ch
Feedback
GAT (Graduate Admission Test) Exam

GAT (Graduate Admission Test) Exam

前往频道在 Telegram

NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising. Join our discussion group too @GATSquad

显示更多

📈 Telegram 频道 GAT (Graduate Admission Test) Exam 的分析概览

频道 GAT (Graduate Admission Test) Exam (@gatexams) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 36 800 名订阅者,在 教育 类别中位列第 5 055,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 927

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 36 800 名订阅者。

根据 27 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 2 614,过去 24 小时变化为 22,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 35.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 17.99% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 12 904 次浏览,首日通常累积 6 624 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 41

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising. Join our discussion group too @GATSquad

凭借高频更新(最新数据采集于 28 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

Buy Ad
36 800
订阅者
+2224 小时
+4207
+2 61430
帖子存档
ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝 የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!! በውስጥ እና በComment Section ለሰ
ሰላም ሰላም የቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች 🤝 የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!! በውስጥ እና በComment Section ለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!! የNGAT ፈተና ለምታልፉ የቻናላችን ቤተሰቦች በተማሪ እጥረት ምክንያት የምትፈልጉትን ትምህርት መስክ ሳትማሩ እንዳትቀሩ ተማሪ በማፈላለግ እናንተን ለማገዝ ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ እንገልፃለን። አብራችሁን ቆዩ!! በቀጣይ ዙር NGAT ተፈታኝ የሆናችሁ በዚህ ዙር (ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም) የተፈተኑትን ፈተና እያሰባሰብን ስለሆነ ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!! ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው! 🙏🙏 ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

በጣም አከብራችሁዋለሁ፣በጣም እወዳችሁዋለሁ የተባበራችሁን ነገር በሙሉ ለእኔ በጣም በቃላት አይገለፅም ስለ ፍፁም ትብብራችሁ ላቅ ያለ መስጋና አቀርባለሁ ፤ለወደፊትም ትብብራችሁ ይቀጥል ከልብ አመሰግናችሁዋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁዋለሁ።

This channel is very helpful to me and other. I try to prepare based on your guidance. So all NGAT takers use this channel as much as possible to prepare yourself. Thanks

ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በስፋት ቀጥሉበት !!!

ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በስፋት ቀጥሉበት !!!

This channel is very helpful to me and other. I try to prepare based on your guidance. So all NGAT takers use this channel as much as possible to prepare yourself. Thanks

ምንም እንኳ ፈተናው ከባድ ቢሆንም , በእናንተ አገልግሎት ግን በጣም ተጠቅሚየለሁ ፣ ስለትብብራችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 በስፋት ቀጥሉበት !!!

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋 ✍️ የዛሬው NGAT ፈተና እንዴት ነበር? ✍️ ቻናላችን ለፈተና ዝግጅት ምን አበረከተላችሁ? ✍️ ለቀጣይ ምን ምን ነገሮችን እናስተካክል? ያላችሁን ማንኛ
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋 ✍️ የዛሬው NGAT ፈተና እንዴት ነበር? ✍️ ቻናላችን ለፈተና ዝግጅት ምን አበረከተላችሁ? ✍️ ለቀጣይ ምን ምን ነገሮችን እናስተካክል? ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት ለቀጣይ ተፈታኝ የቴሌግራም ቤተሰቦቻችንን ከዚህ በበለጠ ለማዘጋጀት ስለሚጠቅመን Comment Section ላይ ፃፉልን! ቻናላችን ለNGAT ፈተና ጠቅሟችሁ ከሆነ ለቀጣይ ተፈታኞች ቻናላችንን አጋሯቸው! እናመሰግናለን!! @GATExams @GATExams

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋✨ 🔥 ​ዛሬ የ NGAT ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች: 👉 ​ፈተናው ከጠበቃችሁት አንጻር ቀላል፣ መካከለኛ ወይስ ከባድ ነበር? ​👉 የተሰጣችሁ ሰዓት ከጥያቄዎቹ
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋✨ 🔥 ​ዛሬ የ NGAT ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች: 👉 ​ፈተናው ከጠበቃችሁት አንጻር ቀላል፣ መካከለኛ ወይስ ከባድ ነበር? ​👉 የተሰጣችሁ ሰዓት ከጥያቄዎቹ ብዛት ጋር በቂ ነበር ወይስ አልበቃችሁም? ​👉 Verbal፣ Quantitative ወይስ Analytical የትኛው ክፍል አብዛኛውን ቦታ ይዞ ነበር? ​👉 በፈተና ወቅት ያጋጠማችሁ ልዩ ነገር ወይም ተግዳሮት አለ? ​💥የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎች፣ የፈተናውን ይዘት እና ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን Comment ላይ አጋሩን። ለሁላችሁም ተፈታኞች መልካም ውጤት እንመኛለን! NGAT/GAT Exams Team 📲 @GATExams | @GATSquad

#Update#NGAT በዛሬ እለት NGAT የተፈተኑ የቴሌግራም ቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች የቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ባጋሩን መረጃ መሰረት 👉 የጥያቄዎች ብዛት 100 ናቸው። 👉 የተሰጠው ሰአት 3:00 ነው። 👉ሰአት ሊያንሳችሁ ስለሚችል በአግባቡ ተጠቀሙ 👉 ፈተናው ከዚህ በፊት ይለቀቁ ከነበሩት መረጃዎች የራቀ አይደለም ብዙ አክብዳችሁ እንዳታዩት። 👉 ውጤታችሁን ወዲያው ማየት አትችሉም። ወደፊት ይፋ ይደረጋል። 👉 ማስቀመጫ ቦታ እንዳትቸገሩ ስልክ ይዛችሁ ባትሄዱ ይመከራል። 💥 በነገው እለት ለምትፈተኑት ዛሬ በተፈተኑት አሉታዊ ወሬ ሳትረበሹ ጥያቄዎቹን ተረጋግታችሁና ሰአታችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሁ ስሩ። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ‼ 💥 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን @GATSquad ይመልከቱ! 💥 መረጃዎችን ላጋራችሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን ‼ ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

ዛሬ በተሰጠው እና ነገ በሚሰጠው NGAT ፈተና ጋር በተያያዘ ለሚኖራችሁ ማንኛውም ሃሳብ ቴሌግራም ግሩፓችን ክፍት ነው ተጠቀሙት 👇 https://t.me/GATSquad ለወቅታዊ መረጃ እና ፈተና ዝግጅት ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋 🧑‍💻 ዛሬ NGAT የተፈተናችሁ ✍️ ፈተናው እንዴት ነበር? ✍️ የፈተናው ይዘት ምን ምን ነበረው? ✍️ ምን ያህል ጥያቄዎች ነበሩት? ✍️ ስንት ሰአት
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋 🧑‍💻 ዛሬ NGAT የተፈተናችሁ ✍️ ፈተናው እንዴት ነበር? ✍️ የፈተናው ይዘት ምን ምን ነበረው? ✍️ ምን ያህል ጥያቄዎች ነበሩት? ✍️ ስንት ሰአት ተሰጣችሁ? ✍️ ፈተና ውስጥ የገጠማችሁ ተግዳሮት ምን ነበር? 💥 የምታስታውሷቸውን ጥያቄዎችና በአጠቃላይ በፈተናው ዙሪያ ያላችሁን መረጃዎች ነገ እና በቀጣይ ዙር ለሚፈተኑት ተማሪዎች ስለሚጠቅም Comment Section ላይ ፃፉልን!! 💥 ቀጣይ ተፈታኝ የሆናችሁም ማወቅ የምትፈልጓቸውን መረጃዎች Comment Section ላይ ጠይቋቸው! እናመሰግናለን!! @GATExams

Good luck to everyone taking the NGAT! Remember to relax, stay focused, and trust in your preparation. Share your experience
Good luck to everyone taking the NGAT! Remember to relax, stay focused, and trust in your preparation. Share your experience after the exam in the comments! Stay tuned for updates. 👉Telegram Channel: @GATExams 👉Telegram Group: @GATSquad

🤝ስለ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ካለን ልምድ እናካፍላችሁ 👉ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድማችሁ NGAT Exam Entry Ticket ፕሪንት ያደረጋችሁትን ይዛችሁ በተመደባ
🤝ስለ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ካለን ልምድ እናካፍላችሁ 👉ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድማችሁ NGAT Exam Entry Ticket ፕሪንት ያደረጋችሁትን ይዛችሁ በተመደባችሁበት መፈተኛ ክፍል መገኘት። ይህ ማድረጋችሁ አርፍዳችሁ መታችሁ ከምትረበሹ ይልቅ እንድትረጋጉና ፈተናው ላይ ትኩረት እንድታደርጉ ይረዳችኋል። 👉ፈተናውን በምትፈተኑበት ጊዜ አለመጨነቅ ይሄ እንኳን ባይሳካ ቀጣይ መፈተን ስለትምችሉ አብዝታችሁ በመጨነቃችሁ ምክንያት መስራት የምትችሉትንም ጥያቄዎች ሳትሰሩ ትቀራላችሁ። 👉ምንም እንኳን ፈተናው ቀድም ብሎ በቂ ዝግጅት ማድረግ የሚፈልግ ቢሆንም እስከዛሬ ያደረጋችሁት ዝግጅት በቂ እንደሆነ በራሳችሁ ሙሉ መተማመን ሊኖራችሁ ይገባል። ጥያቄው ጠቅላላ እውቀትን የሚጠይቅ ስለሆነ መስራት የምትችሉት ነው በፈተና ጊዜ አትጨነቁ። 👉ፈተና ላይ በጋራ መስራትን ተማምናችሁ አለመግባት። ፈተናው በኮምፒውተር የታገዘ ስለሆነም በጣም ብዙ ኮድ ነው ያለው። ይሄ የማይቻል ነው እራሳችሁ መስራት የምትችሉትንም ጊዚያችሁን የሚያባክንባችሁ ነው። 👉በምትፈተኑበት ጊዜ በስህተት ኮምፒውተራችሁን እንዳትዘጉት መጠንቀቅ። ምክንያቱም እስኪ ከፍት ድረስ ጊዚያችሁን ያባክንባችኋል። 👉ፈተና ላይ ሆናችሁ ጥያቄ በምትሰሩ ሰዓት የከበዳችሁን ጥያቄ ለመስራት በመታገል ብዙ ጊዜ አትግደሉ፤ እሱን ለመስራት ስትታገሉ ሌሎች ቀላል ጥያቄዎችን ሳትሰሩ ሰዓት ሊያልቅባችሁ ይችላልና።  ከባዱን ጥያቄ #Flag_Question በማድረግ ዝለሉትና ቀለል የሚሉትን ሰርታችሁ ስትጨርሱ ሰዓት ስለሚተርፋችሁ ወደ ከበዳችሁ ጥያቄ ትመጡና ትሰሩታላችሁ። ነገር ግን ሰአት እንዳያንሳችሁ የምትዘሉት ጥያቄ ብዙ እንዳይሆን። ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

#Notice‼️ #NGAT_Schedule #Ethiopian_Defence_University ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተ
+8
#Notice‼️ #NGAT_Schedule #Ethiopian_Defence_University ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን‼ 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

#Notice‼️ #NGAT_Schedule #Jimma_University ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን‼ 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

#Notice‼️ #NGAT_Schedule #Woldia_University ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን‼ 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

#Notice‼️ #NGAT_Schedule #Ambo_University To All NGAT Applicants The above is the updated exam room placement. The exam is completely changed to main campus by the EAES. Due to this, 100 students are shifted from Day 1 session 2 to Day 2 session 1. We strongly request all exam candidates whose exam center is Ambo University to check their exam room, session and day carefully. Stay tuned for updates. 👉Telegram Channel: @GATExams 👉Telegram Group: @GATSquad

#Notice‼️ #NGAT_Schedule #AAU ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን‼ 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad

#Notice‼️ #NGAT_Schedule #Injibara_University ቻናላችንን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው። የሌሎችንም ዩኒቨርሲቲዎች #NGAT_Schedule እና ፈተናዎችን እንለጥፍላችኋለን ተከታተሉን‼ 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad