GAT (Graduate Admission Test) Exam
NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising. Join our discussion group too @GATSquad
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام GAT (Graduate Admission Test) Exam
تُعد قناة GAT (Graduate Admission Test) Exam (@gatexams) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 37 081 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 013 في فئة التعليم والمرتبة 961 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 37 081 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 192، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -13، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 54.91%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 17.13% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 20 361 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 6 351 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 44.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising.
Join our discussion group too @GATSquad”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 01 أكتوبر | +1 |
| 2 | #Notice‼
#NGAT_fee
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና ክፍያ ከ750 ወደ 3,500 ብር ከፍ ብሏል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ ይፋ አድርጓል።
በመሆኑም ቀደም ሲል 750 ብር የነበረው የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ ወደ 3,500 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 3000 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር።
በተጨማሪም 750 ብር የነበረው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ወደ 2,000 ብር ከፍ ብሏል። ከዚህ ውስጥ 500 ብር የምዝገባ፣ 1500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ ሲሆን፣ ለውጭ ዜጎች 100 ዶላር ተወስኗል።
ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad | 9 704 |
| 3 | #Ad
🚨 DO NOT MISS THIS CHANCE! 🚨
የLinkedIn አካውንትዎትን በማከራየት በየሳምንቱ በዶላር ይክበሩ! 💵
ምንም አይነት ስራ መስራት ሳይጠበቅብዎ፣ አካውንትዎትን ለ Business Networking ብቻ በማዋል ክፍያዎን በ Bank ወይም በ Binance ይቀበላሉ።
💸 Weekly Payout Tiers:
▪️ 50+ Conn. ➜ $7 (1120 Birr)
▪️ 100+ Conn. ➜ $8 (1280 Birr)
▪️ 300+ Conn. ➜ $15 (2400 Birr)
▪️ 500+ Conn. ➜ $20 (3200 Birr)
▪️ 1000+ Conn. ➜ $25 (4000 Birr)
▪️ 2000+ Conn. ➜ $30 (4800 Birr)
🔒 የእኛ ዋስትና (Our Guarantee):
✔️ Password በፍፁም አይቀየርም!
✔️ በፈለጉት ሰዓት አካውንትዎን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
✔️ አካውንቱ 1 አመት+ የሞላው መሆን አለበት።
⏳ Join Fast before spots fill up!
👉 Contact Setup: @Lali88
👉 Official Channel: https://t.me/linkedinrentalservice0 | 8 163 |
| 4 | #GAT‼
#AAU
#Exam_Schedule
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel: @GATExams
👉Telegram Group: @GATSquad | 19 820 |
| 5 | #GAT‼
#AAU
#Exam_Schedule
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel: @GATExams
👉Telegram Group: @GATSquad | 17 627 |
| 6 | #Notice ‼
#AAU_GAT
🔥🔥 ማስታወቂያ
👉ለAAU GAT አመልካቾች
👉አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አአዩ) በ2019 ዓ.ም (2026/27) የመጀመሪያ ሴሚስተር የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች፣ በማስተርስ (መደበኛ እና ኤክስቴንሽን) እንዲሁም በፒኤችዲ (PhD) ፕሮግራሞች ለመማር ለሚፈልጉ አመልካቾች የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የመመዝገቢያ ጊዜን እንደገና ከፍቷል።
👉የፕሮግራሞቹን ዝርዝር በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡ 👇
https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms ።
👉የ GAT ማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም (September 14, 2026) እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም (September 15, 2026) ከቀኑ 6:30 ድረስ መሆኑን ያውቁ።
ለመመዝገብ 👇
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web
👉ፈተናው መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም (September 16, 2026) ይሰጣል።
ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad | 19 798 |
| 7 | #Notice‼
#NGAT
የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል?
ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የሚቀጥለው የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2019 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከጥር 14 - 24/2019 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን (@GATExams) የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad | 23 553 |
| 8 | #Notice ‼
#NGAT
If you have any complaints regarding your result you can submit them online while viewing your results as indicated on the portal.
©️ NGAT Coordinators
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel: @GATExams
👉Telegram Group: @GATSquad | 18 794 |
| 9 | ሰላም ስላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋
የNGAT ማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ውጤት ላላመጣችሁ ጥር 2019 ዓ.ም NGAT ስለሚሰጥ ከአሁኑ በቂ ዝግጅት አድርጋችሁ ማለፍ ትችላላችሁ።
ብዙዎቻችሁ ቤተሰቦቻችን በተለያዩ የትምህርት መስክ በOnline እና በአካል ትምህርት የሚሰጡ የግል ተቋማትን ጠይቃችሁናል። በቅርቡ በቻናላችን ጥቆማ የምንሰጣችሁ ይሆናል ተከታተሉን!!
ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ ተቋማት በዚህ ልታገኙን ትችላላችሁ። 👇👇
@NGATest | 24 273 |
| 10 | #Notice ‼
#Registration
#DBU_MSc_AgEc
🎓 የሁለተኛ ዲግሪ (M.Sc. in Agricultural Economics) የምዝገባ ጥሪ!
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ2ኛ ዲግሪ (M.Sc. in Agricultural Economics) በሁለት የተለያዩ ፕሮግራሞች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል።
📌 የፕሮግራም አማራጮች (Programs):
☀️ መደበኛ (Regular)
🗓️ የቅዳሜና እሁድ (Weekend)
📋 የመመዝገቢያ መስፈርቶች:
✅ የብሔራዊ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ
✅ በግብርና ኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው
📲 ለበለጠ መረጃ
💬 ቴሌግራም፦ @DBU_AgEc | 21 221 |
| 11 | #Update‼️
#NGAT_result
የNGAT ውጤት ይፋ ሆኗል
የNGAT ውጤት ይፋ ሆኗል። በሚከተለው ሊንክ Username በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ። 👇
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username
ማሳሰቢያ
💥 የNGAT certificate ማውረድ የምትችሉት ያለፋችሁ ተፈታኞች ብቻ ናችሁ!
ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad | 19 391 |
| 12 | #Notice ‼
#Registration
🔥 ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የተለያዩ የመንግሥትና የግል ዩኒቨርሲቲዎች በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ2ኛ ዲግሪ (በመደበኛና በተከታታይ) እንዲሁም በ3ኛ ዲግሪ (በመደበኛ) ፕሮግራሞች፣ የብሔራዊ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር የቅበላ ማስታወቂያ እያወጡ ይገኛሉ።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
👉 የNGAT ፈተና አልፋችሁ ውጤታችሁ ከተገለጸ ሁለት ዓመት ያላለፈው አመልካቾች ማመልከት ትችላላችሁ።
👉 የነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ተፈታኞች ውጤታችሁ እስካሁን ስላልተገለጸ፣ ይፋ ሲደረግ ማለፊያ ነጥብ ካመጣችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
👉የNGAT ውጤት ይፋ ከተደረገ በኋላ የተለያዩ የመንግሥትና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የሚያወጧቸውን የቅበላ ማስታወቂያዎች ተከታትለን የምናጋራችሁ ይሆናል።
👉የመንግሥትና የግል ዩኒቨርሲቲዎች ለድህረ ምረቃ ትምህርት ያወጣችሁትን ማስታወቂያ በዚህ አድራሻ ልታጋሩን ትችላላችሁ፦ @NGATest
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad | 20 399 |
| 13 | #Update
#NGAT_result
የNGAT ውጤት በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ውጤቱ ይፋ አልሆነም። ውጤቱ ይፋ ሲደረግ በዚህ ቻናል (@GATExams) እናሳውቃችኋለን ተከታተሉን!
ውጤቱ ይፋ ሲሆን በሚከተለው ሊንክ NGAT Results የሚለውን አማራጭ በመምረጥ Username በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ። 👇👇
https://result.ethernet.edu.et
🛑 ውጤቱ ስላልተለቀቀ ደጋግማችሁ አትሞክሩት!
ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad | 26 536 |
| 14 | ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!
በውስጥ እና በComment Section ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!! የNGAT ፈተና ለምታልፉ የቻናላችን ቤተሰቦች በተማሪ እጥረት ምክንያት የምትፈልጉትን ትምህርት መስክ ሳትማሩ እንዳትቀሩ ተማሪ በማፈላለግ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ እንገልፃለን። አብራችሁን ቆዩ!!
በቀጣይ ዙር NGAT ተፈታኝ የሆናችሁ በዚህ ዙር (ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም) የተፈተኑትን ፈተና እያሰባሰብን ስለሆነ ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!!
ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! 🙏🙏
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad | 26 765 |
| 15 | በጣም አከብራችሁዋለሁ፣በጣም እወዳችሁዋለሁ የተባበራችሁን ነገር በሙሉ ለእኔ በጣም በቃላት አይገለፅም ስለ ፍፁም ትብብራችሁ ላቅ ያለ መስጋና አቀርባለሁ ፤ለወደፊትም ትብብራችሁ ይቀጥል ከልብ አመሰግናችሁዋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁዋለሁ። | 23 894 |
| 16 | This channel is very helpful to me and other. I try to prepare based on your guidance. So all NGAT takers use this channel as much as possible to prepare yourself. Thanks | 25 058 |
| 17 | ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
በስፋት ቀጥሉበት !!! | 22 005 |
| 18 | ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
በስፋት ቀጥሉበት !!! | 1 |
| 19 | This channel is very helpful to me and other. I try to prepare based on your guidance. So all NGAT takers use this channel as much as possible to prepare yourself. Thanks | 1 |
| 20 | ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
በስፋት ቀጥሉበት !!! | 1 |
