዎ፣ አካውንትዎትን ለ Business Networking ብቻ በማዋል ክፍያዎን በ Bank ወይም በ Binance ይቀበላሉ። 💸 Weekly Payout Tiers: ▪️ 50+ Conn. ➜ $7 (1120 Birr) ▪️ 100+ Conn. ➜ $8 (1280 Birr) ▪️ 300+ Conn. ➜ $15 (2400 Birr) ▪️ 500+ Conn. ➜ $20 (3200 Birr) ▪️ 1000+ Conn. ➜ $25 (4000 Birr) ▪️ 2000+ Conn. ➜ $30 (4800 Birr) 🔒 የእኛ ዋስትና (Our Guarantee): ✔️ Password በፍፁም አይቀየርም! ✔️ በፈለጉት ሰዓት አካውንትዎን መልሰው መውሰድ ይችላሉ። ✔️ አካውንቱ 1 አመት+ የሞላው መሆን አለበት። ⏳ Join Fast before spots fill up! 👉 Contact Setup: @Lali88 👉 Official Channel: https://t.me/linkedinrentalservice0
8 163
4
#GAT‼ #AAU #Exam_Schedule Stay tuned for updates. 👉Telegram Channel: @GATExams 👉Telegram Group: @GATSquad
19 820
5
#GAT‼ #AAU #Exam_Schedule Stay tuned for updates. 👉Telegram Channel: @GATExams 👉Telegram Group: @GATSquad
#GAT‼ #AAU #Exam_Schedule Stay tuned for updates. 👉Telegram Channel: @GATExams 👉Telegram Group: @GATSquad
17 627
6
#Notice ‼ #AAU_GAT 🔥🔥 ​ማስታወቂያ 👉​ለAAU GAT አመልካቾች 👉​አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አአዩ) በ2019 ዓ.ም (2026/27) የመጀመሪያ ሴሚስተር የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች፣
#Notice ‼ #AAU_GAT 🔥🔥 ​ማስታወቂያ 👉​ለAAU GAT አመልካቾች 👉​አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አአዩ) በ2019 ዓ.ም (2026/27) የመጀመሪያ ሴሚስተር የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች፣ በማስተርስ (መደበኛ እና ኤክስቴንሽን) እንዲሁም በፒኤችዲ (PhD) ፕሮግራሞች ለመማር ለሚፈልጉ አመልካቾች የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የመመዝገቢያ ጊዜን እንደገና ከፍቷል። 👉የፕሮግራሞቹን ዝርዝር በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡ 👇 https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms ። 👉​የ GAT ማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም (September 14, 2026) እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም (September 15, 2026) ከቀኑ 6:30 ድረስ መሆኑን ያውቁ። ለመመዝገብ 👇 https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web 👉ፈተናው መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም (September 16, 2026) ይሰጣል። ​ ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
19 798
7
#Notice‼ #NGAT የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል? ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የሚቀጥለው የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በተደጋ+3
#Notice‼ #NGAT የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል? ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የሚቀጥለው የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2019 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከጥር 14 - 24/2019 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል። 👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን (@GATExams) የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን። ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
23 553
8
#Notice ‼ #NGAT If you have any complaints regarding your result you can submit them online while viewing your results as ind
#Notice ‼ #NGAT If you have any complaints regarding your result you can submit them online while viewing your results as indicated on the portal. ©️ NGAT Coordinators Stay tuned for updates. 👉Telegram Channel: @GATExams 👉Telegram Group: @GATSquad
18 794
9
ሰላም ስላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋 የNGAT ማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ውጤት ላላመጣችሁ ጥር 2019 ዓ.ም NGAT ስለሚሰጥ ከአሁኑ በቂ ዝግጅት አድርጋችሁ ማለፍ ት
ሰላም ስላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋 የNGAT ማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ውጤት ላላመጣችሁ ጥር 2019 ዓ.ም NGAT ስለሚሰጥ ከአሁኑ በቂ ዝግጅት አድርጋችሁ ማለፍ ትችላላችሁ። ብዙዎቻችሁ ቤተሰቦቻችን በተለያዩ የትምህርት መስክ በOnline እና በአካል ትምህርት የሚሰጡ የግል ተቋማትን ጠይቃችሁናል። በቅርቡ በቻናላችን ጥቆማ የምንሰጣችሁ ይሆናል ተከታተሉን!! ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ ተቋማት በዚህ ልታገኙን ትችላላችሁ። 👇👇 @NGATest
24 273
10
#Notice ‼ #Registration #DBU_MSc_AgEc ​🎓 የሁለተኛ ዲግሪ (M.Sc. in Agricultural Economics) የምዝገባ ጥሪ! ​የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ2ኛ ዲግሪ (M.Sc. in Agricultural Economics) በሁለት የተለያዩ ፕሮግራሞች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል። ​📌 የፕሮግራም አማራጮች (Programs): ☀️ መደበኛ (Regular) 🗓️ የቅዳሜና እሁድ (Weekend) ​📋 የመመዝገቢያ መስፈርቶች: ✅ የብሔራዊ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ ✅ በግብርና ኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ​📲 ለበለጠ መረጃ 💬 ቴሌግራም፦ @DBU_AgEc
21 221
11
#Update‼️ #NGAT_result የNGAT ውጤት ይፋ ሆኗል የNGAT ውጤት ይፋ ሆኗል። በሚከተለው ሊንክ Username በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ። 👇 https://result.ethernet
#Update‼️ #NGAT_result የNGAT ውጤት ይፋ ሆኗል የNGAT ውጤት ይፋ ሆኗል። በሚከተለው ሊንክ Username በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ። 👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username ማሳሰቢያ 💥 የNGAT certificate ማውረድ የምትችሉት ያለፋችሁ ተፈታኞች ብቻ ናችሁ! ቻናላችንን (@GATExams)  ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
19 391
12
#Notice ‼ #Registration ​🔥 ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ​የተለያዩ የመንግሥትና የግል ዩኒቨርሲቲዎች በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ2ኛ ዲግሪ (በመደበኛና በተከታታይ) እንዲሁም በ3ኛ ዲግሪ (በመደበኛ) ፕሮግራሞች፣ የብሔራዊ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር የቅበላ ማስታወቂያ እያወጡ ይገኛሉ። ​ዋና ዋና ነጥቦች፦ 👉 ​የNGAT ፈተና አልፋችሁ ውጤታችሁ ከተገለጸ ሁለት ዓመት ያላለፈው አመልካቾች ማመልከት ትችላላችሁ። 👉 ​የነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ተፈታኞች ውጤታችሁ እስካሁን ስላልተገለጸ፣ ይፋ ሲደረግ ማለፊያ ነጥብ ካመጣችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 👉​የNGAT ውጤት ይፋ ከተደረገ በኋላ የተለያዩ የመንግሥትና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የሚያወጧቸውን የቅበላ ማስታወቂያዎች ተከታትለን የምናጋራችሁ ይሆናል። ​👉የመንግሥትና የግል ዩኒቨርሲቲዎች ለድህረ ምረቃ ትምህርት ያወጣችሁትን ማስታወቂያ በዚህ አድራሻ ልታጋሩን ትችላላችሁ፦ @NGATest ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
20 399
13
#Update #NGAT_result የNGAT ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ውጤቱ ይፋ አልሆነም። ውጤቱ ይፋ ሲደረግ በዚህ ቻናል (@GATExams)  እናሳውቃችኋለን ተከታተሉን! ውጤቱ ይፋ ሲሆን በሚከተለው ሊንክ NGAT Results የሚለውን አማራጭ በመምረጥ Username በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ። 👇👇 https://result.ethernet.edu.et 🛑 ውጤቱ ስላልተለቀቀ ደጋግማችሁ አትሞክሩት! ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
26 536
14
ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝 የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!! በውስጥ እና በComment Section ለሰ
ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝 የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!! በውስጥ እና በComment Section ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!! የNGAT ፈተና ለምታልፉ የቻናላችን ቤተሰቦች በተማሪ እጥረት ምክንያት የምትፈልጉትን ትምህርት መስክ ሳትማሩ እንዳትቀሩ ተማሪ በማፈላለግ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ እንገልፃለን። አብራችሁን ቆዩ!! በቀጣይ ዙር NGAT ተፈታኝ የሆናችሁ በዚህ ዙር (ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም) የተፈተኑትን ፈተና እያሰባሰብን ስለሆነ ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!! ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! 🙏🙏 ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
26 765
15
በጣም አከብራችሁዋለሁ፣በጣም እወዳችሁዋለሁ የተባበራችሁን ነገር በሙሉ ለእኔ በጣም በቃላት አይገለፅም ስለ ፍፁም ትብብራችሁ ላቅ ያለ መስጋና አቀርባለሁ ፤ለወደፊትም ትብብራችሁ ይቀጥል ከልብ አመሰግናችሁዋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁዋለሁ።
23 894
16
This channel is very helpful to me and other. I try to prepare based on your guidance. So all NGAT takers use this channel as much as possible to prepare yourself. Thanks
25 058
17
ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በስፋት ቀጥሉበት !!!
22 005
18
ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በስፋት ቀጥሉበት !!!
1
19
This channel is very helpful to me and other. I try to prepare based on your guidance. So all NGAT takers use this channel as much as possible to prepare yourself. Thanks
1
20
ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በስፋት ቀጥሉበት !!!
1